Dagmawi Babi
6.64K subscribers
15.5K photos
2.09K videos
241 files
2.19K links
Believer of Christ | Creative Developer.

Files Channel: https://t.me/+OZ9Ul_rSBAQ0MjNk

Community: @DagmawiBabiChat
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Good night

“በዚያን ጊዜ ንጉሡ በቀኙ በኩል ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል፤ ‘እናንት አባቴ የባረካችሁ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ"
-- ማቴዎስ 25:34

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የእግዚአብሄር አይኖች በኔ ላይ መሆናቸውን ሳውቅ እንዴት ደስ እንደሚለኝ! እግዚአብሄር ያየኛል!
When you realize every day for these 10 days will read the same way forwards and backwards

5/20/25, 5/21/25, 5/22/25
5/23/25, 5/24/25, 5/25/25
5/26/25, 5/27/25, 5/28/25
5/29/25
ከመሬት አንስተህ በከፍታ ስፍራ እግሮቼ ሲቆሙ
ጌትነትህ ይግነን ከፍ ከፍ ያድርጉህ ባንተ ይደመሙ
ዛሬ ቀን ከወጣ በህዝብህ ፊት ብቆም በኔ ላይ ብትሰራ
ሰዉ ሁሉ አንተን ይይ በሀገር በምድሩ ስላንተ ይወራ
ሆነልኝ አለፈ፣ የማይሆነው ሆነና
ብሩህ ቀን ወጣልኝ፣ ቃሉን ሰጥቶኛልና
What's a song that you listen to when you feel God's love so deeply? Comment it :)

Mine is ነፍሴ ባንተ ላይ and Best Friend

(Join private channel to access)
Thanks, will binge these 😊
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስንቱን ተራራ ባንተ አለፍኩት...
Good night

"ከዚያም በኋላ የእስራኤል ልጆች ተመልሰው አምላካቸውን እግዚአብሔርንና ንጉሣቸውን ዳዊትን ይፈልጋሉ፤ በኋለኛውም ዘመን ፈርተው ወደ እግዚአብሔርና ወደ በረከቱ ይመጣሉ።"
-- ሆሴዕ 3:5

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM