✔️ FACT'S TIME
🔆ስልካችንን ለሊቱን ሙሉ #ቻርጅ እያደረገ ማደር እንደሌለበት ሲነገር ብዙ ጊዜ እንሰማለን። ነገር ግን ስልኮች 📲 በቂ የሆነ ቻርጀር ከተቀበሉ በኻላ የሚያቆሙበት መተግበርያ አላቸው በተለይ #smart ስልኮች አስተማማኝ መተግበርያ ነው ያላቸው።
@techy_abi

_______________________
🔉🔊🔊 ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት አስባችኀል??😳እንግዲያውስ
ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ከመግዛቶ በፊት ሊያውቋቸው
የሚገቡ 10 ነገሮች !
ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት ስንመርጥ ብዙ ነገሮችን
አስበን ነው፤ከነዚህ ውስጥ የተለመዱ ነገሮች አሉ
ለምሳሌ አይነቱና ዋጋው፤አሁን ግን የማሳያችሁ ምርጥ
10 ቲፖች ናችው: :
1. ካገለገለ ኮምፒውተር ይልቅ አዲስ ኮምፒውተር
ይምረጡ
2. PCI Express x16 slot ያለው ማዘረቦርድ መሆን
አለበት ይህም ሌሎች ካርዶችን ለመጨመር ይረዳዎታል::
ለምሳሌ ቲቪ ካርድ፣ ግራፊክስ ካርድና ሌሎች
3. ሚሞሪው ቢያንስ 4GB of RAM መሆን አለበት
ይህም ኮምፒውተሮ እንዳይጨናነቅና ፈጣን እንዲሆን
ያደርገዋል
4. ፕሮሰሰሩ Quad-core processor ያለውን ይምረጡ
ይህም ኮምፒውተሮ ፈጣንና ብዙ ፕሮግራሞችን ባንዴ
የማስተናገድ አቅም ይኖረዋል
5. ኮምፒውተሮን ለቤት ከሆነ የፈለጉት ፉኑ የማይጮህና
የማይረብሽ ይምረጡ
6. An All-in-one PC ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ
ኮምፒውተር ይምረጡ (ሞኒተሩ ፍላት ስክሪን፣እና
ሌሎችንም የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች ያሟላ)
7. a single, high-powered graphics card ያለው
ይምረጡ ይህም ኮምፒውተሮ ላይ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ
ይጠቅሞታል
8. የሃርድ ዲስኩ ሳይዝ 500GB እና ከዛ በላይ ቢሆን
ይመረጣል ይህም ኮምፒውተሮ ላይ ብዙ ፋይሎችን
የሚያስቀምጡ ከሆነ ነው
9. ሃይል ቆጣቢና አነስተኛ ወጪ የሚያወጣ ይምረጡ
10. ኮምፒውተሮን ሲገዙ አብረው external hard
drive ይግዙ ይህም ዳታዎችዎን ባክ አፕ (መጠባበቂያ)
ለማረግ ነው ::
____ _ ____ ____ ____ __
@sletechs

