አሁንማ ከመጠን በላይ ኢትዮ ቴሌ አበዛው!
ለከፈልንበት አገልግሎት በአግባቡ አያስጠቅመን
የታሪፉስ ጉዳይ 🙄
መንግስት እንዳሻው ሲፈልግ የሚዘጋ ደስ ሲለው የሚከፍተው ነገርስ
የፍጥነቱስ ጉዳይ ድንቄም 4G 😂
3G እራሱ በስትክክሉ ቢሰራልንስ
ዋይፋይ ያላቹ ሰዎች ደግሞ ታቁታላችሁ የፍጥነቱን ነገር
ሌላ የቴሌ ኦፕሬተር ካንፓኒ እስኪመጣ ድረስ ባያስችልም መቻል ነው እንጠብቃለን 🙏
#የቴሌ_ነገር