Techyabi
481 subscribers
41 photos
3 videos
24 files
62 links
Techyabi ወቅታዊና አስተማሪ ሁሉን አሳታፊ ኢትዮጵያዊ በሆነ መልኩ የሚቀርብ የቴክኖሎጂ ቻናል ነው።

https://youtube.com/techyabi

☑️Application
☑️Game
☑️Cracked softwares
☑️Windows tips & tricks
☑️Hacking tutorials
━──────━
Admin @Muluken_Mulefa
©2017-2021

https://t.me/techy_abi/1
Download Telegram
📵የስልኬን ባትሪ ለረጅም ሰአት ለመጠቀም ምን ምን ማድረግ አለብኝ የሚለው አሁን አሪፍ መፍትሔዎችን ለእናንተ አደርሳለው።📵


1⃣. በመጀመሪያ #ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።
👉 Setting battery

3⃣. e-mail, Twitter, Instagram, messenger....የመሣሰሉትን ከፍቶ አለመተው

3⃣. Bluetooth, WiFi, GPS
እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።

⚠️ በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው።

4⃣. ስልክዎን📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ።

5⃣. background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም።

👉 Setting-manage apps-process
የማይጠቅሙበትን አፕ stop ማድረግ።

6⃣. animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።

7⃣. የስልክዎን brightness 🔆🔅🔅 ይቀንሱ።

⚠️ ብዙዎቻችን ባትሪን ይበላል ብለን የማናስበው auto brightness ባትሪ በቶሎ እንዲያልቅ ያደርጋል።

8⃣. ያሉበት ቦታ ኔትወርክ በደንብ የሌለበት ከሆነ ስልክዎት የሚበቃውን ያህል signal 📶 strength ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት የስልክዎ ባትሪ ቶሎ ያልቃል።

9⃣. ስልክዎ ላይ ሙሉ ቀን ሙጭጭ🤳 አይበሉ።

1⃣0⃣. ኦርጅናል 📱 #ባትሪ ይጠቀሙ።

1⃣1⃣. battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ።

1⃣2⃣. የስልክዎ 📱 የቻርጅ መጠን ከ 40-90% ቢሆን የተሻለ ነው።

⚠️ እነዚህን መፍትሄዎች ተግብረውም ለውጥ ከሌለው ባትሪ ይቀይሩ ወይም ችግሩ የ power ic ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።

@sletechs