Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Good night ✨
"ስለዚህ ስለ እነርሱ እየማለደ ሁልጊዜ በሕይወት ስለሚኖር፣ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።"
— ዕብራውያን 7:25
#Scripture
@Dagmawi_Babi
"ስለዚህ ስለ እነርሱ እየማለደ ሁልጊዜ በሕይወት ስለሚኖር፣ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።"
— ዕብራውያን 7:25
#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Good night ✨
“ወደ ቀኝም ወደ ግራም ፈቀቅ ብትል ጆሮችህ በኋላህ፦ መንገዱ ይህች ናት በእርስዋም ሂድ የሚለውን ቃል ይሰማሉ።”
— ኢሳይያስ 30፥21
#Scripture
@Dagmawi_Babi
“ወደ ቀኝም ወደ ግራም ፈቀቅ ብትል ጆሮችህ በኋላህ፦ መንገዱ ይህች ናት በእርስዋም ሂድ የሚለውን ቃል ይሰማሉ።”
— ኢሳይያስ 30፥21
#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Good night ✨
"እንግዲህ የተቀደሳችሁና የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች እንደ መሆናችሁ ርኅራኄን፣ ቸርነትን፣ ትሕትናን፣ ጨዋነትንና ትዕግሥትን ልበሱ"
— ቈላስይስ 3:12

“ኑና እንዋቀሥ” ይላል እግዚአብሔር፤ “ኀጢአታችሁ እንደ ዐለላ ቢቀላ፣ እንደ በረዶ ይነጣል፤ እንደ ደም ቢቀላም፣ እንደ ባዘቶ ነጭ ይሆናል።"
— ኢሳይያስ 1:18

"ነገር ግን ጠብን እንዲያመጣ አውቀህ ከሰነፎችና ካልተማሩ ምርመራ ራቅ፤ የጌታም ባሪያ ለሰው ሁሉ ገር ለማስተማርም የሚበቃ ለትዕግሥትም የሚጸና ሊሆን እንጂ ሊጣላ አይገባውም።"
-- 2ኛ ጢሞቴዎስ 2

"ብዙ ሰዎች ይመጡና ይሄዱ ስለ ነበር ምግብ እንኳ ለመብላት ጊዜ ስላልነበራቸው፣ ኢየሱስም “እስቲ ብቻችሁን ከእኔ ጋር ወደ አንድ ገለልተኛ ስፍራ እንሂድና ጥቂት ዕረፉ” አላቸው።"
— ማር 6:31

"እርሱ (እግዚአብሔር) ለሚወድዱትና ትእዛዞቹን ለሚጠብቁት የፍቅሩን ኪዳን እስከ ሺሕ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ ታማኝ አምላክ ነው።"
— ዘዳግም 7:9

ኤርምያስ 29:14
"'እኔም እገኝላችኋለሁ' ይላል እግዚአብሔር”
Jeremiah 29:14
"'I will be found by you' declares the Lord”

"በአንተ ላይ ታምናለችና፣ በአንተ የምትደገፈውን ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።"
— ኢሳይያስ 26:3
#Scripture
@Dagmawi_Babi
"በአንተ ላይ ታምናለችና፣ በአንተ የምትደገፈውን ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።"
— ኢሳይያስ 26:3
#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Good night ✨
"እግዚአብሔር ሆይ፤ ሕዝብን አበዛህ፤ ሕዝብን አበዛህ። ክብሩን ለራስህ አደረግህ፤ የምድሪቱንም ወሰን ሁሉ አሰፋህ።"
— ኢሳይያስ 26:15
#Scripture
@Dagmawi_Babi
"እግዚአብሔር ሆይ፤ ሕዝብን አበዛህ፤ ሕዝብን አበዛህ። ክብሩን ለራስህ አደረግህ፤ የምድሪቱንም ወሰን ሁሉ አሰፋህ።"
— ኢሳይያስ 26:15
#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Good night ✨
"ስምህና ዝናህ፣ የልባችን ምኞት ነው። ነፍሴ በሌሊት ትናፍቅሃለች፤ መንፈሴም በውስጤ ትፈልግሃለች።"
— ኢሳይያስ 26:8-9
#Scripture
@Dagmawi_Babi
"ስምህና ዝናህ፣ የልባችን ምኞት ነው። ነፍሴ በሌሊት ትናፍቅሃለች፤ መንፈሴም በውስጤ ትፈልግሃለች።"
— ኢሳይያስ 26:8-9
#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Good night ✨
"እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ሰላምን መሠረትህልን፤ የሠራነውንም ሁሉ አንተ አከናወንህልን። እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፤ ከአንተ ሌላ ሌሎች ጌቶች ገዝተውናል፤ እኛ ግን የአንተን ስም ብቻ እናከብራለን።"
— ኢሳይያስ 26:12-13

"በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እርሱ እስከ ክርስቶስ ኢየሱስ ቀን ድረስ ከፍጻሜው እንደሚያደርሰው ርግጠኛ ነኝ።"
#Scripture
@Dagmawi_Babi
"በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እርሱ እስከ ክርስቶስ ኢየሱስ ቀን ድረስ ከፍጻሜው እንደሚያደርሰው ርግጠኛ ነኝ።"
#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Good night ✨
"ነገር ግን ሙታንህ ሕያዋን ይሆናሉ፤ በድናቸውም ይነሣል። እናንት በዐፈር ውስጥ የምትኖሩ፣ ተነሡ፤ በደስታም ዘምሩ። ጠልህ እንደ ንጋት ጠል ነው፤ ምድር ሙታንን ትወልዳለች።"
— ኢሳይያስ 26:19