African Leadership Excellence Academy
2.13K subscribers
2.38K photos
89 videos
6 files
104 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፍሌክስ ፕሬዚደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ ለአመራሮች
#በአዲሱ_ዓለም_ራስን_ጠቃሚ_አድርጎ_የማቆየት_ጥበብ_ምንድን_ነው?_ከግለሰብ _እስከ_ሀገር
በሚል ርዕስ በሰጡት ስልጠና ላይ የተካተቱ ሀሳቦች ምንድን ናቸው?
👉 ለውጥ (Reform)፤ ማስፋት (Scaling-up) እና ሽግግር (Transformation) ምንድን ናቸው?
ለግለሰብ፤ ለቡድን፤ ለሃላፊ፤ለተቋማት፤ ለሀገር የሚኖራቸው ሚና ምንድን ነው?
👉 አብርሀም ሊንከንን የህይወት ዘመን የአሜሪካ ተወዳጅ ፕሬዚደንት ያደረገው ተግባር ምንድን ነው?
👉 የፎርድ መኪና አምራች ኩባንያ በመኪና ገዥዎች ልብ ውስጥ በታማኝነት ታትሞ እንዲቀር ያደረገው መቼ እና እንዴት የፈጸመው ተግባሩ ነው?
👉 ፓታጎኒያ ቃሉን ጠብቆ በመቆየቱ የትርፍ ህዳጉ በየዓመቱ 15% እያደገለት ዓመታትን ተሻግሯል። ምስጢሩ ምን ይሆን?
👉 ማዘር ተሬሳ ተወዳጅ ሆነው የዘለቁትና ስማቸውና ተግባራቸው ከትውልድ ትውልድ የተሻገረው ለምን ይሆን?
👉 ከባለታሪኮቹ ምን እንማራለን? ተንጋዶ የበቀለውን ለማስተካከል ምን አደረግን? ጥሩ ውጤት አምጥተን ያስጨበጨብንለትን ተግባር ወዴት አሻገርነው? ያስቸገረንን ሰንኮፍ ነቅለን የባህርይ ለውጥ ያመጣነውስ በየትኞቹ ስራዎቻችን ላይ ነው?
👉 የአፍሌክስ ፕሬዚደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ
#በአዲሱ_ዓለም_ራስን_ጠቃሚ_አድርጎ_የማቆየት_ጥበብ_ምንድን_ነው?_ከግለሰብ _እስከ_ሀገር
በሚል ርዕስ በሰጡት ስልጠና ላይ ሰፊ ማብራሪያ አላቸው። ሙሉውን ከቪዲዮው ያገኙታል።