Dagmawi Babi
6.56K subscribers
15.2K photos
2.06K videos
235 files
2.14K links
Believer of Christ | Creative Developer.

Files Channel: https://t.me/+OZ9Ul_rSBAQ0MjNk

Community: @DagmawiBabiChat
Download Telegram
Forwarded from በናያስ | Benaiah
“በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ”
— ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:16 አማ54

Instagram | Facebook | Threads
LinkedIn | Twitter | Website

#ምስል #እምነት
@Benaiah_Amharic
Forwarded from በናያስ | Benaiah
“ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።”
— ወደ ሮም ሰዎች 1:17 አማ54

Instagram | Facebook | Threads
LinkedIn | Twitter | Website

#ምስል #እምነት
@Benaiah_Amharic
Forwarded from በናያስ | Benaiah
“ኢየሱስም፦ ስለ እምነታችሁ ማነስ ነው፤ እውነት እላችኋለሁ፥ የሰናፍጭ ቅንጣት የሚያህል እምነት ቢኖራችሁ፥ ይህን ተራራ፦ ከዚህ ወደዚያ እለፍ ብትሉት ያልፋል፤ የሚሳናችሁም ነገር የለም።”
— የማቴዎስ ወንጌል 17:20 አማ54

Instagram | Facebook | Threads
LinkedIn | Twitter | Website

#ምስል #እምነት
@Benaiah_Amharic
Forwarded from በናያስ | Benaiah
በፋና ሽታዬ

"እምነት ተስፋ ያደረግነው ነገር እንደሚፈጸም ርግጠኛ የምንሆንበት፣ የማናየውም ነገር እውን መሆኑን የምንረዳበት ነው።"
— ዕብራውያን 11:1

#የቤተሰብአስተዋጽኦ #እምነት #ምስል
@Benaiah_Amharic