African Leadership Excellence Academy
2.32K subscribers
2.52K photos
96 videos
6 files
119 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
Exploring Identity in the #African_Davos_Project!

A key aspect of the #African_Davos_Project is the focus on identity. It is engaging in soul-searching for what it truly means to be African.
This initiative aims to transform #Africa from an agenda receiver to an agenda setter, ensuring that the continent shapes its future.
👍8
This includes hosting major summits on African issues, such as the Russia-Africa Summit and the Forum on China-Africa Cooperation, right here in Africa!
Through a series of conferences and collaborative discussions hosted in Sululta, leaders and thinkers will be engaged in meaningful conversations about the rich #African heritage, cultural diversity, and collective vision.
And Africans will be empowered to develop innovative solutions that resonate with the diverse communities across the continent.
Join us on this transformative journey of self-discovery!
Follow us to stay updated on our progress and insights from The #African_Davos_Project.
#Sululta_Davos #AFLEX #African_Davos_Project #African_Identity
👍12
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና የንብ ባንክ በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር አደረጉ::

በአመራር ልማት እና በአጋርነት መስኮች ላይም ውይይት ተደርጓል።

በውይይቱ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እሸቴ አበበ (ዶ/ር) በአመራር ልማት፣ በአፍሪካናይዜሽን ፕሮጀክት፣ በምርምር፤ በፋሲሊቲ መጋራት እና  በአፍሌክስ እየተሰሩ ስላሉ ስራዎች ለባንኩ ከፍተኛ ኃላፊዎች  አብራርተዋል።

አካዳሚው የኢትዮጵያንና የአፍሪካ መሪዎችን አቅምን በሚያጎለብቱ የሪፎርም ስራዎች ውስጥ መሆኑን የገለፁት እሸቴ  አበበ (ዶ/ር)፤ አፍሪካ እና ኢትዮጵያ  ከዓለም ማግኘት የሚገባቸውን ትኩረት እና ጥቅም ማግኘት እንዲችሉ የሚያደርግ የአፍሪካ ዳቮስ ፕሮግራም መቀረጹን አስታውቀዋል።

የንብ ባንክ የሰው ሀብት ካፒታል ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ዘውዱ ሀኪሙ  በቀረበላቸው ገለጻ፤ ስለተቋሙ ስራዎች በቂ ግንዛቤ ማግኘታቸውን ገልጸው
ተቋሙ ከፍተኛ ተግባርና ዝና ያለው መሆኑንም  ተገንዝበናል ብለዋል።

ኃላፊው ባንኩ  የራሱን የውስጥ ስራዎች እየሰራ መሆኑን አስታውቀው ስራዎቹ እንዳለቁ አብሮ ለመስራት ሁኔታዎችን እናመቻቻለንም ብለዋል።

አክለውም እንዲህ አይነት ተቋም በሀገራችን ይኖራል ብለን ባንገምትም ይዞ የተነሳው ራዕይ የሚያነሳሳና ድንቅ ተቋም እንደሆነ ተገንዝበናልም ብለዋል ።

