Dagmawi Babi
6.58K subscribers
15.3K photos
2.06K videos
236 files
2.15K links
Believer of Christ | Creative Developer.

Files Channel: https://t.me/+OZ9Ul_rSBAQ0MjNk

Community: @DagmawiBabiChat
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Good night

“በዚያን ጊዜ ንጉሡ በቀኙ በኩል ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል፤ ‘እናንት አባቴ የባረካችሁ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ"
-- ማቴዎስ 25:34

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የእግዚአብሄር አይኖች በኔ ላይ መሆናቸውን ሳውቅ እንዴት ደስ እንደሚለኝ! እግዚአብሄር ያየኛል!
When you realize every day for these 10 days will read the same way forwards and backwards

5/20/25, 5/21/25, 5/22/25
5/23/25, 5/24/25, 5/25/25
5/26/25, 5/27/25, 5/28/25
5/29/25
ከመሬት አንስተህ በከፍታ ስፍራ እግሮቼ ሲቆሙ
ጌትነትህ ይግነን ከፍ ከፍ ያድርጉህ ባንተ ይደመሙ
ዛሬ ቀን ከወጣ በህዝብህ ፊት ብቆም በኔ ላይ ብትሰራ
ሰዉ ሁሉ አንተን ይይ በሀገር በምድሩ ስላንተ ይወራ
ሆነልኝ አለፈ፣ የማይሆነው ሆነና
ብሩህ ቀን ወጣልኝ፣ ቃሉን ሰጥቶኛልና
What's a song that you listen to when you feel God's love so deeply? Comment it :)

Mine is ነፍሴ ባንተ ላይ and Best Friend

(Join private channel to access)
Thanks, will binge these 😊
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስንቱን ተራራ ባንተ አለፍኩት...
Good night

"ከዚያም በኋላ የእስራኤል ልጆች ተመልሰው አምላካቸውን እግዚአብሔርንና ንጉሣቸውን ዳዊትን ይፈልጋሉ፤ በኋለኛውም ዘመን ፈርተው ወደ እግዚአብሔርና ወደ በረከቱ ይመጣሉ።"
-- ሆሴዕ 3:5

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
What up what upppp 🤙🤙
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"ወንድሞች ተስማምተው በአንድነት ሲኖሩ፣ እንዴት መልካም ነው! ምንኛስ ደስ ያሰኛል!

በራስ ላይ ፈሶ፣ እስከ ጢም እንደሚዘልቅ፣ እስከ አሮን ጢም እንደሚወርድ፣ እስከ ልብሱም ዐንገትጌ እንደሚደርስ ውድ ሽቱ ነው። ደግሞም በጽዮን ተራራ ላይ እንደሚወርድ፣ እንደ አርሞንዔም ጠል ነው፤ በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን፣ ሕይወትንም እስከ ዘላለም አዞአልና።"

— መዝሙር 133:1-3
Forwarded from Gara Innovation hub
More digital missionaries for Africa!

The effort of equipping the new army of digital missionaries is underway.

Thank you team @Benaiah_Org and @DagmawiBabi