Dagmawi Babi
6.66K subscribers
15.6K photos
2.09K videos
241 files
2.2K links
Believer of Christ | Creative Developer.

Files Channel: https://t.me/+OZ9Ul_rSBAQ0MjNk

Community: @DagmawiBabiChat
Download Telegram
Dagmawi Babi
Beautiful thread! Loved reading through it all.
“እስቲ መንገዳችሁን ልብ በሉ፤

ብዙ ዘራችሁ፤ ነገር ግን ያጨዳችሁት ጥቂት ነው። በላችሁ፤ ግን አልጠገባችሁም። ጠጣችሁ፤ ግን አልረካችሁም። ለበሳችሁ፤ ግን አልሞቃችሁም። ደመወዝን ተቀበላችሁ፤ ግን በቀዳዳ ኰረጆ የማስቀመጥ ያህል ነው።”

እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ “እስቲ መንገዳችሁን ልብ በሉ፤ ወደ ተራራ ውጡ፤ ዕንጨት አምጡ፤ ቤቱን ሥሩ፤ እኔም በእርሱ ደስ ይለኛል፤ እከበርበታለሁም” ይላል እግዚአብሔር።

ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ብዙ ተስፋ አደረጋችሁ፤ ያገኛችሁት ግን ጥቂት ነው፤ ወደ ቤት ያስገባችሁትንም እኔ እፍ አልሁበት፤ ይህ የሆነው ለምን ይመስላችኋል? የእኔ ቤት ፈርሶ እያለ ሁላችሁም የራሳችሁን ቤት ለመሥራት ስለ ሮጣችሁ ነው"
— ሐጌ 1:5-9
"ብሩ የእኔ ነው፤ ወርቁም የእኔ ነው’ ይላል ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር ጸባኦት፤

‘የዚህ የአሁኑ ቤት ክብር ከቀድሞው ቤት ክብር ይበልጣል’ ይላል ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር ጸባኦት፤ ‘በዚህም ቦታ ሰላምን እሰጣለሁ’ ይላል ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር ጸባኦት።...

ከዚህ ቀን ጀምሮ እባርካችኋለሁ።”
— ሐጌ 2:8-9, 19
"'እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ' ይላል እግዚአብሔር።"
— ሐጌ 1:13
Good night

"'እናንተም የምድሪቱ ሕዝብ ሁሉ በርቱ’ ይላል እግዚአብሔር፤ ‘እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና ሥሩ’ ይላል ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር፤

‘ከግብፅ በወጣችሁ ጊዜ የገባሁላችሁ ቃል ይህ ነው፤ መንፈሴም በመካከላችሁ ይሆናልና አትፍሩ።"
— ሐጌ 2:4-5

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Late Hello? 😅
that moment when you got access to NotionMail and u told them to ask you anything, but no one's asking and all they do is say hello, how r u 🥲
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Thanks @MelesZenawiAsres for asking ❤️
You can view emails as a side peek, pop-up or Fullscreen.

#Notion #NotionMail
@Dagmawi_Babi