የኢትዮጵያን ዕዳ ከ10 በመቶ በታች ለማድረግ ይሰራል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
*********************
በሚቀጥሉት ዓመታት የኢትዮጵያን ዕዳ ከ10 በመቶ በታች ለማድረግ እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
የኢትዮጵያ የብድር ጫና ከአጠቃላይ ሀገራዊ ጥቅል ምርት አንጻር ከነበረበት ከ30 ነጥብ 6 በመቶ ወደ 13 ነጥብ 7 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉንም ጠቁመዋል፡፡
በሚቀጥሉት ዓመታት ይህን አሃዝ ከ10 በመቶ በታች ለማድረግ እንደሚሰራም አስታውቀዋል፡፡
ባለፉት ስድስት ዓመታት መንግስት ምንም አይነት የንግድ ብድር አለመውሰዱን ያስታወሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ በተጠቀሰው ጊዜ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮ ቴሌኮምን ሳይጨምር 13 ቢሊዮን ዶላር ዕዳ መክፈሉን ገልጸዋል፡፡
“ይህም ለትውልዱ ዕዳን ሳይሆን ምንዳን ለማውረስ የምናደርገውን ሥራ የሚያግዝ ነው” ብለዋል፡፡

👍13
ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ከመሞትና ከመግደል በሰላማዊ መንገድ መታገል ውጤቱ የተሻለ ነው - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ከመሞትና ከመግደል በሰላማዊ መንገድ መታገል ውጤቱ የተሻለ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኃይል አማራጭ ይልቅ የሰላም አማራጭ ውጤቱ ከፍተኛ እና ተመራጭ መሆኑን አንስተዋል።
ሰላም ፈላጊ ብዙዎች ቢሆኑም ጥቂት ሰላም የማይፈልጉ ኃይሎች እንዳሉ በመጥቀስም በዓለም ላይ የሚገኙ መንግስታት ለዜጎች መኖሪያ ቤትም ማረሚያ ቤትም የሚገነቡት ለዚሁ ነው ሲሉ ገልጸዋል።
“እኛ ከማንም በላይ ሰላም እንፈልጋለን፤ ክላሽ መሸከም ምን ያህል ጉዳት እንዳለው ይገባናል” ብለዋል።
በዚህች ሀገር ላይ የሚጨበጥ ለውጥ ማምጣት እንፈልጋለን፣ ያን ለማድረግ ደግሞ ሰላም በእግጁ ያስፈልጋል ነው ያሉት።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሰላምን በተሟላ ሁኔታ ማረጋገጥ ካልተቻለ የምናስበውን እድገት ማምጣት እንቸገራለን ብለዋል።
ከአማራ እና በኦሮሚያ አካባቢ ከሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች ጋር ንግግር እንዳለ የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሁን እንጂ ንግግር እና ሰላም የሚፈልጉትን ኃይሎች እንዴት ከመንግስት ጋር ትነጋገራላችሁ ብለው የሚወቅሱ ሰዎች መኖራቸውን አንስተዋል።
መንግስት ግጭቶች በሰላም እንዲፈቱ ቅድሚያ ሰጥቶ መስራቱን በመግለጽ አሁንም ያለን አቋም የትኛውም አይነት አለመግባባት በሰላም እንዲፈታ ነው ብለዋል፡፡
የትኛውም አካል በኃይል እና ጥላቻ መጠፋፋትን እንጂ ዓላማውን ማሳካት አይችልም፤ ሰከን ብሎ ማሰብ ይገባል ሲሉም ገልጸዋል፡፡

