African Leadership Excellence Academy
2.33K subscribers
2.52K photos
96 videos
6 files
118 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
December 19th ADDIS ABABA, the Public Leadership for Gender Equality (PL4GE) initiative was officially launched at the Skylight Hotel in Addis Ababa.

This important event was a collaborative effort involving the African Leadership Excellence Academy (AFLEX), the Ministry of Women and Social Affairs (MoWSA), and the Global Center for Gender Equality. The primary goal of the program is to empower both men and women political leaders through comprehensive training and unique facilitation styles.

AFLEX President Mr. Zadig Abreha opened the event, highlighting the critical role of political leaders in gender equality and women's participation in leadership for the advancement of national progress.

He reiterated AFLEX’s commitment to sustaining the PL4GE program until gender equality is firmly established in Ethiopia.
Alex Munive, Director of the Global Center for Gender Equality, spoke about the program's inclusive approach, emphasizing its relevance to the specific context of Ethiopia.
👍10
‘’በተለዋዋጭ የአመራር ስርዓት ውስጥ ያለውን እውነታ በመረዳትና በመገንዘብ፤ ሀገርን ለማገልገል ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል’’ አቶ ዛዲግ አብርሃ

ታህሳስ 11/2017 (አፍሌክስ)፡- በተለዋዋጭ የአመራር ስርዓት ውስጥ ያለውን እውነታ በመረዳትና በመገንዘብ፤ ሀገርን በዕውቀት ማገልገል እንደሚገባ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ ገለጹ።

ፕሬዚደንቱ ይህን የገለጹት በኢፌዴሪ ዋር ኮሌጅ ለሚማሩ የሶስተኛ ዙር የሀገር መከላከያ አመራሮች ስልጠና ላይ ነው።
👍8
The Future of Strategic Leadershp በሚል ርዕስ ስልጠና የሰጡት አቶ ዛዲግ፤ የዓለም አጠቃላይ ስርዓትም ሆነ የአመራር ስርዓት በተለዋዋጭ ሁኔታዎች ውስጥ እያለፈ እንደሆነ ጠቅሰው፤ አመራሩ ይህንን ሁኔታ በመረዳት እና በመገንዘብ የጠለቀ ዕውቀትና ክህሎት በመታጠቅ ለተቋሙ ተልዕኮ መሳካት ራሱን ዝግጁ ሊያደርግ እንደሚገባ ተናግረዋል።

አቶ ዛዲግ፤ የሀገራችን የአመራር ስርዓት ያለበትን ሁኔታ ከዓለም ነባራዊ እውነታ ጋር እያነጻጸሩ ሰፊ ገለጻ አድርገዋል። ከመሪነት ጋር በተያያዘ ኢትዮጵያ ምን አላት? ምንስ ይጎድላታል? የጎደላትንስ እንዴት እና ከየት ማሟላት ትችላለች? በሚሉ ሀሳቦች ዙሪያ ንድፈ ሀሳብን ከስራ ልምዳቸውና ከህይወት ተሞክሮአቸው ጋር በማዋሀድ ያቀረቡ ሲሆን፤ እየተቀየረ ባለው ዓለም ውስጥ የመከላከያ ሰራዊት ሚና ምን መሆን እንዳለበት አስገንዝበዋል።

ምን አይነት የአመራር ትውልድ ነን? የሚል ጥያቄን ያነሱት አቶ ዛዲግ፤ የተጀመረውን የሀገር መንግሰት ግንባታ የሚያጸኑ፤ አጥሩን አፍርሰው ድልዽዩን የሚገነቡ መሪዎች እንደሚያስፈልጉን ጠቅሰው፤ በሀገራችን እየፈረሰ ስላለው ግድግዳ እና እየተገነባ ስላለው ድልድይ አብነቶችን አቅርበው አስረድተዋል።

የበርካታ ሙያዎች ባለቤት መሆን፤ በፈጠራ የታገዙ አዳዲስ አሰራሮችን መተግበር፤ የዓለምን ሁኔታ መረዳትና መገንዘብ፤ ለለውጥ ዝግጁ መሆን፤ የተለያዩ ክህሎቶችን አጣምሮ መጠቀም፤ የጠላትን ወቅታዊ አቅም እና ፍላጎት ቀድሞ በመረዳት ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት ራስን ማዘጋጀት፤ እንደሚያስፈልግ በስልጠናው ላይ በስፋት ተነስተዋል።

መጪው ጊዜ የዓለምን የአመራር ስርዓት የሚፈትን ብቻ ሳይሆን መልካም ዕድልንም ይዞ እንደሚመጣ የተናገሩት ፕሬዚደንቱ፤ ከአዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶችና ሰው ሰራሽ አስተውሎቶች ጋር በመናበብ የግልንም ሆነ የተቋምን አቅም ማሳደግ እንደሚገባ ተናግረዋል።

ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ልዩ ክብር እና አድናቆት እንዳላቸው የገለጹት ፕሬዚደንቱ፤ ሰራዊቱ ከተሰጠው በላይ የሚሰጥ፤ ሀገርን ለማጽናት ህይወቱን የሚገብር መሆኑን ጠቁመው፤ የኢፌዴሪ ዋር ኮሌጅም እንደ አዲስ ከተደራጀ ጀምሮ የሰራዊቱን አመራሮችና አባላት በማብቃት በኩል ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ እንደሚገኝ ገልዐዋል።
የኢፌዴሪ ዋር ኮሌጅ ዋና አዛዥ ብ/ጄኔራል ቡልቲ ታደሰ በበኩላቸው አቶ ዛዲግ አብርሃ ጥሪያቸውን ተቀብለው በመምጣታቸውና እውቀትና ልምዳቸውን በማካፈላቸው አመስግነው፤ ወደፊትም ከአፍሌክስ ጋር በመስራት የተማሪዎቹን አቅም ለመገንባት እንደሚሰሩ ተናግረዋል።
👍7
የአፍሌክስ ፕሬዝዳንት አቶ ዛዲግ አብርሃ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ተገኝተው በተለዋዋጭ አለም ስትራቴጂያዊ አመራር የወደፊት እጣ ፈንታ ስልጠና ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች:-

▶️ ኢትዮጵያዊነት በደም ስራችን የተዋሃደ አንዳችን ያለ አንዳችን መኖር እንዳንችል ተደርጎ የተገመደ ነው።

▶️ ሁሉን አቀፍ ሪፎርም ማለት መዋቅራዊ ፣ተቋማዊ ፖሊሲና ስትራቴጂ ፣ ሥነባህሪያዊ አፈጻጸምን ያካተተ መሆን አለበት።

▶️ አመራር ከተመሪው በእውቀት እና ክህሎት በልጦና ተረድቶ መገኘት አለበት::

▶️ የአለም የአመራር ጥበብ በእውቀትና በቴክኖሎጂ እየተቀየረ ያለበት ሁኔታ ስላለ ቀጣይነት ያለው ማህበራዊ ሃላፊነት መወጣት በሚያስችል መልኩ መቃኘት አለበት፡፡

▶️ የስትራቴጂክ አመራር የሚሰጥ መሪ በቀላሉ ተገማች ያልሆነ በእውቀት፣በቴክኖሎጂ የተቀናጀና የተደገፈ መሆን ይጠበቅበታል::

▶️ የሰው ልጅ በብሔርና በመንደር ሳይታጠር ክቡሩን የሰው ዘር በማስቀደም ዘመናዊነትን በመላበስ ካለፈው አዎንታዊ ታሪክ ትምህርት በመውሰድ የነበረው አሉታዊ ታሪክም በመርሳት ለትውልድ የሚጠቅም ተቋማዊ አሰራርን በመዘርጋት ሃገር ማስቀጠል ይጠበቅበታል::

▶️ ውትድርና ሳይንስ ነው:: በተለያየ አቅጣጫ ማሰብና ማገናዘብ የሚችል መሪ ያለንበትን ውስብስብ አለም የተረዳና የተለያየ የቴክኖሎጂ ውጤቶች የሚያለማና የሚጠቀም እንዲሁም የሚታጠቅ መሆን ይኖርበታል፡፡

▶️ አንድ ስትራቴጂክ መሪ ብቻውን ተቋም ሊገነባ አይችልም ነገር ግን የመሪውና የተመሪው እውቀትና ክህሎት ተደምሮ በመደጋገፍና በመተባበር ወደ ተሻለ ደረጃ መድረስ ይቻላል።
👍8
▶️ ጊዜው አንዴ ተምረን ተመርቀን የምንቀመጥበት ሳይሆን የህይወት ዘመን መማርና እውቀትን በየጊዜው ማሻሻል የነበረንን የአሰራር ስርአት ማዘመን ሁልጊዜ የተሻሻሉ የአሰራር ስርአቶችና ስትራቴጂ ፖሊሲዎች ማዘጋጀትና መተግበር ይገባል።
👍9
የሁለት መሪዎች ወግ ✍🏾

