ያህዌ ሻማ - Yahweh Shammah
ሕዝቅኤል በባቢሌን ተሰዶ ብቻየን ሆንኩ ባለበት ወቅት ያህዌ ሻማ እዚያም አለሁ በማለት ተገልጧል። - ሕዝቅኤል 48:35
As our God transcends time and space, whereever (place, time, situation, state of mind...) you are in, God is there.
For some God is the inescapable cruel judge but for us believers God is the rescuer that cannot be stopped.
"ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ ነህ፤ ወደ ሲኦልም ብወርድ፥ በዚያ አለህ። እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥ በዚያ እጅህ ትመራኛለች፥ ቀኝህም ትይዘኛለች። በውኑ ጨለማ ትሸፍነኛለች ብል፥ ሌሊት በዙሪያዬ ብርሃን ትሆናለች፤ ጨለማ በአንተ ዘንድ አይጨልምምና፥ ሌሊትም እንደ ቀን ታበራለችና፤ እንደ ጨለማዋ እንዲሁ ብርሃንዋ ነው።"
- መዝሙር 139:8-12
Tho I may struggle in sin You are there.
Tho I'm going through loss, You are there.
Tho I'm suffering in pain, You are there!
And when I have it all and am deeply in love, and my blessing overflows it is because You are there!
#Scripture #Devotion
@Dagmawi_Babi