African Leadership Excellence Academy
2.3K subscribers
2.49K photos
96 videos
6 files
116 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
upcoming Training @ AFLEX Being a Leader and Exercising Leadership Effectively
የህብረተሰቡን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የአመራር ክህሎትና ብቃት ማጎልበት ላይ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተጠቆመ።
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ለሲቪል ማህበራት፣ለግልና መንግስት ተቋማት አመራሮች በአመራር ክህሎት ዙሪያ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ስልጠና እየተሰጠ ነው።
በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የፕሮግራም ዘርፍ ምክትል ርዕሰ አካዳሚ ህይወት አለማየሁ አካዳሚው አመራሩን ወደ ልህቀት ይወስዳል የተባለ ስልጠና ትናንት ሲጀመር እንደገለጹት፤ ውጤታማ አመራር ለመፍጠር ስልጠና ወሳኝ መሆኑንና ብቃት ያላቸው ተተኪ አመራሮችን ለማፍራት ያግዛል ብለዋል።
እየተሰጠ ያለው ስልጠና በመንግስት፣ በግልና በአካዳሚው ውስጥ ላሉ ከፍተኛ አመራሮችና በፖለቲካው መስክ ላሉ አመራሮች ጭምር መሆኑን የጠቀሱት ምክትል ርዕሰ አካዳሚዋ፤ ወቅቱን የዋጀና የአመራር ጥበብን የተላበሰ አመራር ለማፍራት እየተሰሩ ካሉ ስራዎች አንዱ ስልጠና መሆኑን ተናግረዋል። የስልጠናው ዋና ዓላማ አመራሮችን ወደ ልህቀት መውሰድ መሆኑን የገለጹት ምክትል ርዕሰ አካዳሚዋ፤የሚሰጠው ስልጠናም በተለያዩ የኃላፊነት ቦታ ላይ የሚያገለግሉ አመራሮች በተሻለ እውቀትና ክህሎት ህዝቡንና ተቋማቸውን እንዲመሩ የሚያስችል መሆኑን ገልጸዋል።
በአካዳሚው የሚሰጡ ስልጠናዎች አጫጭርና የአመራር ጥበብን የሚያላብሱ መሆናቸውን በመጥቀስም ሰልጣኞች በስልጠና ያገኙትን ክህሎት በስራ ላይ ለመተግበር አላማ ይዘው እንዲሰሩ ትልቅ አቅም የሚፈጥር ነው ብለዋል። በቀጣይም ስልጠና በወሰዱ የአመራር ተቋማት ላይ የስልጠናው ውጤት ምን እንደሚመስል ጥናት ይደረጋል ብለዋል።
African Leadership excellence Academy (AFLEX) collaborated with Addis Ababa University (AAU) and American-based Foundation for Ontological Leadership School on Leadership Training

Leadership training is being offered by AFLEX to 80 participants from Addis Ababa University, civil society organizations, private, and public institutions.

During the opening session, Mrs. Hiwot Alemayehu, Vice Chief of the Academy, said that training is crucial in creating effective leadership and skilled emerging leaders. The primary goal of the training is to assist leaders in achieving excellence. Through the training, leaders in a variety of positions of leadership will be more capable to handle their leadership systems and organizations that are under their authority.
AFLEX and Ethiopian Airlines (EAL) jointly started conducting research on "INSTITUTIONAL LEADERSHIP, CAPABILITY and INSTITUTIONAL DEVELOPMENT OF ETHIOPIAN AIRLINES". Significance of this research is mainly 1) To Draw lessons on institutional leadership that can be replicated by other public & private institutions in the continent፣ 2) To fill the research gap on key areas of institutionalization of EAL and 3) To provide policy recommendations for institutional building.