⚫️በደቡባዊ አፍሪካ የጸረ ቅኝ ግዛት ትግል ሲነሳ የ2 ሰዎች ስም ሁሌም አብሮ ይነሳል። ማንዴላ እና ሙጋቤ።

ሁለቱም በየሃገራቸው የቅኝ ግዛት ውጤት የሆነውን ኢ-ፍትሃዊነት ታግለዋል፣ አታግለዋል። ድልም አድርገዋል።

🔹ከነጻነት በኋላ ግን የቅኝ ግዛቱን ዘመን ጠባሳ ለመሻር የሄዱበት መንገድ ግን ለየቅል ነው።

🇿🇦ኔልሰን ማንዴላ ከአርባ አመት በላይ ከቆየው የአፓርታይድ ስርዐት ደቡብ አፍሪካን ነጻ ሲያወጣ፣ ያለፈውን እንርሳው፣ የሚያስፈልገን ዕርቅ ነው ብሎ የነጩም የጥቁሩም የጋራ የሆነች ሃገር ለመመስረት በአፓርታይድ ስርዐት ውስጥ ገዢ መደብ የነበሩትን ነጮች ሃብትና ንብረታቸውን ይዘው እንዲቆዩ፣ በመንግስት አስተዳደር ውስጥም በአመራርነት ጭምር እንዲሳተፉ ፈቀደላቸው።

🇿🇦የማንዴላ መንገድ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር እንዲኖር ያስቻለ፣ ሃገሪቱ የጥሩ ኢኮኖሚ ባለቤት እንድትሆን ያደርገ ቢሆንም፣ ዛሬም ድረስ ነጮች በደቡብ አፍሪካ በጥቁሮች ላይ ላላቸው የኢኮኖሚ የበላይነት ዋነኛው ተጠያቂ ነው ይሉታል። እንዲያውም ጥቂት የማይባሉ ጥቁር ደቡብ አፍሪካውያን በዚህ የማንዴላ መንገድ የመከዳት ስሜት ተሰምቶናል ይላሉ።

🇿🇼የዚምባብዌው ሮበርት ሙጋቤ በበኩሉ ሃገሩን በኢያን ስሚዝ ከሚመራው ዘረኛ የነጭ መንግስት ነጻ ሲያወጣ፣ የቅኝ ግዛት ጠባሳ የሚሻረው ተበዳዩ ሲካስ ነው ብሎ፣ የዚምባብዌን መሬት ከነጮች ነጥቆ ለጥቁሮች አከፋፈለ።

🇿🇼ይህ የሙጋቤ አካሄድ በወቅቱ ዚምባብዌ ከአለም መድረክ እንድትገለል አድርጓል፣ ኋላ ላይም ሃገሪቱን ለኢኮኖሚ ውድቀት ዳርጓል እየተባለ ቢወቀስም፣ በብዙዎች ዘንድ ውሳኔው ዚምባብዌን ለዚምባብዌያውያን የመለሰ ነው ይባልለታል።

⁉️እርስዎስ በመሪዎቹ ቦታ ቢሆኑ ኖሮ የትኛውን አካሄድ ይመርጡ ነበር? ሃሳብዎን ያጋሩን።
👍4
Well-deserved recognition!

🎉AFLEX President Mr. Zadig Abreha and Mr. Alex Munive, Director of Global Center for Gender Equality presented certificates to the PL4GE program's amazing trainees and facilitators recognizing their commitment to empowering women in Public leadership.

#AFLEX
#PL4GE #GenderEquality #WomenInLeadership  #Ethiopia #LeadershipDevelopment #EmpoweringWomen #PublicLeadership #InclusiveLeadership #PartnershipForEquality
👍11
🌍 Ethiopia has always been a land of firsts the cradle of humanity, the birthplace of civilizations, and the heart of African unity. Now, it’s home to AFLEX, the African Leadership Excellence Academy a place where leadership isn’t just taught but lived and experienced.
📍 From the highlands of Sululta, where ideas meet action, we’re building a generation of leaders ready to take Africa forward.
The future starts here. The future starts with you. https://aflexacademy.gov.et
#AFLEX #EthiopianExcellence #PurpuosefulLeadership #LeadershipDevelopment #ShapeTheFuture #PurpuosefulLeadership #MakeADifference #Sululta #BuildingTheFiture #visionaryLeaders
👍8
🌟Exciting Plans for 2025!🌟
As we wrap up 2024, AFLEX is gearing up for an amazing year ahead:
🎙 Podcast Launch: Engaging discussions with
leadership experts.
🌍 More Conferences: Inspiring events for collaboration and growth.
📚 New Publications: Fresh insights to empower African leaders.
Join us in shaping the future of leadership in Africa! 🚀
#AFLEX #LeadershipDevelopment #2025
👍7
#upcomingevents

WHAT: Signing of Letter of Intent for Cooperation between Africa Leadership Excellence Academy (AFLEX) and IGAD

Participant: AFLEX Management and IGAD Management team

When: Tuesday 24 December 2024 at 2:30 pm

WHERE: IGAD Head Office, Addis Ababa

Telegram: https://t.me/afleexac
Website: https://aflexacademy.gov.et
Facebook: https://web.facebook.com/@aflexacademy.gov.et
LinkedIn: https://www.linkedin.com/.../african-leadership...
X (Twitter): https://x.com/Afleexacademy
#Partnership #LeadershipDevelopmentProgram #Collaboration #AFLEX
#IGAD
👍8
AFLEX: Building Strong Public-Private Partnerships for Africa’s Future 🌍🤝

At AFLEX, we believe in the power of collaboration! By partnering with private sector institutions, we create impactful initiatives that drive sustainable development in Ethiopia and beyond.

