African Leadership Excellence Academy
2.35K subscribers
2.56K photos
96 videos
6 files
120 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ፋሲካው ሞላ በበኩላቸው መንግስት ባለፉት አምስት ዓመታት የሪፎርም ማሻሻያዎች ካደረገባቸው የስራ ዘርፎች አንዱ የሲቪል ማህበረሰብ እንደሆነ ጠቁመዋል።

በተደረገው የሪፎርም ማሻሻያም ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምቹ የስራ ሁኔታ ፈጥሯል ብለዋል።

ይሁን እንጂ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሀገሪቱን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን ቢያከናውኑም ካላቸው አቅም አንጻር ያበረከቱት ሚና በቂ አለመሆኑን ተናግረዋል።

ለዚህም ድርጅቶቹ ያላቸውን አቅም በሚገባ ተጠቅመው አለመስራት ፣ ጠንካራና ቀጣይነት ያለው ተቋም አለመገንባት መሆኑን ጠቁመዋል።

በተጨማሪም ለተቋቋሙለት ዓላማ አበክሮ ያለመስራትና የፋይናንስ ችግራቸውን ለመፍታት የሚያስችላቸውን አቅም አለመፍጠር እንደሆነ አብራርተዋል።

እነዚህን ተግዳሮቶች ለመፍታት ብቁ የሆኑ አመራሮች በዘርፉ ማፍራት ተገቢ መሆኑን አንስተው ይህንንም ለማድረግ የሚያግዝ ፊርማ ዛሬ ተፈራርመናል ብለዋል።

የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት አህመድ ሁሴን በበኩላቸው በኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት እንዲረጋገጥና የሀገርና የህዝብ ችግሮችን ለመፍታት ተቋማቶች በጋራ ተቀናጅተን መስራት የሚጠይቅበት ወቅት ነው ብለዋል።