👍14
“አማራ ክልልን ባለፉት ዓመታት የኢንዱስትሪ ማዕከል አድረገነዋል”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
**
(ኢ ፕ ድ)
አማራ ክልልን ባለፉት ዓመታት የኢንዱስትሪ ማእከል አድረገነዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከሕዝብ እንደራሴዎች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡
ሚኒስትሩ በሰጡት ማብራሪያ አማራ ክልልን ባለፉት ዓመታት የኢንዱስትሪ ማዕከል መሆን መቻሉን ጠቅሰው፤ ባለፉት ዓመታት በክልሉ የጨርቃ ጨርቅ፣ የዘይት፣ የሲሚንቶ እና ሌሎች ፋብሪካዎችን መገንባታቸውን በአስረጂነት ጠቀሰዋል፡፡
የክልሉን የመንገድ ግንባታ ችግርም ለመፍታት ከፍተኛ ጥረት መደረጉን እንዲሁም በባህር ዳር ከተማ በኢትዮጵያ ተሠርቶ በማያውቅ መልኩ ድልድይ መገንባቱን አንስተዋል፡፡
የኮሪደር ልማት፣ የመገጭ ግድብ፣ የፋሲል ቤተ መንግስት እድሳት እና ሌሎች የልማት ስራዎች በክልሉ እየተከናወነ መሆኑን አብራርተዋል፡፡
አማራ ክልል ካልተቀየረ ኢትዮጵያ ስለማትቀየር አማራ ክልል እንዲቀየር ተባብረን እንስራ ብለዋል፡፡

‹‹የገዢ ትርክት ዕሳቤ በመደመር መንገድ የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ነው››
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
*************
የገዢ ትርክት ዕሳቤ በመደመር መንገድ የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ6ኛው ዙር 4ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄ ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰጡት ምላሽና ማብራሪ፤ ገዢ ትርክት አሰባሳቢ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ገዢ ትርክት ውቅሮች ህገ መንግስታዊ፣ ሕብረብሔራዊ፣ ልማታዊ፣ የመማርና የጋራ ሕልም ውቅር አለው። በውስጡ እኩልነት፣ ዴሞክትራሲና ፍትህ አለ። ይህንን በመቀበል ለጋራ እድገት መሥራትም ያካትታል ነው ያሉት።
በገዢ ትርክት ኃይል ያሰባስባል የተሰበሰበው ኃይልም ለልማት ይውላልም ነው ያሉት፡፡
መደመር ማለት ትናንትናና ዛሬን፤ ዛሬና ነገን ማስተሳሰር ማለት ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ከትናንት ጠቃሚ ትርክቶች ብቻ በመውሰድ ተስፋን መሰነቅ ይገባል ብለዋል።

👍12
መንግሥት የጀመራቸው የሠላም ውጥኖች እንዲሳኩ ሁሉም ሊያግዝ ይገባል-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
መንግሥት የጀመራቸው የሠላም ውጥኖች እንዲሳኩ ሁሉም ሊያግዝ ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብስባውን በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤቱ አባላት በተነሱላቸው ጥያቄዎች መነሻነት ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እንዲሁም ቀጣናዊ፣አሕጉራዊና ዓለም አቀፋዊ የዲፕሎማሲዊ ጉዳዮች ላይ ምላሽና ማብራሪያ በመስጠት ላይ ይገኛሉ።
በዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፤ በፖለቲካዊ የሰላምና ደኅንነት ምላሽና ማብራሪያቸው ሰላም ለሰው ልጆች ለሁለንተናዊ እንቅስቃሴ መሰረት መሆኑን ገልጸዋል።
በዚህ ሀገር ላይ የሚጨበጥ ለውጥ ለማምጣት የተሰነቀውን ህልም እውን ለማድረግ ሰላም በእጅጉ እንደሚያስፈልግ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ሰላምን በተሟላ ሁኔታ ማረጋገጥ ካልተቻለ የሚታሰበውን ዕድገት ማስመዝገብ አስቸጋሪ እንደሚሆን አስገንዝበዋል።
በአማራም ሆነ በኦሮሚያ አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ጋር ንግግር መኖሩን ጠቅሰው፥ይህን አካሄድ የሚቃወሙ አካላት መኖራቸውን ጠቁመዋል።
ስለሆነም ተደጋጋሚ ግልጽ የሰላም ጥሪ መቅረቡን አስታውሰዋል።
በአገሪቱ በኋላ ታሪክም በኃይል ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረገው አካሄድ ፍረጃና ጥላቻን በማስተጋባት ብዙ ጉዳት ማስከተሉን አንስተዋል።
በመሆኑም መንግሥት የጀመራቸው የሠላም ውጥኖች እንዲሳኩ ሁሉም ሊያግዝ ይገባል ነው ያሉት።