📱 ጥገና የሚያስፈልጉን መሳሪያዎች☜
1. መፍቻ ፦ ስልኮችን ለመፍታት እና ለመግጠም ይጠቅማል ፡፡
2.መልቲ ሜትር ፦ ሬዚስታንስ ፣ ቮልቴጅ እንዲሁም ከረንት ለመሰካት እና
የሰርኪዩት
ቀጣይነት ለማረጋገጥ ይጠቅመናል ፡፡
3. ቲነር ፦ ዝገት ለመከላከል እና ቆሻሻ ለማስወገድ ይጠቅማል ፡፡
4. ፔስት ፦ አይሲዎችን በመንቀያና በማስቀመጫ ሰአት ቦርዳችንና የሚነቀሰዉ
አይሲ
በሙቀት እንዳይጎዳ ይጠቅማል ፡፡
5. ብሎወር ፦ ሙቀትን በመስጠት አይሲዎችን ለመንቀልና ለማስቀመጥ
ይጠቅማል ፡፡
6. ካዉያ ፦ ሁለት የተላቀቁ ክፍሎችን ለመበየድ ይጠቅማል
7. ሊድ ፦ ሁለት የተላቀቁ ክፍሎችን ለመበየድ እንደ ቀላጭ የምንጠቀምበት
ነዉ ፡፡
8. ጃምፐር ዋየር ፦ ሁለት የተለያዩ የሰርኪዩት ክፍሎችን /የተላቀቁ ክፍሎችን/
ለማያያዝ
የሚጠቅም ቀጭን ሽቦ ነዉ ፡፡
9. ትዊዘር(ፒከር) ፦ አይሲ ወይንም ሌሎች የሞባይል ክፍሎች በብሎወር
ስናሞቅ እንደ
መቆንጠጫ የምንይዝበት ነዉ ፡፡
10.ዲሲ ፓወር ሰፕላይ ፦ ከባትሪ የምናገኘዉን 3.7 ቮልት የሚሆን ቮልቴጅ
የሚሰጥ ክፍል
ነዉ ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ስልካችን ኦፕን ይሆን ሾርት ወይም ስልኮች
የሶፍትዌር ችግር
እንዳላቸዉና እንደሌላቸዉ ሊያሳየን የሚችል በጣም ጠቃሚ መሳሪያ ነዉ። @sletechs

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#Huawei_secret_code ፦
*#*#4636#*#*......phone info
*#*#232338#*#*......wlan MAC address
*#*#2846579#*#*....phone info.
*#*#197328640#*#*....service mode
#Samsung_secret_code ፦
*#0001#....Serial number
*#8999*636#......Display storage capacity
*#06#......IMEI number
*2767*3855#.....Full reset
#IPHONE_mobile_secret_code ፦
*#33#.....allow u to check a number of configuration on ur phone for ur calls,sms && data
*#76#.....to checkc connected line presentation enabled/disabled
*#67# .....to check call forwarding
.... ....
..... ......
...... ......
@muluken_mulefa

♦️HOW TO CRACK ANY ANDROID APP,GAME OR ANYTHING BEEN IT A THIRD PARTY APP♦️
🔺What is lucky Patcher?
Lucky Patcher is a very cool app that has the capability of patching all other apps installed on the device and can modify them according to your wish. With these apps, you will be able to hack any of your favorite game or any other recharging app to get the free bonus.
There are two ways of doing this process
1. By rooting
2. Non-Rooting
BY ROOTING
Method 1:
1)Lunch Lucky patcher apk and grant root access.
2)You may minimize or close Lucky patcher at this moment and launch the app which you want to get the Pro vision or the paid vision.
3)Go to purchase section and click on buy or pro vision or anything that is written in your app.
4)Now the Lucky patcher's window opens itself instead of google in app purchase box. In that window you will see "Do you want to try to get this app for free" as shown in screen shots below and Select "yes". Non-rooted user Click on "send reply to application(Unsigned).
5)Done. Now you hacked the In app purchase successfully. If the app is supported, then the thing you are trying to download starts downloading or the feature you want Unlock will be unlocked.
(You may also do as described below to increase your chance of success)
1)Open Lucky patcher apk and find Google play store.
2)Tap on it and select "open menu of patches"
3)You will see a warning window saying "It is a system app ....", select ok.
4)Tap on "Custom pach" and select the first one "support.Inapp.LVL.android.vending" and tap apply.
5)Reboot your device.
6)Now act method 1 again.
Applying custom patch to google play store will increase your chance of success.
If you want to disable the Lucky patcher's automatically open, please follow steps below:
1)Open Lucky patcher and go to toolbox at bottom left corner.
2)Select 'Disable google Billing emulation'.
NON Root
Method 2:
1)Open Lucky patcher and find the app you want to hack the in app purchasement.
2)If in app purchasement available, you will see "In app purchases found" below the app.
3)Long press on the app or just tap on the app and click on "open menu of patches".
4)Select "Support patch for In app and LVL emulation.
5)Select apply, wait until it finishes. After that your device will reboot automatically.
If your patch was successful, you may say goodbye to the obnoxious google in app emulation window, that used to come when you select to buy something. You can buy anything for free.
Done! you may enjoy the hacked app now
@Muluken_mulefa

