Dagmawi Babi
6.65K subscribers
15.4K photos
2.08K videos
241 files
2.18K links
Believer of Christ | Creative Developer.

Files Channel: https://t.me/+OZ9Ul_rSBAQ0MjNk

Community: @DagmawiBabiChat
Download Telegram
ሰበር ዜና‼️

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የአልኮል ማስታወቂያና ስፖንሰርሺኘ ላይ ገደብ ጣለ።

የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶ/ር #አሚር_አማን በትዊተር ገጻቸው እንዳሳወቁት የአልኮል መጠናቸው ከ10 በመቶ በላይ የሆነ ቢራ አምራቾች፣ አስመጪዎችና አከፋፋዮች የስፖርት የመዝናኛ፣ የት/ቤቶችና ወጣት ተኮር ዝግጅቶች፣የሕዝብ በዓላትና የኤግዚቢሽን ፕሮግራሞችን ስፖንሰር ማድረግ አይችሉም፡፡

የአልኮል መጠናቸው ከ10 በመቶ በታች የሆነ ደግሞ ማስተዋወቅ የሚችሉት ከምሽቱ 3 ሰአት እስከ ንጋት 12 ሰአት ብቻ መሆኑን አሳውቀዋል።

ምንጭ፦ ድሬትዩብ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#BreakingNews
@Dagmawi_Babi