በመሆኑም የስምምነት ፊርማው እንደ ሀገር ተጨባጭ እድገትን ለማምጣት የሚደረገውን እንቅስቃሴ እውን ለማድረግ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ነው ያሉት።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት መፈራረሙን በተመለከተ አዲስ ዋልታ ቴቪ መርሀ-ግብሩን እንዲህ ዘግቦታል፡-
AFLEX and MoWE Sign Collaboration Agreement: Uniting for a Water and Energy Revolution in Africa.
AFLEX (African Leadership Excellence Academy) and the Ministry of Water and Energy (MoWE) of the Federal Democratic Republic of Ethiopia have signed a collaboration agreement.
The purpose of this Joint Understanding is to enable collaborative efforts between the parties in areas of shared interest and establish a framework for effective achievement of objectives.
The collaboration will focus on research analysis, joint leadership development and training programs, experience sharing, idea generation, and organizing joint events.
The agreement includes the participation of MoWE staff in leadership development programs offered by AFLEX, exploring opportunities for extending leadership development services, organizing joint events, undertaking joint research and institution-building activities, and facilitating exposure visits and leadership development programs.
Overall, the Mutual Cooperation Document serves as a formal agreement that solidifies the commitment of the involved parties to work together, share knowledge and resources, and achieve their shared objectives. It establishes a foundation for long-term collaboration and sets the stage for fruitful cooperation in areas of mutual interest.
The agreement was signed by Mr. Zadig Abreha, representing AFLEX, and Dr. Ing. Habtamu Itefa, representing MoWE.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ከውሀ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት መፈራረሙን በተመለከተ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት መርሀ-ግብሩን እንዲህ ዘግቦታል፡-
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ በበኩላቸው የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ በውሃና ኢነርጂ መስክ የአመራር ልማትን ማጠናከር ያስፈልጋል፡፡
በዘርፉ የሚከናወኑ አቅም ግንባታ ሥራዎችን መነሻ በማድረግ ከልህቀት አካዳሚው ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙንም አመላክተዋል።
ተቋሙን በሰው ኃይል፣ የውሃ ሀብት አስተዳደር፣ በመጠጥ ውሃ፣ በአስተዳደርና ተመሳሳይ ጉዳዮች አቅምን መገንባት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡
ከዓለም ባንክ ከሚገኙ ድጋፎች ከኢትዮጵያ ውጪ በተለያዩ ሀገራት ላይ የአቅም ግንባታ ሥልጠናዎች እንደሚደረጉ ጠቅሰው፤ የመግባቢያ ስምምነቱ ተቋሙ ለሥልጠናዎች የሚያወጣውን የውጪ ምንዛሪ እንደሚያስቀር ገልጸዋል።
አካዳሚው ተቋማትንና ሀገርን ለመገንባት የሚያስችል መሆኑን ገለጹት ኢንጂነር ሀብታሙ በቀጣይ የጋራ እቅድን በማውጣትና የሚሰጡ ሥልጠናዎችን በመለየት ሀገሪቱን የውሃ ሀብት በአግባቡ ለመጠቀም መነሻ እንደሚሆን አስረድተዋል።
የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ በውሃና ኢነርጂ መስክ የአመራር ልማትን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ።
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል።
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ አቶ ዛዲግ አብረሃ በስምምነቱ ወቅት እንደገለጹት፤ ፤ በውሃና ኢነርጂ መስክ የሚከናወነው የአመራር ልማት ሥራ በቀጣይ ለአፍሪካ ሀገራትም እንዲተርፍ ይደረጋል ሲሉ አመላክተዋል።
በአሁኑ ወቅተ በዘርፉ የሥልጠና እንጂ የአመራር ልማት ፕሮግራሞች አለመኖራቸውን ጠቅሰው፤ ሀገሪቱ በበርካታ መስኮች የአመራር ልማት መስኮች እንደሚያስፈልጋት ገልጸዋል።
ኢትዮጵያ የውሃ ልማትና ሀብቷን እንድትጠቀም የሚያስችል አመራር መፍጠር ያስፈልጋል ያሉት ርዕሰ አካዳሚው፤ በውሃ ሀብት ልማት ዘርፍ የሚፈጠር አመራር የኢትዮጵያን ዕጣ ፋንታ ይወስናል ብለዋል፡፡
የውሃው ሀብት ከፍተኛ የመሪነትና ቦታና ሥራ የሚያስፈልገው ዘርፍ መሆኑን ገልጸው፤ ኢትዮጵያ የውሃና ኢነርጂ ሀብቷን በተጠቀመች ቁጥር መዳረሻዋ ብልጽግና ይሆናል ሲሉ ተናግረዋል።
አቅም ግንባታው ቀደም ሲል ይወጣ የነበረው የውጪ ምንዛሪ በሀገር ውስጥ ለማስቀረት እንደሚያስችል የጠቆሙት አቶ ዛዲግ፤ በዘርፉ አስፈላጊ የሆኑ የአመራር ልማት ፕሮግራም አመራሮች ተደግፎ ወደ ፊት ለማራመድ ያስችላል ብለዋል፡፡
ኢትዮጵያ ለአፍሪካ የሚተርፍ የአመራር ልማት ሥራዎችን እንደምትሰራ ጠቅሰው፤ በውሃና ኢነርጂ መስክ የሚሠራውን የአመራር ልማት ሥራ በቀጣይ በዘርፉ የተሻለ ውጤት እንደሚያመጣ እምነታቸው መሆኑን ገልጸዋል።
AFLEX and UNESCO Build a powerful alliance to drive African leadership and innovation at the collaboration meeting.
ADDIS ABABA, March 18, 2024: AFLEX and UNESCO held a collaboration meeting at the United Nations Educational, Scientific, and Cultural Organization (UNESCO) Niger Hall.
During the meeting, Mesfin Behailu, the project manager of the Women Leadership Development Program at AFLEX, presented about AFLEX.
He described AFLEX as a place where academic rigor meets worldliness, unlocking the best in Ethiopia and Africa.
He also highlighted the African Davos project and strategic aspirations, emphasizing the nurturing and staging of African leadership.
👍1
Additionally, he discussed the creation of a marketplace for idea production and dissemination, as well as the establishment of Sululta as a center city for international conferences, like Davos in Geneva.
The aim was to create a positive atmosphere where African issues are prioritized by Africans on African land, while also introducing a leadership award program.
Tilahun Arega, the acting vice chief of the program, presented possible areas of partnership during his session.
Abdulahi Salifu, the UNESCO representative, congratulated the initiatives and emphasized the need to focus on areas of collaboration.
Lydia Gachungi, the UNESCO Regional Adviser for the Safety of Journalists, appreciated the presentation of AFLEX and highlighted numerous potential areas of collaboration.
Throughout the meeting, the UNESCO group actively engaged with the AFLEX team, raising pertinent questions, and providing valuable comments.
The AFLEX team responded with clarity and provided the necessary clarifications, resulting in a fruitful exchange of ideas and perspectives.
In conclusion, Abdulahi Salifu restated UNESCO's commitment to education for citizens and encouraged AFLEX to propose specific points of collaboration.
He also suggested the sharing of a call for proposals through the national commission, facilitating the process of joint initiatives.
በነቀምቴ የከተማ ግብርና ኢኒሼቲቭ ተጎበኘ።
*******
በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ አቶ ዛዲግ አብርሃ የተመራ የፌዴራል የድጋፍና ክትትል ልዑክ ቡድን በከተማ ግብርና ኢኒሼቲቭ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰሩ ያሉትን ስራዎች ጎብኝቷል።
በጉብኝቱ ወቅት የወተት፣ የዶሮ፣ የአትክልትና ፈራፌሬ፣ የልማት ስራዎች እንዲሁም የስንዴ ምርትና የአሳ ልማት ተጎብኝተዋል።
በከተማዋ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና የህብረተሰቡን ኢኮኖሚ ለማሳደግ እየተሰራ ያለው ስራ አበረታች መሆኑን የጉብኝቱ አባለት ገልፀዋል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ አቶ ዛዲግ አብርሃ የተመራው የፌዴራል መንግስት የድጋፍ እና ክትትል ቡድን በምስራቅ ወለጋ ዞን እየተካሔዱ ያሉትን የተለያዩ የልማት ስራዎች መጎብኘቱን በተመለከተ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በዚህ መልክ ዘግቦታል፦