African Leadership Excellence Academy
2.12K subscribers
2.38K photos
89 videos
6 files
104 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
#የጀመሩትን_የመጨረስ_ሳይንስ_ጥበብ_መሰረታዊ_እና_ሁሉን_አቀፍ_ለውጥ_የማስመዝገብ_ሃይል - ከግለሰብ እስከ ሃገር- በዛዲግ አብርሃ

The science and the art of finishing - from individual to national endeavors

❗️አለም ባልተጠናቀቁ ጅምሮች የተሞላች ናት።

❗️ታሪክ የሚሸልመው ጀማሪዎችን ሳይሆን የጀመሩትን የሚጨርሱትን ነው!

ዛሬ ማታ በአካዳሚው ዩቱዩብ ቻናል እና ፌስቡክ ገጽ ይጠብቁን
አፍሌክስን በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ለማግኘት ከታች ያሉ ሊንኮችን ይጠቀሙ

https://shorturl.at/1Pirn
https://www.tiktok.com/@aflex_academy?_t=ZM-8t1gJsnIFgT&_r=1
https://x.com/Afleexacademy?s=09
https://t.me/afleexac
https://web.facebook.com/@aflexacademy.gov.et
https://aflexacademy.gov.et
http://www.youtube.com/@AfricanLeadershipExcellenceAca
Africa Day 2025: Investing in Our Future - Coming Soon!

The future of Africa is education!

Be part of a pivotal moment at the #Africa_Day_2025 commemoration, hosted for the second time by AFLEX in the dynamic town of Sululta, Ethiopia. On May 24th.

Occasion: 62nd anniversary of the OAU/AU

Event: Africa Day 2025 Commemoration

Theme: 'Education for All: Empowering Africa's Future'

📆 May 24, 2025

Location: AFLEX, Sululta, Ethiopia

Key Attendees: AU Commissioners,
Ministers, University Presidents, Scholars, Youth Leaders

Prepare to engage with a diverse and influential audience of 300 participants, including high-profile guests and panelists from across the continent.

And, we have a surprise guest lined up to make this event even more special!

Keynote addresses, dynamic panel discussions, youth-led policy dialogues and Networking opportunities await you on this significant day!

Ready to shape Africa's future through education Be there on May 24th at AFLEX in Sululta❗️
"አሚኮን መለወጥ እና ማሻሻል ክልሉን በሁለንተናዊ መንገድ ማሻሻል ነው" አቶ ዛዲግ አብርሃ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ጋር በመተባበር "የመሪነት ጥበብ" በሚል መሪ ሃሳብ ለኮርፖሬሽኑ መሪዎች ሲሰጥ የቆየውን ሥልጠና አጠናቅቋል፡፡ ሥልጠናው የዕውቀት፣ የክህሎት እና የቴክኖሎጂ ክፍተትን ከመሙላት ባሻገር ዘመኑን የዋጀ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡
በሥልጠናው ማጠናቀቂያ መርሐ ግብር ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት ሠልጣኞች የሥልጠናው ርእሰ ጉዳዮች ዘመኑን የዋጁ እና ተቋማዊ ተልዕኮን ለመወጣት የሚያግዙ ናቸው ብለዋል፡፡ አሚኮ በቴክኖሎጂ የዘመነ እና አሁን ያለውን የዓለም የሚዲያ ዕድገት ታሳቢ ያደረጉ ሥራዎች ለመሥራት ዝግጅቶች እያደረገ እንደኾነ ያነሱት ሠልጣኞቹ በየደረጃው ያለውን የሰው ኀይል በዕውቀት እና ክህሎት ለማብቃት የሚደረገው ጥረትም አበረታች ነው ብለዋል፡፡

ሥልጠናው በተለይም በሙያቸው የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖራቸው፣ ዓለም አቀፋዊ ነባራዊ ሁኔታውን እንዲረዱ ያደረገ እና ለሥራቸው አጋዥ የኾኑ እይታዎችን ያገኙበት መኾኑን ጠቅሰዋል። በቀጣይም ራሳቸውን ለማብቃት፣ ለማሻሻል እና ተወዳዳሪ ለመኾን ዝግጅት የሚያደርጉበት እንደሚኾን አንስተዋል፡፡

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ ኮርፖሬሽኑ ከአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ጋር በመተባበር ለመሪዎች የተሰጠው ሥልጠና የኮርፖሬሽኑን ስትራቴጂክ ዕቅዶች ለማሳካት እና ኮርፖሬሽኑ የተጣለበትን ኀላፊነት ለመወጣት የሚያግዝ ነው ብለዋል፡፡ ከአሚኮ ጋር በመተባበር ሥልጠናውን ለሰጠው የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚም ምሥጋና አቅርበዋል፡፡

ሥልጠናውን የሰጡት የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዝዳንት ዛዲግ አብርሃ ሚዲያው ተፅዕኖ ፈጣሪ ኾኖ የሕዝብን እውነተኛ ማንነት በበጎ መግለጽ እስኪችል ድረስ አልሞ መሥራት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡

አሁን ላይ በበጎም ይሁን በመጥፎ የምናውቃቸው ሀገራት የሚዲያ ተፅዕኖ ውጤት ናቸው ያሉት አቶ ዛዲግ "አሚኮን መለወጥ እና ማሻሻል ክልሉን በሁለንተናዊ መንገድ ማሻሻል ነው" ብለዋል፡፡ የሰው ኀይሉን በሥልጠና ለማብቃት የሚደረገውን ጥረት እንደሚደግፉም ተናግረዋል፡፡

የአፍሌክስ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇

https://shorturl.at/1Pirn

https://www.tiktok.com/@aflex_academy?_t=ZM-8t1gJsnIFgT&_r=1

https://x.com/Afleexacademy?s=09

https://t.me/afleexac

https://web.facebook.com/@aflexacademy.gov.et

https://aflexacademy.gov.et

http://www.youtube.com/@AfricanLeadershipExcellence