👍11
“ኢትዮጵያ ሰላማዊ በሆነ መንገድ በቀይ ባህር ላይ የባህር በር ያስፈልጋታል፡፡ በዚህ ጉዳይ ወደ ኋላ የማይል ይፋዊ አቋም አለን፡፡
ነገር ግን ይህን ለማሳካት ጦርነትም ሆነ የኃይል አማራጭ አንፈልግም፡፡ ፍላጎታችንን ማሳካት የምንሻው በሰላማዊ አማራጭ ነው፡፡
ይህ ምክንያታዊና ፍትሐዊ ጥያቄ ነው፤ እኛ ባናሳካው ልጆቻችን ያሳኩታል፡፡ ኢትዮጵያ የትኛውንም ሀገር ላይ ወረራም ሆነ ጥቃት አትፈጽምም፡፡
ነገር ግን ኢትዮጵያን ለመንካት የሚሞክሩ ካሉ አሳፍረን እንመልሳለን፡፡ ይህን ማድረግ የሚያስችል በቂ አቅም አለን፡፡” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በውይይቱ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የሲዩሚሌሽን ዳይሬክተር እሸቴ አበበ (ዶ/ር) በአመራር ብቃት ማጎልበት፣ በአፍሪካናይዜሽን ፕሮጀክት፣ በጋራ ምርምር፤ በፋሲሊቲ መጋራት እና አለም አቀፍ ጉባኤዎችን በአፍሌክስ ለማከናወን እየተሰሩ ስላሉ ስራዎች ለባንኩ የሰው ሃብት ልማት የማኔጅመንት አባላት አብራርተዋል።
አካዳሚው የኢትዮጵያንና የአፍሪካ መሪዎችን አቅምን በሚያጎለብቱ የሪፎርም ስራዎች ውስጥ መሆኑን የጠቀሱት እሸቴ አበበ (ዶ/ር)፤ በተለይም አፍሪካ እና ኢትዮጵያ ከተቀረው ዓለም ማግኘት የሚገባቸውን ትኩረት እና ጥቅም ማግኘት እንዲችሉ የሚያደርግ የአፍሪካ ዳቮስ ፕሮግራም መቀረጹን ገልጸዋል።
የህበረት ባንክ የሰው ሃብት ልማት የማኔጅመንት አባላት በበኩላቸው በቀረበላቸው ገለጻ፤ ስለተቋሙ የሪፎርም፤ ማስፋትና ሽግግር ስራዎች በቂ ግንዛቤ ማግኘታቸውን ገልጸው፤ የተቋሙ ራዕይ የኢትዮጵያን እና የአፍሪካን አመራር አቅም ለመገንባት እንደተቀረጸ ለመረዳት መቻላቸውን ተናግረዋል።
ባንኩ በርካታ የሰው ሃይል ያለው በመሆኑ ከዘርፉ ጋር በሚገናኙ የአካዳሚው የአመራር ልማት ፕሮግራሞች ውስጥ አቅማቸውን ለመገንባት ፍላጎት እንዳላቸው የጠቀሱት የሰው ሀብት ማኔጅመንት አባላቱ፤ ከአካዳሚው ጋር በአመራር ልማት በጋራ መስራት የሚያስችል ዕድል እንዳለም ተናግረዋል።
የትብብር መስኮችን በተመለከተም የሁለቱ ተቋማት አመራሮች ተጨማሪ ውይይቶችን በማድረግ በጋራ መስራት የሚቻልባቸውን መንገዶችን ማፈላለግ እንዲቀጥሉ እና በባንኩ ካሉ ከፍተኛ አመራሮች ፍላጎት ጋር የተጣጣሙ የአመራር ልማት መርሃ ግብሮችን ለማዘጋጀትም ተስማምተዋል፡፡ የየተቋማቱ የበላይ አመራሮች የሚገናኙበትን እና ስትራቴጂያዊ ምክክር የሚደረግበትን ሁኔታ ለመፍጠርም መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡
በውይይቱም ላይ የባንኩ Human Capital Development Management አባላት አቶ በለጠ ተስፋዬ ፣ወ/ሮ ህይወት ከበደ እና አቶ ኤልያስ ገብሬ ተሳታፊ ሆነዋል። በቀጣይም ሱሉልታ የሚገኘውን የአመራር ልማት ማዕከል ለመጎብኘት ፍላጎት እንዳላቸው ተናግረዋል፡፡