These partnerships leverage resources and expertise, fostering innovation and progress for all.

Together, we’re shaping a brighter future for Africa! Let’s make a difference! 🚀
👍11
🌍 AFLEX! Center for Behavioral Science in Public Policy Implementation! 🌍

Introducing our Center for Behavioral Science in Public Policy Implementation! 🚀

At AFLEX, we believe that evidence-based and context-specific policies are key to tackling the unique social, economic, and environmental challenges faced by Africa. 🌿

Our Center is dedicated to:

🔍 Conducting In-Depth Policy Analysis: We’ll dive into data and insights to craft meaningful solutions that resonate with local communities.

📊 Evaluating Impact: We’ll assess the effectiveness of policies to ensure they’re making a real difference in people's lives.

📢 Advocacy for Change: We aim to influence decision-making at all levels, amplifying voices for a brighter, more sustainable future.

Through innovative approaches rooted in behavioral science, we’re committed to bringing transformative change to public policy across the continent.

Join us in shaping a better tomorrow for Africa! 🤝
👍11
🌍 Establishing the Center for Asia, the Middle East, and Africa! 🌍

AFLEX is proud to announce the establishment of the Center for Asia, the Middle East, and Africa at the African Leadership Excellence Academy’s Sululta campus.

This initiative is driven by the deep economic, social, and political connections between Africa, Asia, and the Middle East—historically and in shaping our shared future.

The center aims to:

Strengthen existing ties across these regions.

Forge new partnerships with countries in Asia and the Middle East.

Organize and manage connections for more impactful collaborations.

Position Ethiopia as a vital link between Africa, Asia, and the Middle East.

We believe this center will serve as a hub for meaningful dialogue, partnerships, and progress on shared social and economic issues.

💡 Join Us!

AFLEX invites local and international partners to collaborate with us and bring this vision to life.

Let’s create a brighter future together!
👍8
ኢትዮጵያ ካላት የቱሪዝም ሃብት የበለጠ ተጠቃሚ እንድትሆን ዘርፉን ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ማስተዋወቅ እንደሚገባ ተገለፀ
______________________

ታኀሳስ 14 ቀን 2017 ዓ.ም. (ሱሉሉታ):- በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ አዘጋጅነት ለነባር ዲፕሎማቶች እና በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች እየተሰጠ ባለው ሥልጠና በዛሬ ውሎ የሀገር ገፅታ የማስተዋወቅ ክህሎት፣ እንግዶች አያያዝ እና እንክብካቤ ዙሪያ ያተኮረ ገለፃ ተሰጥቷል ።

ሁለቱም የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታዎች ክቡር አቶ ስለሽ ግርማ እና ዶ/ር እንደገና አበበ ገለፃውን ሰጥተዋል ።

በያዝነው ዓመት የካቲት ወር አጋማሽ በአዲስ አበባ የሚካሄደው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ እና በላቀ ደረጃ ለማስተናገድ የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት የጎላ መሆኑን ገልፀዋል ።

ሚኒስትር ዴኤታው ኢትዮጵያ በቱሪዝም ሀብቷ እጅግ የበዛ በመሆኑ ያሉንን አቅሞች በሚገባ ለውጭ አገር ጎብኝዎች እና እንግዶች ይበልጥ ማስተዋወቅ እንደሚገባ ገልፀዋል።

መንግስት ለቱሪዝም ልማት እና እድገት በሰጠው ልዩ ትኩረት አመርቂ ውጤቶች መመዝገባቸውን ተገልፆል ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ እናትዓለም መለስ በበኩላቸው በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን እና አዲስ አበባን ቀዳሚ የአፍሪካ የኮንፈረንስ ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች በተመለከተ ገለፃ ሰጥተዋል ።

በቀጣይም በጎ ፈቃደኛ ሰልጣኝ ወጣቶች (ካዴቶች) የአገራቸውን ገፅታ በማስተዋወቅ ትልቅ ኃላፊነት አለባቸው ብለዋል።
👍9