African Leadership Excellence Academy
2.35K subscribers
2.56K photos
96 videos
6 files
120 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
“To successfully implement our strategy and maintain our momentum, we need to augment our team with individuals who possess the necessary skills and expertise,” said Mr. Zadig. “Their inclusion in our workforce is crucial to driving our initiatives forward and achieving our objectives on time.”
In conjunction with our leadership strategy, we aim to collaborate on developing a fundraising strategy that aligns with our objectives. “We have always valued our partnership with UNDP and trust that your support will enable us to enhance our human resources and effectively execute our plans.” added Mr. Zadig.
Deputy Resident Representative for the program Affirms Commitment to Leadership Development and Collaborative Progress.
In a recent discussion, MS. Charu Bist, UNDP Deputy Resident Representative, expressed UNDP's unwavering support for AFLEX and its vision. “We recognize the importance of AFLEX initiatives and are dedicated to supporting you in realizing your goals,” she stated, reinforcing the commitment to advancing leadership capacity building for African and Ethiopian leaders.
Ms. Charu emphasized the necessity of partnership in this journey, declaring, “We need to see your progress, which is why we are fully supportive of your vision. UNDP is committed to collaborating with AFLEX to develop a successful Leadership Development Program and a robust fundraising strategy document.”
Recognizing the significant impact of effective leadership on African development, she praised AFLEX for its dedication to enhancing leadership capacity. “UNDP is well aware of the transformative work you are doing,” Ms. Charu remarked. “We believe that investing in leadership development is crucial for empowering future leaders and fostering sustainable growth in the region.”
“We look forward to working closely together to ensure that our collective efforts yield meaningful outcomes,” added Ms. Charu.
👍1
#Upcoming_Event: #Chevening_Scholarship Information Session for #AFLEX_Staff
Date: - August 20, 2024
Time: - 10 am-12 am
Location: - AFLEX Head office, Addis Ababa, Ethiopia
Join us for an informative session about the Chevening Scholarship program designed for AFLEX staff. This event will provide insights into the application process, eligibility criteria, and benefits of the scholarship.
Agenda:
-Introduction to Chevening Scholarships
- Overview of the program and its objectives
- Importance of the scholarship for professional development
- Eligibility and Application Process
- Detailed criteria for AFLEX staff
- Steps to apply and key deadlines
- Tips for a Successful Application
- Insights from previous scholars
- Best practices for crafting your application and essays
- Q&A Session
- Open floor for questions and clarifications
Who Should Attend:
- All AFLEX staff interested in pursuing advanced education opportunities abroad.
We look forward to seeing you there!
👍4
የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት የተቋማቸውን የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም በሆስፒታል ደረጃ  በፍኖተ ካርታ መልክ ለማዘጋጀት በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የአመራር ልማት ማዕከል ውስጥ ገብተዋል::

የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርምን በሆስፒታል ደረጃ  በፍኖተ ካርታ መልክ እያዘጋጁ እንደሆነ ዶ/ር አሳምነው ዋቅጅራ  ገልጸዋል፡፡

ይህ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርምን በሆስፒታል ደረጃ  በፍኖተ ካርታ መንገድ የማዘጋጀት ተግባር እሰከ ነሃሴ 11/2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይም ዶ/ር አሳምነው  ዋቅጅራ አስታውቀዋል ።

ሱሉልታ የሚገኘው የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የአመራር ልማት ማዕከል ለተለያዩ ተቋማት ልዩ ልዩ አገልግሎትን በጥራት የሚያቀርብ በመሆኑ በርካታ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ከአካዳሚው ጋር እየሰሩ ነው::
ነሐሴ 17፣ 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ዓሻራችንን እናኑር::

በአንድ መንፈስ በመላው ኢትዮጵያ ዓሻራችንን እናኑር፡፡ አንድ ከሆን ከዚህም በላይ እንችላለን!

አዋቂዎች ከ20 በላይ፣ ታዳጊወች ከ10 በላይ በመትከል ለሀገር ያለንን ፍቅር፣ ለትውልድ ያለንን ስጦታ በተገቢው ስፍራ እንግለጥ፡፡

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ነሐሴ 17!
5 ቀናት ቀርተውታል!
ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል!
#Ethiopia 🇪🇹
#አረንጓዴ_አሻራ
#600_ሚሊዮን_ችግኝ
#600_million_seedlings
#Worldrecord
#GreenLegacy
👍2
ነሐሴ 17!
4 ቀናት ቀርተውታል!
ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል!
#Ethiopia 🇪🇹
#አረንጓዴ_አሻራ
#600_ሚሊዮን_ችግኝ
#600_million_seedlings
#Worldrecord
#GreenLegacy
ነሐሴ 17!
3 ቀናት ቀርተውታል!
ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል!
#Ethiopia 🇪🇹
#አረንጓዴ_አሻራ
#600_ሚሊዮን_ችግኝ
#600_million_seedlings
#Worldrecord
#GreenLegacy
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ተጠሪ ተቋማት የ2016 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸምና የ2017 የትኩረት አቅጣጫዎችን ከዝግጅት ምዕራፍ ጀምሮ ያገኙትን ውጤትና ያጋጠማቸውን ተግዳሮቶች ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት አቅርበዋል። የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚም ከተጠሪ ተቋማት አንዱ በመሆኑ በአካዳሚው ምክትል ርዕሰ አካዳሚ ወንድዬ ለገሰ (ዶ/ር) በኩል ሪፖርትና ዕቅድ አቅርቧል። ለተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶችም የአፍሌክስ ፕሬዚደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ሶስተኛ ዙር የSpecialization Leadership Development Program ስርዓተ ስልጠና (curriculum) ቀረጻ ተግባሩን አጠናቀቀ።

