ኢትዮ ቴሌኮም‼️
ኢትዮ ቴሌኮም እነ #ዋትሳፕና #ሚሴንጀር መሰል ማህበራዊ መገናኛዎች ላይ ልዩ ታሪፍ ከማውጣት እስከ መዝጋት የሚያስችለውን የቴክኖሎጆ መሳሪያ ግዥ መፈፀሙን ዋዜማ ራዲዮ ጉዳዩን ከሚያውቁ ምንጮች አረጋግጧል።
ራድዮ ጣቢያው እንዳሰባሰብነው መረጃ ፣ ኢትዮ ቴሌ ኮም እንደ ዋትሳፕ፣ ሚሴንጀር፣ ቫይበር፣ ኢሞ፣ ዊቻትና ቴሌግራም አይነት የኢንተርኔት መገናኛዎች አጠቃቀም ላይ የተለየ ታሪፍ ለመጣልና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ እነዚህ መተግበሪያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ አገልግሎት ላይ እንዳይውሉ #ለመዝጋት የሚያስችለውን የቴሌ ኮም ሲስተም ለመዘርጋት ያሰበው ከሁለት አመት በፊት ጀምሮ ነበር። ሆኖም በወቅቱ ባጋጠመው የውጭ ምንዛሬ እጥረት ምክንያት ከመሳርያው አቅራቢ ኩባንያ ጋር ተነጋግሮ ቢጨርስም ግዥው ዘግይቷል።
አሁን ግን ኩባንያው የውጭ ምንዛሬ በማግኘቱ ግዥውን ፈጽሟል። የማህበራዊ ሚዲያዎቹን መተግበሪያ ከታሪፍ ጀምሮ ለመቆጣጠር የሚያስችለው መሳርያ ወይንም ስርአት ; policy charging rule function and traffic detection function, pcrf/tdf ; የሚባል ሲሆን አቅራቢው ደግሞ ዋና መቀመጫውን ጀርመን ያደረገ ባይት የተባለ ኩባንያ ነው።
ኢትዮ ቴሌኮም በዋነኝነት ይሄንን የቁጥጥር ስርአት ለመዘርጋት የፈለገው ከአለማቀፍ ጥሪ ያገኘው የነበረው ገቢ በቢሊየን ብሮች እየቀነሰበት በመምጣቱ ነው። እንደ ዋትሳፕ :ቫይበርና ሚሴንጀር አይነት መተግበሪያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው ጥቅም ላይ መዋል ከጀመሩ በሁዋላ ዜጎች በቀላሉ ውጭ ሀገር ካሉ ወዳጅ ዘመዶቻቸው ወይንም የስራ አጋሮቻቸው ጋር መገናኘት ችለዋል። ይህም የቴሌን መደበኛ አገልግሎት ለአለማቀፍ ጥሪ የሚጠቀሙ ደንበኞችን በከፍተኛ ደረጃ ቀንሶታል።
እንደ ዋትሳፕ ያሉ መተግበሪያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ጥቅም ላይ ሲውሉ ኢትዮ ቴሌኮም የሰራቸውን መሰረተ ልማቶች ተጠቅመው ነው የሚሰሩት። በዚህም በተለያየ ሀገር እንደታየው የመተግበሪያዎቹ ባለቤቶች ገንዘባቸውን በተለያየ መልኩ ያገኙታል። ኢትዮ ቴሌ ኮም ከዚህ የሚያገኘው ታድያ የመተግበሪያዎቹ ተጠቃሚዎች ኢንተርኔት ኮኔክሽን/አገልግሎት ስለከፈቱ ብቻ ነው። ይሄ ደግሞ መተግበሪያዎቹ የአለማቀፍ ጥሪ ገቢዬንም ቀንሰው የሰራሁትን መሰረተልማት ተጠቅመውም የሚገባኝን ጥቅም እንዳላገኝ አድርገውኛል ብሎ ኩባንያው አስቧል።
