NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
669 photos
227 videos
7 files
904 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
ውድ የነሲሓ ወዳጆች፤
በነሲሓ ቲቪ ለዒድ ቀን የሚተላለፈውን የ1 ደቂቃ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት የምንቀበለው እስከ እለተ ጁምዓ ግንቦት 23/2011 ብቻ ይሆናል

ነሲሓ ቲቪ
አሰላሙአለይኩም
ለእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት መቀበያ የተመደበው ግዜ ተጠናቋል። የተሳተፋችሁን ሁሉ በአላህ ስም እናመሰግናለን።

በዚህች በተባረከች ለሊት፤
አላህ ኢባዳችንን እንዲቀበለን ወንጀላችንንም እንዲምረን በዱዓ እንበርታ!

@nesihatv
ኢድ ሙባረክ!

የሳውዲ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዳስታወቀው የሸዋል ጨረቃ ታይቷል። በዚህም መሰረት ነገ ማክሰኞ ኢድ አልፊጥር
ይሆናል።

ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሳሊሀል አዕማል!

@nesihatv
የነገን የዒድ ውሎ ከነሲሓ ቲቪ ጋር

በቴሌቭዥን መከታተል ለማትችሉ በዩትዩብ ቻነላችን በቀጥታ ይከታተሉን

https://www.youtube.com/user/nesihatv
ዘውትር እሁድ በነሲሓ ቲቪ "አልበያን" ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ!

አሁን "በዲን ላይ መፅናት" በሚል ርዕስ በሒጅራ መስጂድ በኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ የተደረገ ሙሀደራ በመተላለፍ ላይ ነው።

ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም


©nesiha.tv
ክፍት የስራ ቦታ
1― የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ
2― የ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው፤
3― ቁርአንና መሰረታዊ የዲን ትምህርቶችን የተማረ፣
4― ከአንድ በላይ ቋንቋ የሚናገር...

አመልካቾች፤ በሚከተለው ኢሜል ሲቪና ተያያዥ ሰነዶችን ከ ሰኔ 20 በፊት መላክ ይኖርባቸዋል

nesiha.org@gmail.com
ነሲሓ ቲቪን በመርዳት ቋሚ ሰደቃ ላይ ይሳተፉ!

ትምህርት ተኮር ዳዕዋ በማስተላለፍ ዲናዊ ዕውቀትን ማዳረስ የነሲሓ ቲቪ ተቀዳሚ አላማ ነው። በተከታዩ የባንክ አካውንት ወርሐዊ ወይም የአንድ ግዜ ድጋፍ በማድረግ ለነሲሓ ቲቪ ቀጣይነት አስተዋፅኦ ያበርክቱ!
***
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሂሳብ ቁጥር 1000145615929

ለበለጠ መረጃ
+251930484284
+251930484285

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!
ነሲሓ ቲቪን በቀጥታ ማየት የሚያስችል አፕሊኬሽን
እንኳን ለ1440 ዓ.ሒ የዒድ አል–አድሓ በአል በሰላም አደረሳችሁ

© ነሲሓ ቲቪ
👍1
ልዩ የዒድ ፕሮግራም live ይከታተሉ https://youtu.be/3RGSa-fiK3s
ሚዛናዊነት (ወሰጢያ) በኢስላም
በኡስታዝ ኢልያስ አህመድ

(وَكَذَ ٰ⁠لِكَ جَعَلۡنَـٰكُمۡ أُمَّةࣰ وَسَطࣰا لِّتَكُونُوا۟ شُهَدَاۤءَ عَلَى ٱلنَّاسِ وَیَكُونَ ٱلرَّسُولُ عَلَیۡكُمۡ شَهِیدࣰاۗ)

እንደዚሁም (እንደመራናችሁ) በሰዎች ላይ መስካሪዎች ልትሆኑና መልክተኛውም በናንተ ላይ መስካሪ ይሆን ዘንድ ምርጥ ሕዝቦች አደረግናችሁ፡፡

[Surat Al-Baqarah 143]

https://youtu.be/Uow8X_cEW_M

@nesihatv
ምስጋና ከነሲሓ ቲቪ አስተባባሪዎች...