በቀጣይም ተቋሙ በሚሰጠው የአመራር  ልማት ፕሮግራሞች ላይና የአካዳሚውን ፋሲሊቲ ለመጠቀም ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል ።
👍13
የአፍሌክስ አመራር አና ሰራተኞች የብልፅግና ፓርቲን ጉዞ የሚያስቃኝ የፎቶ አውደ ርዕይ ጎበኙ::
የሃሳብ ልእልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል አየተከበረ የሚገኘው የብልፅግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል አካል የሆነውን የፎቶ አውደርእይ የአፍሌክስ አመራር አና ሰራተኞች በሳይንስ ሙዝየም ተገኝተው ጎብኝተዋል::
አውደርእዩ ከለውጡ ጊዜ ጀምሮ ፓርቲው ከምስረታው አስከ አሁን ያደረገውን ጉዞ የሚያስቃኝ ሲሆን፤ ኢትዮጵያ በፓርቲው አና በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) አመራር ስር በበርካታ ዘርፎች ያሳካቻቸው ተግባራት፤ የገጠሙ ተግዳሮቶች አንዲሁም ፓርቲው ሁሉም ተጠቃሚ የሆነባትን የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሰነቀው ራዕይ በአውደርዕዩ ለእይታ ቀርበዋል።
የአፍሌክስ አመራር አና ሰራተኞች በጉብኝቱ ፓርቲው ባለፉት አምስት አመታት ውስጥ ያከናወናቸውን ስራዎች በመመልከታችው ደስተኞች መሆናቸውን ገልፀዋል።
👍13
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር አደረጉ::
በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የተተኪ አመራር ልማት አሰልጠኝ እና የስፔሻላይዝድ የአመራር ልማት ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ምትኩ ሀይሉ በአመራር ልማት፣ በምርምር፣በአፍሪካናይዜሽን ፕሮጀክት፣ እንዲሁም በአፍሌክስ እየተሰሩ ስላሉ ስራዎች ለኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ከፍተኛ ኃላፊዎች ገልፀዋል።
አካዳሚው የኢትዮጵያንና የአፍሪካ መሪዎችን አቅምን በሚያጎለብቱ የሪፎርም ስራዎች ውስጥ መሆኑን የገለፁት አቶ ምትኩ ሀይሉ ፤ አፍሪካ እና ኢትዮጵያ ከመላው ዓለም ማግኘት የሚገባቸውን ትኩረት እና ጥቅም ማግኘት እንዲችሉ የሚያደርግ የአፍሪካ ዳቮስ ፕሮግራም መቀረጹንም አብራርተዋል።
የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት የሰው ሀብት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ተሾመ ቢረዳ በቀረበላቸው ገለጻ፤ ስለ አካዳሚው እና ስለተቋሙ ስራዎች በቂ ግንዛቤ ማግኘታቸውን ገልጸዋል፡፡
ተቋሙም ሀገራችን ካላት ሀብት መካከል አንዱ እንደሆነና አቅም የሚፈጥር ተቋም መሆኑንም ተረድተናል ብለዋል።
ኃላፊው በቀጣይ ከአጭር ጊዜ አኳያ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት የሚያከናውናቸውን በፖስታ አገልግሎት ዙሪያ የሚደረጉ አገራዊ ሁነቶችን በአካዳሚው የአመራር ልማት ማዕከል ውስጥ ለማከናወን ፍላጎት ያላቸው መሆኑን አስታውቀው በአጭር ጊዜ አንድ ቡድን በማቋቋም አካዳሚውን ለመጎብኘት ፍላጎት እንዳላቸው ተናግረዋል፡፡
አቶ ተሾመ የአመራር ልማት ስራዎች ርዕሰ ጉዳዮች ተለይተው አካዳሚው የአመራር ልማት ስልጠና እንዲሰጣቸው ፍላጎት እንዳላቸው አስታውቀዋል፡፡
አብሮ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ በመነጋገር የጋራ መግባቢያ ስምምነት እንደሚያስፈልግም ገልፀዋል ።
👍9
The #African_Davos_Project aims to position Africa as a pivotal player in the competitive global economy and a new geopolitical landscape!

Together, we can transform Africa into an engine of growth, promoting peace and prosperity for all!
Join us as we pave the way for a brighter future!

#African_Davos_Project #AFLEX #Sululta_Davos
👍8
The Countdown Begins!📢
ONLY 4 DAYS TO GO!🎉 Are you ready to transform your leadership journey?
The Netsebrak Leadership Conference 2024 is just around the corner, and we can’t wait to see YOU there!
🎯 Highlights Awaiting You:
🔹 Inspirational Keynotes from Ethiopia’s top leaders.
🔹 Hands-on workshops to equip you with leadership skills.
🔹 Networking opportunities with like-minded change Makers.
🌟 Leadership is not just a skill it’s a movement. Join us as we create a legacy of collaboration, integrity, and transformation.
#4DaysToNLC #LeadershipInAction #NLC2024 #WomenInLeadership #EmergingLeaders #AFLEX #Sululta #BuildingTheFuture #PurpuosefulLeadership
👍11
"መሪነት ማለት የትም ቢሆን የሚመሩትን ተቋም ማወቅ እና መረዳት፣ በማገልገል ውስጥ ማስተማር እና መፈጸም፣ በመፈጸም ውስጥ ደግሞ የአገልጋይነትን ባህል ለሌሎች ማስተዋወቅ እና ብዙ መሪዎችን መፍጠር መቻል ነው!”
ወ/ሮ መሰረት ደስታ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የአመራር ልማት ዘርፍ ምክትል ርዕሰ አካዳሚ
👍17
With just Two days to go until the Netsebrak Leadership Conference, remember our motto: 🧭Leading with Purpose, Serving with Integrity!