ስለዚህም በምጽሀረ ቃሉ pcrf/tdf የተባለው ስርአት የማህበራዊ ሚዲያ የድምፅና የፅሁፍ አገልግሎት መተግበሪያዎችን የተለየ የአገልግሎት አከፋፈል ስርአት /special tariff zone/ ውስጥ እየጨመረ ከኢንተርኔት ኮኔክሽን ባሻገር የተወሰነ ክፍያ እንዲጠየቁ እንደሚያደርግ ከኩባንያዎቹ ምንጮቻችን ሰምተናል።
ስርአቱ መተግበሪያዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይሰሩ የማድረግ አቅምንም ለኢትዮ ቴሌ ኮም ይፈጥርለታል።ሀገራት እንደዋትሳፕ ያሉ መተግበሪያዎች በተመሳሳይ ስርአት ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች መነሻነት በግዛታቸው ውስጥ እንዳይሰሩ ሲያደረጉ ታይቷል።የኢትዮጵያ መንግስት ይህንን የማድረግ አላማ ይኑረው አይኑረው ለጊዜው ያገኘነው መረጃ የለም።
pcrf/tdf የተባለውን ስርአት በኢትዮጵያ የቴሌ ኮም ሲስተም ውስጥ ለመዘርጋት ከ10 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በላይ ወጭ በማድረግ ግዥ መፈጸሙንም ዋዜማ ራዲዮ ከምንጮቿ መረዳት ችላለች።
በሌላ በኩል የቁጥጥር ስርአቱ የኢንተርኔት አቅርቦትን እንደተጠቃሚዎች የሚጠቀሙበት ዘርፍ አስፈላጊት ፍጥነት ለመገደብ ያስችለኛል ብሏል የቴሌኮም ኩባንያው።
እንዲሁም ኩባንያው መቆጣጠር ያቃተውን በውጭ ሀገር ያሉ ሰዎች በኢትዮጵያ ቁጥር እየተጠቀሙ ሀገር ውስጥ የሚደውሉበትን የቴሌኮም ማጭበርበርን በተሻለ መልኩ ለመቆጣጠር እንደሚያስችለው አምኗል። ኩባንያው በዚህ ማጭበርበር ብዙ ገቢ እያጣ መሆኑን ሲናገር ቆይቷል።
ምንጭ፦ ዋዜማ ራድዮ
@sletechs

👉SLE TECHS👈
➡ስልክዎት በጣም busy🚫 ይሆንብዎታል❓
አሪፍ መፍትሔ.. ..
አሁን የማሣያችሁ ስልካችሁ አልፈጥን ወይም እየዘገየ ላስቸገራችሁ አሪፍ መፍትሔ ነው።
_____________
*መጀመሪያ setting ውስጥ ትገባላችሁ ...በመቀጠል *developer option ውስጥ ትገባላችሁ አንዳንድ ስልኮች ላይ developer option በቀጥታ ስለማናገኘው *about phone ውስጥ ገብተን build number የሚለውን ደጋግመን ስንነካው developer option ይመጣልናል በመቀጠልም *window animation scale # transition animation scale & animation duration scale 3ቱንም off እናደርጋቸዋለን.....
