የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ አመራርና ሰራተኞች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ፡፡
"በደም የተከበረ በላብ የታሰረ ዘላቂ ሰላምና ቀጣይነት ያለው ዕድገት የማረጋገጥ ውጥኖች" በሚል የውይይት ሰነድ ላይ የአካዳሚው አመራርና ሰራተኞች የተሳተፉ ሲሆን በአገራዊ ብልፅግና እንቅፋትና ተግዳሮቶች ላይ እንዲሁም መንግስት በጦርነትና በችግር ውስጥ ሆኖ ያከናወናቸው የኢኮኖሚ፤ የማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል፡፡