❖ማይክሮሶፍት የዊንዶው 7 ማሻሻያን በጥር ወር ያቋርጣል
❖ማይክሮሶፍት ላለፉት 10 አመታት አገልግሎት የሰጠውን የዊንዶው 7 ኦፕሬቲንግ ሲስተም እንዲቀይሩ ላለፉት ስድስት ወራት የግንዛቤ ፈጠራ ስራዎችን ቢሰራም ተጠቃሚዎች በተፈለገው መጠን ወደ አዲሶቹ የዊንዶው ምርቶች አለመሳባቸው ተጠቁሟል፡፡
❖ኮሌክቲቭ ይፋ ያደረገው ጥናት እንደጠቆመው ከሆነ 18 በመቶ የሚሆኑ ግዙፍ ኩባንያዎች አሁንም ወደ ዊንዶው 10 ምርት ፊታቸውን አለማዞራቸወን ይፋ አድርጓል፡፡
❖በ2019 መጀመሪያዎቹ 43 በመቶ ኩባንያዎች የዊንዶው 7 ምርቶችን እንደሚጠቀሙ የገለጹት ተመራማሪዎች ከዚህ ውስጥ 17 በመቶ የዊንዶው 7 ምርት አገልግሎት እደሚቋረጥ እንኳ ምንም እንደማያውቁ ተጠቅሷል፡፡
❖ሆኖም ማይክሮሶፍት ደንበኞቹ የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም የዊንዶው 7 ምርቶችን ያለምንም ችግር እዲጠቀሙ እያደረገ ይገኛል፡፡
የማይክሮሶፍት ዊንዶው ኦፕሬቲንግ ሲስተም ተጠቃሚዎች ብዛት በአለም አቀፍ ደረጃ ተግባራዊ ከሆኑ የኦፕሬቲንግ ሲስተሞች በ50 በመቶ የሚልቅ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡
❖ የማይክሮሶሰፍት ዊንዶው 10 ምርት የአንበሳውን ድርሻ የሚወስድ ሲሆን የደህንነት ሁኔታውን ጥሩ እንዳደረገው ተጠቁሟል፡፡ የዊንዶው 7 ኦፕሬቲንግ ሲስተም አገልግሎቱ በፈረንጆቹ ጥር/2020 እንደሚቋረጥ ይጠበቃል፡፡ @muluken_mulefa

✅Top 10 Popular Programming Languages in Robotics ✅
🔺Basic/Pascal
🔺Industrial Robot Languages
🔺LISP
🔺Hardware Description Languages (HDLs)
🔺Assembly
🔺MATLAB
🔺C# /.NET
🔺Java
🔺Python
🔺C/C++
🔸There are over 1500 programming languages in the world🔸
@muluken_mulefa
@sletechs
(Please) u can copy my article but I need credit!

📲
How To Receive All Your Android SMS On PC
🔹 Many of you works on your PC for a long and at that it looks quite difficult to pickup android and read out every SMS received on it.
🔹 Mostly when you device is on charging and you working at distance from it
🔹Steps To Get All Your Android SMS On PC:-
1. First of all download and install app Mighty Text in your android device.
2. Now in your Google Chrome browser add the extension Mighty Text.
3. Now open the app you will need an initial pair up with your PC as it will be done over wifi network on which both the devices being connected.
4. Now when you setup is done now you will see your android name on the icon when you click on it.
5. Thats it all done, now when you android receive any SMS it will transfer on your extension of PC and you can read it there.
➖ °@sletechs° ➖

ማንም የማያውቀው አዲስ መንገድ እና በዚህ መንገድ በቀላሉ እንዴት ለቻናላችን ወይም ለግሩፓችን member
መጨመር እንደምብንችል አሳያችዋለው::
how to promote telegram channel for free? you can promote
your telegram channel or group for free with this method
in this video, I will show you about telegram subscribers app
and boost telegram member 2020
so how telegram fake member adder software works?
https://m.youtube.com/watch?v=SM44PMehFXE

YouTube
የ ቴሌግራም ቻናል ወይም ግሩፕ ላይ ሜምበር በእጥፍ ማሳደጊያ ሚስጥር ይፋ ሆነ | yesuf app lij bini tube tst app

A complete guide to free telegram channel members,
so in this video, I will show you exactly how to add fake members in telegram channel and group here's what you'll learn…

rcsetup153.exe
5.3 MB
Ricuva
ሪኩቫ የተሰኘው ይህ ሶፍት ዌር በኮምፑተርዎ ላይ የጠፉ እና ፎርማት የተደረጉ ዳታ ካለ ሪከቨር ለምድረግ የሚጠቅም ነው።
-------------------------------------------
ለአጠቃቀም ቀላል እና ፈጣን ሶፍትዌር ነው። ፍላሽ ዲስክ ላይ እና ሜሞሪ ላይም ቢሆን ዲሊት እና ፎርማት የተደረገ ፋይል ይመልሳል።
-----------------------------------------
ሪኩፉ piriform በተባለ ደቨሎፐር c++ language በመጠቀም የተሰራ ሲሆን ከ windows xp ወደዚህ ላሉ oprating systems እንዳለ ይሰራል።
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅@techy_abi
@techy_abi
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

TechSmith_Camtasia_v2019.0.7_b5034_64bit_activator.zip
488.7 MB
------------------------------------------------
TechSmith Camtasia v2019.0.7 b5034 64bit Activated

All-in-one screen recorder and video editor.
Record your screen, add effects, and more. Turn those recordings into professional videos.
-------------------------------------------------

Smart Launcher-Pro v5.4 @APKPREMIUM.apk
10.2 MB
Smart launcher pro
@techy_abi
@techy_abi
Adimomey.xyz እሄን ሰሞ ብዙ ሰዎች ይከፍላል ዌብሳይቱ ብለው ሲጃጃሉ እያየን ነው!!!
━━━━━━───────
ነገረ ግን 101% እርግጠኛ ነኝ አይከፍልም!!!
ለምን ካላችሁኝ እኔ ይሄን ዌብሳይት የማውቀው የዛሬ 3 ዓመት ገደማ ነበር ሞክሬውም ነበር
━━━━━━───────
150 $ ስደርስ በ referral link 40 ሰው አስገባ (ጋብዝ) አለኝ ከዚያም 40 ሰዉ በ referral link ከገቡልኝ በኃላ አካውንትህ አልጸደቀም not approved አለኝ እና ጠብቅ ከ 30 እስከ 60 ቀን ወይም ደግሞ 10 $ በ bitcoin ላክልን ቶሎ እንዲፀድቅልህ አለኝ እና ተውኩት በጣም ብዙ ከለፋው በኃላ።
አያችሁ ጭራሽ በቀን 300 $ ዶላር እሰጥሀለው ብሎኝ 10 $ ሲጠይቀኝ።
━━━━━━───────
እስቲ አንዴ ልጠይቃችሁ
1. 300 $ በቀን ለ 1 ሰው ከሰጡ በአለም ላይ 1 million ሰው እንኳን Account ቢኖረው 300 million dollars በየቀኑ ሊሰጡ ነው????
ኢትዮጰያ ላይ እራሱ 40 Million Internet ተጠቃሚዎች አሉ እና አለም ላይ ደግሞ ገምቱ
━━━━━━───────
2. Email verification የላቸውም ለምን?
━━━━━━───────
3. የ Website domain Name ( ስሙን) በየአመቱ ይቀያይራሉ ለምን?
━━━━━━───────
4. አንተ ምን ስለሆንክ ነው በሳምንት 2000 ዶላር የሚሰጡህ
━━━━━━───────
በዚህ አጋጣሚ የምር የሚከፍሉ ዌብሳይቶች አሉ
━━━━━━───────
ሄይ ካላመናችሁኝ በቀን 300 dollar ስሩ ሳትሰላቹ 😂😂 በኃላ አያገባኝም
━━━━━━───────
የ @techy_abi Channel ቤተሰቦች share በማድረግ ላልሰሙት አሰሙልኝ 😍
━━━━━━──────