Sancho Gebre
✔
5.55K subscribers
34 photos
12 videos
38 links
ሰላም 🕊

sanchogebre.com
linktr.ee/SanchoGebre
Download Telegram
አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ በቅርብ ቀን #ዲኪዳ #ሳንቾገብሬ
New Music Video Coming Soon #DikiDa #sanchogebre
ውድ ወዳጆቼ ፣ የስራዬ አድናቂዎች እና የሙዚቃ አፍቃሪያን በሙሉ እነሆ የከበረ ሰላምታዬን ከሁሉ በማስቀደም እያቀረብኩ ካለፈው አስተያየታችሁ ተምሬ ከትላንቱ የዛሬን አሻሽዬ በተለየ ትኩረትና በላቀ ጥሞና ጊዜ ወስጄ የሰራሁትን #ዲኪዳ የተሰኘውን አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ሰርቼ ጨርሻለሁ ። በቅርብ ቀን በመጋርያ ኢንተርቴይመንት ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁን።

እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግለን!
ደግ ህዝባችንንም ከክፉ ይጠብቅልን።

ሳንቾ ገብሬ
:
:
#dikida #sanchogebre
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ዲኪዳ አርብ ማታ ይጠብቁን! #dikida #sanchogebre