👍16
An institution with roots tracing back to earlier leadership training efforts in #Ethiopia, reestablished in 2021, with a new name, vision, and mandate.
This transformation symbolizes a departure from traditional training methods, and focusing on inclusive, diverse, and dynamic #leadership_development.
#AFLEX (African Leadership Excellence Academy), a name reflecting a strong #African identity and is dedicated to #leadership_development through a structured approach to ongoing education.
*We envision becoming the #African_center_of_excellence in leadership, cultivating elite leaders who drive African prosperity.
*Our mission is to provide #African leaders with innovative learning, research, and collaborative experiences, enabling them to positively impact the lives of Africans.
#Leadership_Development #African_Leaders

What strategic goals are #AFLEX implementing to ensure the success of the organization?
#AFLEX has strategic reforms that aim to make AFLEX the center of excellence for African leadership but what does that mean? #AFLEX is doing this by concentrating on expanding infrastructure, offering varied #leadership programs, and nurturing strong partners to build a climate in which leaders can thrive. AFLEX is more than an institution; it is a community of individuals dedicated to #excellence, #collaboration and #positivechange, making it a crucial part of #AfricasFutureLeadership landscape.
Positive steps AFLEX implementing to be a success story:

#PanAfricanleadership Network: AFLEX is dedicated to building a network of leaders to share best practices and to collaborate on initiatives that serve the continent. It also connects our leaders for conversation opportunities beyond the classroom.
#Research and #policyinfluence: AFLEX is providing evidence based on the concerns of the African continent through research on governance, sustainable development. The insight from these studies guides recommendations on how policy should be made with leaders who are ready to take on immediate issues.
#HostingConferences: AFLEX seeks to be the primer destination for all the largest forums in Africa, like the #WorldEconomicForum in #Davos, Switzerland. AFLEX supports opportunities for leaders to network and influence policy by hosting events.

Welcome to #AFLEX
Nestled in the beautiful and green town of Sululta, just a quick drive from Addis Ababa, our state-of-the-art facility is designed for leadership development!

With a capacity of 300 rooms with private bathroom, a shower, work desk, and also are inclusive for special needs people, we offer;
Spacious auditoriums and conference rooms, ranging from smaller meeting rooms for up to 42 participants to auditorium with a capacity of 600 seats. All centers are with soundproof features that are furnished with all modern amenities!
A cozy restaurant, for 500 guests at a time that is equipped with industrial level kitchen!
A well-equipped gym, serving 24/7 for our esteemed guests!
And recreational facilities for relaxation. Our guests will be able to enjoy the scenic landscape and fresh air of #Sululta and #Entoto!
We give particular attention to our guests’ safety and security by taking safety measures that can be managed centrally from our control unit!
#AFLEX elevates Africa’s #leadership journey to the next level in a vibrant and inspiring environment!
#LeadershipDevelopment #Ethiopia #Sululta #TrainingFacility

#UPCOMING_EVENT
WHAT: Signing of Letter of Intent for Cooperation between Africa Leadership Excellence Academy (AFLEX) and the FFDRE Defence War College
WHO: Africa Leadership Excellence Academy President H.E. Zadig Abreha and FDRE Defence War College B/General Bulti Tadesse
Participant: AFLEX Management and FDRE Defence War College
When: Thursday 7 November 2024 at 9:30 am
WHERE: AFLEX Head Office, Addis Ababa
#Partnership #LeadershipDevelopmentProgram #Collaboration #AFLEX #FDREDefenceWarCollege
https://www.facebook.com/aflexacademy.gov.et
https://twitter.com/Afleexacademy
https://www.linkedin.com/in/African-leadership-excellence-academy-aflex-918830240/
https://t.me/afleexac

👍17
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
👍10