African Leadership Excellence Academy
2.29K subscribers
2.48K photos
96 videos
6 files
114 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
The president of the Somali region, Mr. Mustafe Muxummed Cumar has closed a four-day training of the leadership of the party and the regional government held by the office of the Prosperity Party in the Somali region with the support of the African Leadership Training Institute (African Leadership Excellence Academy).

The president advised the leadership to come up with determination and hard work, to strengthen the jobs and service of the society— the party and the government will continue their role in developing the knowledge of leadership.

The president said that the plans of the government will focus on: strengthening security, completing the ongoing projects, quality of education, revenue, justice, rehabilitation of cities and resting places etc.
> "The current generation of leaders, you want to see the generation that was leading the region and the ones that would lead tomorrow, therefore you have to do your duties with confidence." """""
– President of DDS, Mr. Mustafe Muhummed Cumar.

In order to increase the understanding and political intelligence of higher leadership, the plan of the Prosperity Party is to implement this training.

*Stay connected to the official pages of the African Leadership Excellence Academy
Upcoming Event

🌟 Get Ready for the PL4GE Workshop - Cohort 2! 🌟

An engaging 3-day workshop dedicated to promoting gender equality in policy.

Participants from various ministries will delve into transformative concepts that empower them to shape a more equitable future.

📅 Date: Tuesday morning, June 17, 2025
📍 Location: AFLEX Sululta Campus

This workshop aims to provide transformative insights and practical tools that empower participants to integrate gender equality concepts into their policymaking processes.

💡 Focus: Promoting Gender Equality in Policy

#PL4GE #GenderEquality #PolicyWorkshop #AFLEX #TransformativeChange
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Africa Day 2025: H.E. Zadig Abreha, President of AFLEX, delivers a compelling opening address. Dive into his visionary insights on Africa's future and the path to transformative leadership.

👉Watch now!

#AfricaDay2025 #AFLEX
ክልሉ ያለውን እምቅ የተፈጥሮ ሀብት በአግባቡ በመጠቀም የህዝቦችን ህይወት መቀየር እንዲቻል አመራሮች በተለየ ትኩረት እንዲሰሩ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን አሳሰቡ።

ክልሉ ከአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ጋር በመተባበር "በእውቀትና በክህሎት የተገነባ አመራር ለላቀ ውጤት " በሚል መሪ ቃል ለክልሉ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀምሯል ።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን እንዳሉት ባለፉት ዓመታት በመላ ሀገሪቱ የአመራሮችን ክህሎት እና ጥበብ የሚያሻሽል ስልጠና እየተሰጠ መሆኑን ተናግረዋል ።

ስልጠናው እንደዬ ክልሎች ተጨባጭ ሁኔታ እየተሰጠ ነውም ብለዋል ።

የክልሉ ሁሉም አመራሮች በክልሉ የሚገኙ እምቅ የተፈጥሮ ሀብቶች ለምተው የህዝቦችን ህይወት መቀየር እንዲቻል መስራትን ቀዳሚ አጃንዳ ማድረግ እንደሚገባ አሳስበዋል ።

በተለይ ከቃል ያለፈ ስራ ለመስራት አመራሮች ስራዎቻቸውን በክህሎት እና በጥበብ መምራት ያስፈልጋልም ብለዋል ።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶ ኃላፊ አቶ ኢሳቅ አብዱልቃድር በበኩላቸው አመራሮች ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በቅጡ መረዳት ይገባቸዋል ብለዋል ።

የተጀመሩ የልማት ፣ የመልካም አስተዳደርና የሰላም ስራዎችን አጠናክሮ በማስቀጠል ለህዝቡ የተገባውን ቃል መፈፀም ይገባልም ብለዋል ።
ለዚህም እየተሰጠ ያለው ስልጠና የአመራሮችን የማስፈፀም አቅም ማሳደግ የሚያስችል መሆኑን ጠቅሰዋል ።

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዝዳንት አቶ ዛዲግ አብርሃ እንዳሉት ደግሞ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለው እምቅ የተፈጥሮ ሀብት የምዕራብ ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማዕከል መሆን የሚያስች አቅም መኖሩን ጠቅሰዋል ።

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ትኩረት ያደረጉ የስልጠና አርዕስቶች ላይ ስልጠና እየሰጡ ነው ።

ስልጠናው ለሚቀጥሉት አምስት ቀናት ይቆያል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Insightful and engaging Panel discussion on policies and practices in Africa

Africa Day - Pannal One - Policy In Practice-

What's the significance of celebrating Africa Day

How to remove barriers to integration

Panelists

🎤Zadig Abreha, AFLEX president

🎤Abebaw Bihonegn, IGAD head of mission to Ethiopia

🎤David Valee, AFLEX board member

🎤Gashaw Ayferam, Researcher, Institute of Foreign Affairs

#AfricaDay2025 #AFLEX #PanelDiscussion

#PolicyandPractice #EmpoweringYouth
"አፍሌክስ ጸጥታ በተሞላበት በራሱ ስፍራ መስራቱ ለስራው ውጤታማነት ጉልህ አስተዋጽዖ ያበረክታል!" ወንድዬ ለገሰ (ዶ/ር)

የአፍሌክስ አመራር እና ሰራተኞች በዋናው መስሪያ ቤት የአድራሻ ለውጥ ላይ ውይይት አደረጉ


አዲስ አበባ - ሰኔ 10/2017 - (አፍሌክስ):- በአዲስ አበባ የሚገኘው የአካዳሚው ዋና መ/ቤት ሱሉልታ ወደሚገኘው የአመራር ልማት ማዕከል የአድራሻ ለውጥ ሊያደርግ በመሆኑ በዚህ ሂደት የተቋሙን የአሰራር ውጤታማነት እና የሰራተኛውን ተጠቃሚነት ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል።

ውይይቱን የመሩት የአካዳሚው የቢዝነስና አስተዳደር ዘርፍ ም/ርዕሰ አካዳሚ ወንድዬ ለገሰ (ዶ/ር) ዋና መ/ቤቱ ከአመራር ልማት ማዕከሉ ርቆ መገኘቱና በኪራይ ህንጻ ላይ መሆኑ ተቋሙን ለብዙ ወጪዎች ዳርጎ መቆየቱን አስታውሰው አሁን የሚደረገው ለውጥ ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል።

"ሰራተኛ ወደ ስራው ቀርቦ መስራት አለበት!" ያሉት ዶ/ር ወንድዬ "አፍሌክስ ጸጥታ በተሞላበት በራሱ ስፍራ መስራቱ ለስራው ውጤታማነት ጉልህ አስተዋጽዖ ያበረክታል!" ብለዋል።

"የሰራተኛውን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እና የቤት ፍላጎትን ለማሟላት ከሸገር ከተማ አስተዳደር ጋር በጋራ እየተሰራ ነው።" ሲሉም አክለዋል።

በውውይቱ የትራንስፖርት እና የመመገቢያ ካፌ አገልግሎት ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች መሆናቸውን ተሳታፊዎች በጥያቄ መልክ አንስተዋል።