Techyabi
481 subscribers
41 photos
3 videos
24 files
62 links
Techyabi ወቅታዊና አስተማሪ ሁሉን አሳታፊ ኢትዮጵያዊ በሆነ መልኩ የሚቀርብ የቴክኖሎጂ ቻናል ነው።

https://youtube.com/techyabi

☑️Application
☑️Game
☑️Cracked softwares
☑️Windows tips & tricks
☑️Hacking tutorials
━──────━
Admin @Muluken_Mulefa
©2017-2021

https://t.me/techy_abi/1
Download Telegram
Practical Guide 😍
ይለቀቅ የምትሉ 👍
40 ሰው በቂ ነው! ብቻ እናንተ ድምፅ ስጡበት

የሚትገርም የ Hacking ጋይድ ናት
የጠፋ ፎቶ መመለሻ መንገድ ከ አመት በፊት የጠፋብንን ነገር መመለሻ አፕ

https://youtu.be/Y12bqjGETaE 6:35
Forwarded from Yam sisay tube (Muluken ︻┳デ═—)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
1 ሰው ስትጋብዙ 2 ብር የሚከፍለው ቦት
በፊት 50 ሳንቲም ነበረ አሁን ግን 2 ብር በ አንድ ሰው መክፈል ጀመረ

ሊንኩ
https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i421892032
ዩቱብ ላይ 1000 ሰብስክራይበር ሳይኖረን እንዴት ላይቭ እንግባ live አገባብ

https://youtu.be/SqcWGqkJaEI
ታላላቅ ዩቱበሮች የሚደብቁት ቻናል ማሳደጊያ ሚስጥር

ቆይታ 6:14
https://youtu.be/UK4hRtOBzlk
ዩቱብ ቻናሌ ገንዘብ የሚሰራ መሆኑን እንዴት ልወቅ መኒታይዝ ለመሆን የግድ ማወቅ ያለብን መስፈርት

የ ቪድዮው ርዝመት 5:00
https://youtu.be/bzA9vzzEczU
እንዴት በቀላሉ የ ዩቱብ ቻናል ሰብስክራይብ መደበቅ ይቻላል How to hide subscribers on YouTube 2021

https://youtu.be/2G0mdEjdkZI
ተገኘ አሪፍ ብር የሚከፍል ዌብሳይት Make money online in Ethiopia —

https://youtu.be/XKxJ-RrMo5c
burpsuite_pro_v2021.6.2.7z
380.4 MB
Burp Suite Professional v2021.6.2 + Crack

የተለቀቀበት ቀን 18 June 2021

https://www.virustotal.com/gui/file/301fa791bac51c4301d4f310e0d2bce6a78f280f1598d37437f327ab7311632f/detection

@techy_abi
Wear,_Sunny_Burp_Suite_Cookbook_2018,_Packt_Publishing_libgen_lc.pdf
58 MB
🔰Burp Suite Cookbook🔰

📚Practical recipes to help you master web penetration testing with Burp Suite

Share and Support
ሰላም ቤተሰብ! Doge coin ወይም Tron መሸጥ የሚፈልግ ካለ ያዋራኝ 🙏 @Muluken_mulefa
#ገንዘብ_ማግኛ_መንገድ

ሰላም Doge coin መስራት የምትፈልጉ አዲስ Website ተገኘ 😍

https://getpaid.host/

በነገራችን ላይ Faucet ነው አካውንት መፍጠር ሳያስፈልጋችሁ በየ 1 ደቂቃው Doge coin ሰብስቡ!

ጥያቄ ወይም አስተየት @muluken_mulefa
አሁንማ ከመጠን በላይ ኢትዮ ቴሌ አበዛው!

ለከፈልንበት አገልግሎት በአግባቡ አያስጠቅመን
የታሪፉስ ጉዳይ 🙄
መንግስት እንዳሻው ሲፈልግ የሚዘጋ ደስ ሲለው የሚከፍተው ነገርስ
የፍጥነቱስ ጉዳይ ድንቄም 4G 😂
3G እራሱ በስትክክሉ ቢሰራልንስ

ዋይፋይ ያላቹ ሰዎች ደግሞ ታቁታላችሁ የፍጥነቱን ነገር


ሌላ የቴሌ ኦፕሬተር ካንፓኒ እስኪመጣ ድረስ ባያስችልም መቻል ነው እንጠብቃለን 🙏

#የቴሌ_ነገር
የዩቱብ ቻናል ማሳደጊያ ሚስጥር
https://youtu.be/g8F6nWZ-lJY
በ PayPal አካውንቱ ላይ ገንዘብ ኖሮት በብር (በባንክ) መቀየር የሚፈልግ ካለ ያናግረኝ!
@muluken_mulefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#EthioTechs_News📄

#ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ቴክኒካል ጥሪ ሙከራው መሳካቱን አስታወቀ።

ሳፋሪኮም አትዮጵያ የቴክኖሎጂ ክፍሉና መላው ባልደረቦቹ ባለፉት ሳምንታት አገልግሎቱን ለማስጀመር ዋና የሆኑትን የሙከራ ሥራዎች በትጋት ሲያከናውኑ እንደነበር ገልጿል።
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ ፔይፓል አከፋፈት
https://youtu.be/pA38u0jpETA
paypal-8-12-1.apk
159.8 MB
Paypal ለ አንድሮይድ ስልክ ብቻ