አፍሌክስ - በታህሳስ
***********************
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ አቶ ዛዲግ አብርሃ የቻይና አካዳሚ ኦፍ ገቨርናንስ (CNAG) ልዑክን ተቀብለው አነጋግረዋል። ስለ አካዳሚው ሪፎርምና የሽግግር ስትራቴጂ ገለፃ አድርገውላቸዋል።
መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአፍሪካ፤ የእስያ፣ የአውሮፓ፤ የመካከለኛው ምስራቅ እና የላቲን አሜሪካ አምባሳደሮች ዲፕሎማቶችና ቆንስላዎች ስለ አካዳሚው አጠቃላይ የሪፎርም ስራ ገለፃ ተደርጎላቸዋል።
የአፍሪካ ፣የአውሮፓ ፣የእስያ የመካከለኛው ምስራቅ እና የላቲን አሜሪካ አገራት አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በሱሉልታ የስልጠና ማዕከል ተገኝተው ችግኝ ተክለዋል፡፡
ለኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ስለ አካዳሚው የሪፎርም ስራዎችና የሽግግር ስትራቴጂ ገለፃ ተደርጓል።
ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች አካዳሚው እየሰራቸው ስላሉ ተግባራትና ወደፊት ለመሰራት ስላቀዳቸው ትልሞች ገለፃ ተደርጓል፡፡
ለፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት አመራሮች ስለ አካዳሚው ሽግግር እና ሪፎርም ገለፃ ተደርጓል።
ለትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት አመራሮች ስለ አካዳሚው አገልግሎትና የሽግግር ስትራቴጂ ገለፃ ተደርጓል፡፡

ለደቡብ ሱዳን የብሔራዊ ደህንነት ቢሮ አመራር ስለ አካዳሚው የሽግግር ስትራቴጂ ገለፃ ተደርጎላቸው በአካዳሚው ለመሰልጠን ፍላጎታቸውን ገልጸዋል፡፡
JICA Ethiopia (Japan International Cooperation Agency) ከፍተኛ ተወካይ ሺንታሮ ታካኖ እና ሌሎች አመራሮች ስለ አፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የሽግግር ስትራቴጂ ገለፃ ተደርጎላቸዋል፡፡ ከአካዳሚው ጋር ለመስራትም ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል።
በአዲስ አበባ ለሚገኙ 14 አለም አቀፍ ድርጅች ጋር ለመወያየትና የአካዳሚውን የሪፎርም ስራዎች ለማብራራት ጥያቄ ቀርቦ ከተወሰኑት ጋር ውይይት ለማድረግ ተችሏል፡፡ ከቀሩት ጋርም ለመወያየት ቀጠሮ ተይዟል፡፡
ከኢጋድ ጋር ለመስራት በተያዘው ዕቅድ መሰረት ከከፍተኛ የሥራ ኃላፊው ጋር ውይይት ተደርጎ በጋራ በሚያሰሩ ጉዳዮች ላይ መግባት ተደርሷል፡፡
ከአሜሪካ ኤምባሲ ጋር በጋራ ለመስራት ጥያቄ ቀርቦ ክቡር አምባሳደሩን ለማግኘት ቀጠሮ ተጠይቋል፡፡
ከተመረጡ የአውሮፓ፣ የአፍሪካ፣ የእስያ እና የላቲን አሜሪካ አገራት ጋር በጋራ ለመስራት ጥቄ ቀርቦ በውይይት ላይ ይገኛል፡፡

ለጤና ሚኒስቴር አመራሮች ገለፃ ለማድረግና የአካዳሚውን የሽግግር ስራዎች ለመግለጽ ተችሏል፡፡
ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለተውጣጡ ከፍተኛ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ስለ አካዳሚው የሽግግር ስትራቴጂና ሪፎርም ገለፃ ተደርጎላቸው በጋራ መስራት በሚቻልባቸው መስኮች ዙሪያ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
ለሸገር ከተማ ከንቲባ ፅቤት ኃላፊዎችና አመራሮች ስለ አካዳሚው ሽግግርና ሪፎርም ገለፃ ተደርጓል፡፡
ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አመራሮች የአፍሌክስን ሪፎርምና ሽግግር በተመለከተ ገለፃና ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ በጋራ በሚሰራባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡
ለፈረንሳይ የልማት ድርጅት (AFD) ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ስለ አፍሌክስ የሽግግር ስትራቴጂ እና ሪፎርም ገለጻ ተደርጎላቸው በጋራ ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት አሳውቀዋል።