የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን በተመለከተ ዛሬ ሰኔ 19 ቀን 2013 ዓ.ም ከምሽቱ 2:30 እስከ 3፡00 በዋልታ ቴሌቭዥን የዶክመንተሪ ፊልም ስለሚተላለፍ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የመጀመሪያ ተመራቂ ተማሪዎቹን ለማስመረቅ መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡
በአካዳሚው በተለያዩ የሪፎርም ስራዎች ምክንያት የዘገየው የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ተመራቂዎች የምረቃ መርሃ ግብር ሰኔ 29 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገልጿ፡፡

ማስታወቂያ
ለአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የመጀመሪያ ባች ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ሰኔ 29 ቀን 2013 ዓ.ም የምርቃታችሁን ቀን በከፍተኛ ደረጃ ለማክበር መዘጋጀቱን እየገለፅን ከዓርብ ሰኔ 25 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የመመረቂያ ጋዎናችሁን በመውሰድ በዕለቱ ለምርቃት እንድትዘጋጁ እናሳውቃለን፡፡
እንኳን ደስ አላችሁ! 🌹🌷💐🌹🌷💐

የአካዳሚው የመጀመሪያ ዙር የሁለተኛ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ!!
ሰኔ 29 ቀን 2013 ዓ.ም በደማቅ ሥነ-ስርዓት የተከናወነው የአካዳሚው የሁለተኛ ዲግሪ የመጀመሪያ ዙር ተመራቂዎች የምርቃት ፕሮግራም በፎቶ