ከነሀሴ11/2016 ዓ.ም እሰከ ነሀሴ 14/2016 ዓ.ም ድረስ በተከናወነው የ3ኛው ዙር የSpecialization Leadership Development Program ስርዓተ ስልጠና (curriculum) ቀረጻ ከአካዳሚውና ከተለያዩ ተቋማት በርካታ ባለሙያዎች እንደተሳተፉና ባለሙያዎች ወደዝግጅት ከመግባታቸው በፊት በስርዓተ ስልጠና አዘገጃጀትና ሞዳሊቲ ላይ ሰፋ ያለ ግንዛቤ እንዳገኙ የሪፎርም ኮሚቴ አስተባባሪው ሞገስ ሎጋው (ዶ/ር) ገልጸዋል።

ለዝግጅት ምቹ ሁኔታ ለመፍጠርም ከስርዓተ ትምህርት ዝግጅት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸውን የተለያዩ ሰነዶችና ፎርማት ለባለሙያዎች እንዲደርሳቸው መደረጉን የጠቆሙት የሪፎርም ኮሚቴ አስተባባሪው፤ የተዘጋጁት ዜሮ ድራፍት ስርዓተ ስልጠናዎች በጋራ መድረክ ቀርበው ውይይት ከተደረገባቸው በኋላ ወደየተቋማቱ ተመልሰው በተቋማት ከፍተኛ የበላይ አመራሮችና ባለሙያዎች ዳብረው፤ አካዳሚው በቀጣይ በሚያዘጋጀው የቫሊደሽን ወርክሾፕ ላይ ቀርበው የመጨረሻ ቅርጻቸውን እንዲይዙ ስምምነት ላይ መደረሱንም ሞገስ ሎጋው (ዶ/ር) ተናግረዋል።
በተያያዘም አካዳሚው በቀጣይ በአመራር ተግባራቸው የላቀ ብቃት ለሚያሳዩ አመራሮች ለማበረታቻና ማነቃቂያ የሚያበቃው የአፍሌክስ አመራር ኤክሰለንስ አዋርድ መነሻ ሰነድ ተዘጋጅቶ በስርዓተ ስልጠና ዝግጅት ለተሳተፉ የተለያዩ ባለሙያዎች ቀርቦ ወይይት የተደረገበት ሲሆን ይሄው ሰነድ የተቋማት ከፍተኛ የበላይ አመራሮችና ባለሙያዎች የበለጠ አዳብረውት የስራ ሰነድ ይሆን ዘንድ ለአስተያየት ወደየተቋማት እንደተላከም ሞገስ ሎጋው (ዶ/ር) ጨምረው ተናግረዋል።

የSpecialization Leadership Development Program ስርዓተ ስልጠና (curriculum) ቀረጻ አካዳሚው ቁጥራቸው 35 ከሚሆኑ ተቋማት ጋር በመቀናጀት በሶስት ዙር 35 ያክል ስርዓተ ስልጠናዎች እንዲዘጋጁ አድርጓል፡፡ ከነዚህም ውስጥ 15 የሚሆኑት በመጀመሪያው ዙር፣ 12ቱ በ2ኛው ዙር የተከናወኑ ሲሆኑ ቀሪዎች 8ቱ ደግሞ በሶስተኛ ዙር መከናወናቸውን የሪፎርም ኮሚቴ አስተባባሪው ሞገስ ሎጋው (ዶ/ር) ገልጸዋል።
👍2
#2_ቀናት_ቀሩት

በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል እንዘጋጅ

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል እንድትችሉ የሁሉንም ማህበራዊ ሚዲያ እና ድረ-ገጽ አድራሻዎች እንጠቁማችሁ.

Unlock a world of connection and stay up to date with the African Leadership Excellence Academy. Discover all our social media and website addresses, empowering you to follow us and access our updates through a diverse array of options.

https://twitter.com/Afleexacademy
https://www.t.me/afleexac
https://www.linkedin.com/.../african-leadership.../
https://www.youtube.com/@aflex2676
https://www.instagram.com/aflexacm/
aflexacademy.gov.et
ነሃሴ 17!
1 ቀን ብቻ ቀረን!

ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን
ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል!

#Ethiopia 🇪🇹
#አረንጓዴ_አሻራ
#600_ሚሊዮን_ችግኝ
#Worldrecord
#GreenLegacy