NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
671 photos
227 videos
7 files
906 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
Channel photo updated
ውድ የነሲሓ ቲቪ ተከታታዮች

የሙከራ ስርጭቱን በማየት ለምትለግሱን ጠቃሚ አስታያየቶች ሁሉ ከፍተኛ ግምት አለን። ስለ ፕሮግራሞቹ ይዘትም ይሁን ቴክኒካዊ ጉዳዮች፤ ቢጨመር፣ ቢቀነስ ወይም ቢስተካከል የምትሉትን ሁሉ ብትጠቁሙን ለስራችን ከፍተኛ ድጋፍ አለው።

ነሲሓ ቲቪን አብረን እናስተዋውቅ
Ftequency: 11555 or 11554
Polarization: Vertical
symbol rate: 27500
Fec. 5/6

Join our telegram channel
https://telegram.me/nesihatv


ድረገፃችን
http://www.nesiha.tv
👍1
๏| ነሲሓ መፅሔት |๏

√ ተውሒድ
√ ተስፊያ
√ ተርቢያ


https://telegram.me/nesihablog
በነሲሓ አካዳሚ መማር ለምትፈልጉ፤

የነሲሓ አካዳሚ የምዝገባ ግዜ የሚጠናቀቀው መጋቢት 1 ቀን 2011 ስለሆነ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። እስካሁን ድረስ መመዝገብ ላልቻላችሁ የምዝገባ ፎርም አሞላል የሚያሳይ ቪዲዮ አዘጋጅተናል።

ቪዲዮውን መሰረት በማድረግ በፍጥነት ለምዝገባ ያመልክቱ!

ነሲሓ አካዳሚ
http://www.nesiha.tv/acadamy.php
👍2
የመደበኛ ፕሮጋራማችንን ስትጠባበቁ ለነበራችሁ ተመልካቾችን...

እሁድ መጋቢት 1/2011 እኩለቀን ላይ የሚጀመር መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን።

ነሲሓ ቲቪን አላህ ለኡመተል ኢስላም ጠቃሚ ያደርገው ዘንድ እየለመንን፤ ለተሻለ አገልግሎት አስተያየት እና እርምቶቻችሁ አይለዩን።

Http://www.nesiha.tv
👍2
የነሲሓ አካዳሚ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 24 ሰአታት ብቻ ቀርተውታል!
ተመዝግበዋልን?

መመዝብ አልቻልንም ላላችሁ ከሰሞኑ ፖስት ባደረግነው የምዝገባ ማሳያ ቪዶዮ በመታገዝ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ።

«አላህ መልካም የሻለትን ዲኑን ያስገነዝበዋል»

ነሲሓ አካዳሚ
Http://www.nesiha.tv/acadamy.php
ዝክረ ረመዳን V2.0.apk
8.4 MB
«ዝክረ ረመዳን App»

ከማስታወቂያ ነፃ የሆነ ድንቅ የፆም ህግጋት መማሪያ አፕ ይጫኑና ለረመዳን ይዘጋጁ!

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nesiha_org.HTML

ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል

www.nesiha.com
ታላቅ የምስራች ከነሲሓ አካዳሚ
 
የነሲሓ አካዳሚ ምዝገባ ይራዘም ዘንድ የሚጠይቁ በርካታ መልእክቶች ስለደረሱን፤ የምዝገባ ቅፁን እስከ ሚያዝያ 20/2011 ድረስ ክፍት አድርገነዋል።

ካልተመዘገቡ ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ወደ ድረገፃችን ሄደው ይመዝገቡ። ደግመው መመዝገብ አያስፈልግዎትም!

ከዚህ ቀደም ተመዝግበው ከሆነ፤ ምዝገባ ከተጠናቀቀ በኃላ የትምህርት ካሌንደር እና ተያያዥ ጉዳዮችን እናደርስዎታለን።


ነሲሓ አካዳሚ
Http://www.nesiha.tv/academy
አሰላሙአለይኩም

በአመልካቾች ጥያቄ መሰረት የተራዘመው የነሲሓ አካዳሚ ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል! ፈጥነው ይመዝገቡ!

ነሲሓ አካዳሚ
http://nesiha.tv/academy/index.php?pointer=register

«አላህ መልካም የሻለትን ዲኑን ያስገነዝበዋል»
የዒድ መልዕክት አለዎት?

ውድ የነሲሓ ቲቪ ተከታታዮች፤
በነሲሓ ቲቪ ለኢድ አል–ፊጥር የእንኳን አደረሳችሁ እና የመልካም ምኞት መግለጫ ለማስተላለፍ በሚከተለው ቁጥር በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ከ 1 ደቂቃ ያልበለጠ የድምፅ ወይም የቪድዮ መልእክት መላክ ትችላላችሁ።

ሴቶች የፅሁፍ መልዕክት ላኩልን፤ ከስክሪኑ በታች በኩል በሚገኘው የ sms መደብ ላይ መልዕክታችሁን ለነሲሓ ታዳሚዎች እናደርሳለን

+966556044767

@nesihatv