Get ready to:

🔹Engage
🔹Learn
🔹And connect with fellow leaders committed to making a difference.

👉Don’t miss this opportunity to elevate your leadership journey!

#ነጸብራቅ_የመሪነት_ኮንፍራንስ #ኢትዮጵያ #AFLEX #Sululta #Netsebrak2024 #Leadership_Conference
👍10
ከኮንፍራንሱ ምን ይጠብቃሉ?

ነጸብራቅ የመሪነት ኮንፍራንስ ሊካሄድ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።

ከዚህ ኮንፍራንስ ምን እንደሚጠብቁ ሀሳብዎን ያጋሩን
👍12
"አንድን መሪ ሀያል የሚያደርገው የሚያነሳው ሀሳብ ነው ፤ አመራሮች ህዝባቸውን ወደፊት የሚያሻግሩ እንዲሆኑ በሀሳብ የላቁ ሊሆኑ ይገባል"
አቶ ዛዲግ አብርሃ
የአፍሌክስ ፕሬዝዳንት
👍16
በነጸብራቅ የመሪነት ኮንፍራንስ ሲሳተፉ:

👉 ውጤታማ መሪነት ምን እንደሚመስል በመሪነት ስፍራ ላይ ከሚገኙ ተጋባዥ እንግዶች ይሰማሉ

👉 መሪዎች ስለመሪነት ጉዞአቸው ከሚናገሩባቸው ቃለ-ምልልሶች ልምድ ይወስዳሉ

👉 መሪዎችን እና ኤክስፐርቶችን ጥያቄ ለመጠየቅ እድል ያገኛሉ

👉 በመሪነት ዙሪያ ሃሳብ እያነሱ ይወያያሉ

👉 ከመላው ኢትዮጵያ ከመጡ በተለያዩ የራ መስኮች ከተሰማሩ አዳዲስ እና ልምድ ካላቸው መሪዎች ጋር ኔትወርክ ይፈጥራሉ

ለአይን የሚማርክ ተፈጥሮአዊ ውበት ባላት ሱሉልታ፣ ደረጃውን በጠበቀው የአፍሌክስ ማሰልጠኛ፣ ለሶስት ቀናት ሙሉ ወጪዎ ተሸፍኖ፣ ከመላው ኢትዮጵያ ከመጡ እንግዶች ጋር፣ ስለመሪነት የህይወት ዘመን ትምህርት ይዘው ይሄዳሉ!

ነጸብራቅ የመሪነት ኮንፍራንስ
ከህዳር 26 እስከ 28 2017
በአፍሌክስ ሱሉልታ

#ነጸብራቅ_የመሪነት_ኮንፍራንስ #ኢትዮጵያ #AFLEX #Sululta #Netsebrak2024 #Leadership_Conference
👍16
With just one day to go until the Netsebrak Leadership Conference, remember our motto: 🧭Leading with Purpose, Serving with Integrity!

Get ready to:

🔹Engage
🔹Learn
🔹And connect with fellow leaders committed to making a difference.

👉Don’t miss this opportunity to elevate your leadership journey!

#ነጸብራቅ_የመሪነት_ኮንፍራንስ #ኢትዮጵያ #AFLEX #Sululta #Netsebrak2024 #Leadership_Conference
👍8
"የመሪነት ዋናው ቁምነገር ለህዝብ መሆን መቻል ነው። ሃገር የምትፈልገውን ነገር አውቆ የተሰጠን ሃላፊነት በዛ ልክ ለህዝብ ጥቅም ማዋል ሲቻል፣ ያ ነው መሪነት!"

ወንድዬ ለገሰ (ዶ/ር)
በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የአስተዳደር እና የቢዝነስ ልማት ዘርፍ ምክትል ርዕሰ
👍14
NLC 2024 Has Officially Started!

The big day is here! Participants are arriving, and the energy is high. Our esteemed guests and participants have arrived, and the atmosphere is filled with anticipation. NLC 2024 is now underway, marking the start of an exciting journey of meaningful discussions, valuable networking, and impactful sessions.

Stay tuned for updates as we move forward with this remarkable event.
#NLC2024 #LeadershipForChange #YouthEmpowerment #InspiredLeadership #EthiopiaRising #BuildingTomorrow #EmpoweredYouth #FutureLeaders #ConnectingMinds #CollaborationForChange #Networking #BeTheChange #InspiringGenerations #LeadersOfTomorrow #EthiopianLeadership #EthiopiaRising #BoldLeaders #VoicesForChange
👍9