🎼ፍዮና🎼 የተሰኘው አዲሱን ስራዬ 1,000,000 እይታ አግኝቷል ይህ በናንተ ነዉ 🙏 🙏🙏 ሁሌም ከጎኔ ሆናችሁ ስለሰጣችሁኝ መልካም ፍቅር እና ደጋፊ አስተያየቶቻችሁ ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ወዳጆች አታሳዩኝ እና ታናሞ በራሳቸው እስታይል ስዘፍኑ እና ስደንሱ በጣም አስገርሞኛል ተጋበዙልኝ
https://youtu.be/i3DNT2zGE8w
https://youtu.be/i3DNT2zGE8w
ውድ ወዳጆቼ ፣ የስራዬ አድናቂዎች እና የሙዚቃ አፍቃሪያን በሙሉ እነሆ የከበረ ሰላምታዬን ከሁሉ በማስቀደም እያቀረብኩ ካለፈው አስተያየታችሁ ተምሬ ከትላንቱ የዛሬን አሻሽዬ በተለየ ትኩረትና በላቀ ጥሞና ጊዜ ወስጄ የሰራሁትን #ዲኪዳ የተሰኘውን አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ሰርቼ ጨርሻለሁ ። በቅርብ ቀን በመጋርያ ኢንተርቴይመንት ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁን።
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግለን!
ደግ ህዝባችንንም ከክፉ ይጠብቅልን።
ሳንቾ ገብሬ
:
:
#dikida #sanchogebre
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግለን!
ደግ ህዝባችንንም ከክፉ ይጠብቅልን።
ሳንቾ ገብሬ
:
:
#dikida #sanchogebre