አሰላሙ አለይኩም

ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 17/2012 በካፒታል ሆቴል በተደረገው የነሲሓ ቲቪ ቤተሰቦች የምክክር እና የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ አስተዋፅዖ ያበረከታችሁ ሁሉ አላህ ምንዳችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላችሁ። ፕሮግራሙን ለመታደም ያልቻላችሁ ወዳጆቻችንም በተከታዩ የሂሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ የኸይር ስራ ተቋዳሽ ትሆኑ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

በ SMS ኒያችሁን ለማሳወቅ
+251930484284
+251930484285


የባንክ የሂሳብ ቁጥር
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
ንግድ ባንክ / 1000145615929

ነሲሓ ቲቪ - ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሱና እና ቢድዓ
ሱና ምን ያህል አንገብጋቢ ነው?
ቢድዓስ ምን ያህል የተወገዘ ነው?
ቀደምቶቻችን ስለ ሱና እንዲሁም ስለ ቢድዓህ የነበራቸው ግንዛቤ ምን ይመስል ነበር?
መውሊድን በተመለከተስ??
እውን መውሊድ የሙስሊሞች በአል ነውን?
እውን መውሊድን ልናከብር ይገባናልን?
ይህን እና መሰል ርእሶች በሰፊው በዝርዝር በተለያዩ ዑለማዎች ይዳሰሳል!
የፊታችን ማክሰኞ 29/10/2019 ምሽት በነሲሓ ቲቪ ብቻ!

ማክሰኞ ቀጠሯችሁ ከነሲሓ ቲቪ ጋር ይሁን!

ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም
……
በቴሌግራም t.me/nesihatv
በፌስቡክ fb.com/tvnesiha

እንዲሁም በዌብሳይታችን
www.nesiha.tv
ይጎብኙን
NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
ሱና እና ቢድዓ ሱና ምን ያህል አንገብጋቢ ነው? ቢድዓስ ምን ያህል የተወገዘ ነው? ቀደምቶቻችን ስለ ሱና እንዲሁም ስለ ቢድዓህ የነበራቸው ግንዛቤ ምን ይመስል ነበር? መውሊድን በተመለከተስ?? እውን መውሊድ የሙስሊሞች በአል ነውን? እውን መውሊድን ልናከብር ይገባናልን? ይህን እና መሰል ርእሶች በሰፊው በዝርዝር በተለያዩ ዑለማዎች ይዳሰሳል! የፊታችን ማክሰኞ 29/10/2019 ምሽት በነሲሓ…
ሱና እና ቢድዓ
ሱና ምን ያህል አንገብጋቢ ነው?
ቢድዓስ ምን ያህል የተወገዘ ነው?
ቀደምቶቻችን ስለ ሱና እንዲሁም ስለ ቢድዓህ የነበራቸው ግንዛቤ ምን ይመስል ነበር?
መውሊድን በተመለከተስ??
እውን መውሊድ የሙስሊሞች በአል ነውን?
እውን መውሊድን ልናከብር ይገባናልን?
ይህን እና መሰል ርእሶች በሰፊው በዝርዝር በተለያዩ ዑለማዎች ይዳሰሳል!
የፊታችን ማክሰኞ 29/10/2019 ምሽት በነሲሓ ቲቪ ብቻ!

ማክሰኞ ቀጠሯችሁ ከነሲሓ ቲቪ ጋር ይሁን!

ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም
……
በቴሌግራም t.me/nesihatv
በፌስቡክ fb.com/tvnesiha

እንዲሁም በዌብሳይታችን
www.nesiha.tv
ይጎብኙን
👍1