አሁን ስልካችን ፈጠነ ማለት ነው።
ይሞክሩት _________________
@sletechs
_________________

📵የስልኬን ባትሪ ለረጅም ሰአት ለመጠቀም ምን ምን ማድረግ አለብኝ❓ የሚለው አሁን አሪፍ መፍትሔዎችን ለእናንተ አደርሳለው።📵
1⃣. በመጀመሪያ #ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።
👉 Setting ➡ battery
3⃣. e-mail, Twitter, Instagram, messenger....የመሣሰሉትን ከፍቶ አለመተው
3⃣. Bluetooth, WiFi, GPS
እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።
⚠️ በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው።
4⃣. ስልክዎን📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ⚠ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ።
5⃣. background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም።
👉 Setting-manage apps-process
የማይጠቅሙበትን አፕ stop ማድረግ።
6⃣. animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።
7⃣. የስልክዎን brightness 🔆🔅🔅 ይቀንሱ።
⚠️ ብዙዎቻችን ባትሪን ይበላል ብለን የማናስበው auto brightness ባትሪ በቶሎ እንዲያልቅ ያደርጋል።
8⃣. ያሉበት ቦታ ኔትወርክ በደንብ የሌለበት ከሆነ ስልክዎት የሚበቃውን ያህል signal 📶 strength ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት የስልክዎ ባትሪ ቶሎ ❌ ያልቃል።
9⃣. ስልክዎ ላይ ሙሉ ቀን ሙጭጭ🤳 አይበሉ።
1⃣0⃣. ኦርጅናል 📱 #ባትሪ ይጠቀሙ።
1⃣1⃣. battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ።
1⃣2⃣. የስልክዎ 📱 የቻርጅ መጠን ከ 40-90% ቢሆን የተሻለ ነው።
⚠️ እነዚህን መፍትሄዎች ተግብረውም ለውጥ ከሌለው ባትሪ ይቀይሩ ወይም ችግሩ የ power ic ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።

📱ጥቆማ ለስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች📱
_________________
📵የጠፋብን ወይም የተሰረቀ ሞባይል በቀላሉ ማግኘት የምቻልበት መንገድ።
ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቅን በኋላ ወደ ፖሊስ ከመሄድ፥ እግራችን እና እጃችን ሰብስብን ከመቀመጥ፥ በሞባይላችን ያስቀመጥናቸው ኣስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች ከጥንቃቄ ጉድለት
ጠፍቶብን ወይኔ ከማለት የምያድነን ቀላሉ መንገድ።
ሞባይል የተለየ የራሱ የሆነ IMEI ኣለው፡፡ ማለትም international mobile equipment Identity
ይህንን ቁጥር በመጠቀም ሞባይላችን ያለበት ቦታ ማወቅ እንችላለን።
የሚከተለው መንገድ መከተል እንችላለን።
1⃣) *#06# ይደውሉ
2⃣)የሞባይላች የተለየ 15 ቁጥሮች ወይም ልዩ ኮድ IMEI ያሳየናል።
3⃣) የይህንን ቁጥር ማስታወሻችን ላይ ማስፈር ፡ ምክንያቱም የይህንን ቁጥር ሞባይላችን ከጠፋብን ወይም ከተሰረቅን የምንፈልግበት መንገድ ኣንዱ ዘዴ ነው ።
ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ይህንን ምስጥራዊ ኮድ IMEI በ ኢሜል( e mail ) ወደ cop@vsnl.net
ከምከተለው ዝርዝር ጋር እንልካለን።
# Your name .......................
# Address .......
# Phone model ....
# Make ..........
# Last used number ,................
# E mail for comunication .........
# Missed date ....
#.IMEI number
# በ24 ሰዓታት ውስጥ በተራቀቀው GPRS system በመጠቀም ኣድራሻውን ማግኘት እንችላለን፡፡
ሞባይላችን ከማን እጅ ጋር እንዳለና ማን እየተጠቀመበት እንዳለ ፡እየተጠቀመበት ያለው ግለሰብ ቁጥር በ email ይላካል ማለት ነው።
✅ ወደ ሁሉም እንዲዳረስ ሼር ያድርጉት።
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 🗣➹share &Join Us
@techy_abi

📱ስልኬ በጣም ይግላል ምን ማድረግ አለብኝ❓
1.#በስልክዎ ጌም 🎮 ከመጫወት ይቆጠቡ ❌ (የሚጫወቱበትን ሰአት ይቀንሱ)
2.#background ላይ እየሰሩ ያሉ አፖችን ያስቁሙ።
3.ከዚህ በፊት እንደነገርናችሁ ስልክዎን 📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ(አዳር) 👉#switch_off ያድርጉት።
4.ቢያንስ #በአመት 1 ጊዜ service ያስደርጉት።
5.Hardware (power ic) ችግር ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።
______________________
⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።
⚠️@sletechs

❇️ የአንድሮይድ እና የኮምፕዩተር አሪፍ አሪፍ Games ይዘንላችሁ ቀርበናል።
❇️ iphone application ይለቀቅልን ብላችሁ ለጠየቃችሁ "iOS" በየተኛውም ዘዴ ልክ እንደ አንድሮይድ ስልኮች አፕሊኬሽን ለሶስተኛ ወገን መላክ አይቻልም(iOS doesn't let you install apps from third party stores without a special license)
ስለዚህ ይሄን አውቃችሁ ከዚህ በፊት በለቀቅንላችሁ Apple id በመጠቀም ማውረድ/Download ማድረግ ትችላላችሁ ነገር ግን ከአንድሮይድ ባልተናነስ ፕሮግራም የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ Tricks እንለቅላችኋለን።
❇️ በinbox ለጠየቃችሁን እጅግ በጣም ብዙ ሰው ስለሆነ እኩል ማስተናገድ አንችልም በትግስት ጠብቁን።
✍ ድጋፋችሁ ያስፈልገናል ሁላችሁም ትምህርታችን ለሌሎች እንዲዳረስ ከታች ያለውን link♨️Share በማድረግ ተባበሩን::

Techyabi via @Mulefabot
Mulefa:
📱ለአንድሮይድ ስልኮች 📵📵Internet በምትጠቀሙበት ጊዜ ብር በጣም ይቆጥርባችዋል??
