Dagmawi Babi
6.46K subscribers
14.9K photos
1.96K videos
234 files
2.08K links
Believer of Christ | Creative Developer.

Files Channel: https://t.me/+OZ9Ul_rSBAQ0MjNk

Community: @DagmawiBabiChat
Download Telegram
Yene Neh
Yoseph Kassa
1:40

ምርጫዬ ነህ የምወድህ
ከአንተ ሌላ ላልፈልግህ
ሕይወቴን ለወጥከው ወድሃለው አልከኝ
ሰላምን ሰጥተኽኝ ልጅህ አደረከኝ

ማግኘት ማጣቴ መውጣት መውረዴ
አይለየኝም ከአንተ ፍቅር
እንዴት ይኬዳል ወዴት ይኬዳል
ከአንተ የሕይወት ቃል እያለ
አልመኘውም አልፈልገውም አንተ የሌለህበትን
ዘመኔ ይለቀ ከአንተ ጋር ሆኜ የእውነት እየወደድኩህ

#YeneNeh #YosephKassa
#Spiritual #Songs
@Dagmawi_Babi
Found A Love
7 Hills Worship
2:57

When I was hopeless
Every time I was broken
In every word that was spoken
Jesus, your love was there
And in the trials
You are the strength and provider
You were my friend in the fire
Jesus, your love was there

#FoundALove #7HillsWorship
#Spiritual #Songs
@Dagmawi_Babi