ብዙ እንዳይቆጥር ማረጊያ መንገድ ልንገራችው !
በደንብ ያንቡብት!!!! በዛ ያለ ገንዘብ እየወሰደባችሁ ለተቸገራችሁ በሙሉ የሚከተለውን ሁለት የተለታዩ መፍትሄዎችን ይዘን ቀርበንላችኋል።
🥇የስልኮቻችንን Setting በማስተካከል
🥈 Software በመጠቀም
👇👇👇👇👇
✍ የሚከተሉትን የስልኮቻችንን Setting በመጠቀም ኢንተርኔት ስንጠቀም በዛ ያለ ገንዘብ እንዳይወስድብን ማደረግ እንችላለን።
🔘
Setting -> Connection ( Wireless
and networks) ከሚለው ስር Data usage የሚለው ውስጥ ስንገባ ኢንተርኔት በጣም የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን እንደወሰዱት መጠን ተዘርዝረው ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ ይክፈቷቸው። Foreground (ከፍተው የተጠቀሙት) እና Background (ያለፍቃድዎ እና ሳይታዩ አፑ በራሱ የተጠቀመው) ምን ያህል Mega Bytes እንደሆነ ያስቀምጠዋል።
እሱን ዝቅ አድርገው Limit background process ከሚለው ፊት ያለውን [ √ ] በማድረግ ይምረጡት። ይሄም ካለ እኛ ፈቃድ አፑ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል ሲሆን ወደ ሗላ እየተመለስን ሁሉንም Data usage ውስጥ የተዘረዘሩ አፖች እየከፈትን መዝጋት (Limit) ማድረግ አለብን።
🔘
ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን መዝጋት ይኖርብናል።
🔘
🔺 አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ (samsung 5830 አይነቶች) Data usage የላቸውም፣ በዚህ ምትክ Setting-> Accounts and Sync ገብተን Background data የሚለውን አለመምረጥ ።
🔺በተጨማሪም Setting -> Privacy የሚለውን በመክፈት Back up my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ።
ይህ አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በላይ ለሆኑትም ይሰራል።
🔘
ለ Huawei ስልኮች Data usage ለመግባት፣ Setting —> wireless & Networks -> more .. — > Data
Usage -> Restrict background data የሚለውን [ √ ] በማድረግ መምረጥ Setting -> personal ከሚለው ስር Location access የሚለው ውስጥ ገብተን እሱን መዝጋት።
ይሄም ስልካችን ያለንበትን ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ያደርጋል።
🔘
Setting -> Developer option
(About phone ከሚለው ከፍ ብሎ ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደ ታች ስንወርድ Background Process limit የሚለውን እንክፈት። ይሄ ሁሌም ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን ይመርጠዋል። እዚህ ላይ No background process የሚለውን እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ካበራነው በራሱ ወደ Standard limit ስለሚቀየር እየገባን መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit ላይ ከሆነ ቢያንስ እስከ 10 አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋ ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል።
🔘
☞ Developer option የሚለውን Setting ውስጥ ካጡት የሚከተለውን ያድርጉ። Setting ->About phone የሚለው ውስጥ እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ በፍጥነት እንካው። ከዚያ ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone ከሚለው ከፍ ብሎ Developer option ያገኙታል።
🔘
🔺የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ (update) መዝጋት።
ለዚህም Setting -> About phone (device) -> Software update ገብተን Auto update የሚለው የተመረጠ ከሆነ [ √ ] እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ።
🔘
GPS መዝጋት
.
ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት የማይጠይቁ አፖችን (ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ ከአምራቻቸው ጋ በመገናኘት ፣ ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ ... የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት ያስቀራል።
🔺Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን ኢንተርኔት አለመግባት።
✍ ውድ እና የተከበራችሁ የ"Computer" እና የ"አንድሮይድ ትሪክስ ቻናል ተከታታዮች ከላይ የጠቀስናቸውን የስልኮን Setting ካስተካከሉ በእርግጠኝነት ለኢንተርኔት የሚያወጡትን ገንዘብ ይቀንሳሉ።
✍ ነገር ግን ይሄን ማስተካከል ካሸገሮት በቀላሉ እንዴት አድርገን በሶፍትዌር መዝጋት እንችላለን የሚለውንም እነሆ ብለናል።
🔷 መጀመርያ ከላይ የለቀቅንላችሁን አፕሊኬሽን ( DataEye) የሚለውን ስልካችን ላይ እንጭናለን ከዛ አብልኬሽኑን ስንከፍተው ከላይ ባለው ምስል "A" ላይ እንደምታዩት በ Usage ስር date saving mode Off/On የሚል አለ እሱን On ስናደርገው በምስል "B" ላይ እንደምታዩት ያሳየናል።
🔹ከዛም በቀጥታ Control በሚለው ስር ስንገባ በምስል "C" እንደምታዩት መጠቀም የምፈልጉትን ብቻ Open ታደርጋላችሁ ለምሳሌ አሁን እኔ መጠቀም የምፈልገው በምስል "C" ላይ የሚታዩተን ብቻ ስለሆነ ሌሎቹን በሙሉ በምስል "D" እንደምታዩት ሁሉንም ዘግቻለው (Block) አድርጊያለው ይህ ማለት እኔ ከከፈትኳቸው በምስል "C" ካሉት ውጪ ምንም አይነት አፕሊኬሽን አይሰራም ማለት ነው።
🔻ለምሳሌ ይሄን አስተካክለን ከጨረስን ብኋላ ሄደን ኢንተርኔት ከፍተን የዘጋንውን አፕሊኬሽን ብንከፍተው "DataEye" on ላድርገው off የሚል ምርጫ ይሰጠናል ያኔ On ብለንው ብንከፍት ኢንተርኔት አይሰራልንም ተዘግቷል ማለት ነው ያለኛ ፍቃድ ሊሰራ አይችልም።
👽ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ኢንተርኔት ከመክፈታችን በፊት መጠቀም የምንፈልገውን ከፍተን ሌላውን በምስል "D" እንደምታዩት መዝጋት አለብን ማለት ነው።
⚠️ ከዚህም በተጨማሪ ስልካችሁ #telegram ስትጠቀሙ ብዙ ብር እየወሰደባችሁ ከተቸገራችው አሁኑኑ የቴሌግራሞን setting ያስተካክሉ‼️
•••••••ቴሌግራሞን ይክፈቱ••••••••••
⬇️
°👉Setting
° ⬇️
°👉data and storage
° ⬇️
°👉automatic media downloaded
° ⬇️
°👉#click *when using Mobile data*
° 🔑🗝🔑
° 🔰 #Unmark❌ all & #save it
☞ [_]....photos
☞ [_]....voice messages
☞ [_]....videos
☞ [_]....files
☞ [_]....music
☞ [_]....GIFS
✴️ ከላይ የጠቀስናቸውን መፍትሄዎች ካስተካከሉ እመኑን በእርግጠኝነት በትንሽ ብር ለረጅም Time መጠቀም ይችላሉ።
✍ በነገው ፕሮግራማችን accepted ተብላችሁ ተራ የደረሳችሁ በ"inbox" የጠየቃችሁንን Software ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
♡♡♡♡♡እናመሰግናለን!!♡♡♡♡
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔘 @sletechs