NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
660 photos
222 videos
7 files
897 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.7

ከሰኞ ነሐሴ 24/2013 እስከ ቅዳሜ መስከረም 3/2014 ዓ.ል

የ 15 ቀናት መሰረታዊ የዒልም ኮርስ

🍂 ጠዋት ከ 3፡00 እስከ 6፡30
በአለምባንክ ሙስዐብ መስጂድ


አል ቀዋዒዱ አል አርበዓ 
እና መትን አል ቢናእ (ሰርፍ)
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 


መትኑ አል‘ ኣጅሩሚያ (ነህው)
በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ 


____________

🍂 ከሰዓት ከ10 ሰዓት እስከ መግሪብ
አል ፋሩቅ መስጂድ ሮም


መትኑ አልወረቃት (ኡሱሉል ፊቅህ)
ኡስታዝ ሰልሰቢል ሐጅ ዙመካን

አል በይቁኒያ (ሙስጠላሕ)
ኡስታዝ ሙሐመድ ዐረቦ  ሻፊ
 


دورة قافلة النصيحة العلمية السابعة
محرم ١٤٤٣هے

الدورة التأصيلية للمبتدئين

مسجد عائشة ومسجد مصعب
أديس أبابا – إثيوبيا

T.me/merkezuna
ውድ የነሲሓ ቲቪ ተመልካቾች
ለተከሰተው የስርጭት መቋረጥ ይቅርታ እየጠየቅን ኢን ሻ አላህ
በቅርቡ ወደ ስርጭት እንደምንመለስ እንገልፃለን

ነሲሓ ቲቪ
@Nesihatv
አልሐምዱሊላህ
ተቋርጦ የቆየው ስርጭታችን ዛሬ በ NSS-12 (Ethiosat) ተጀምሯል። መቋረጡን ተከትሎ ለነሲሓ ቲቪ ያላችሁን ታላቅ ክብር በመግለፅ በተለያዩ መንገዶች በሞራል ሰጪ መልዕክቶች ላበረታታችሁን ሁሉ እናመሰግናለን። ኢን ሻ አላህ በኢትዮ ሳት ስርጭቱ የሚቀጥል ሲሆን ለግዜው በናይልሳት ላይ አይቀጥልም።

📡 Satellite =>
NSS12 @ 57°East
Frequency=> 11605
Polarization=> Horizontal
Symbol Rate=> 45000
FEC=> 3/4

ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!

t.me/nesihatv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መትኑል ወረቃት በኡስታዝ ሰልሰቢል ዙመካን
የመትኑል ወረቃት ቂራአት ነገ ከአሱር በኋሃላ በነሲሓ ቲቪ ይጀምራል። ሁላችሁም ትከታተሉ ዘንድ ግብዣችን ነው።


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!


@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ውድ የነሲሓ ቲቪ ተከታታዮች
ነሲሓ ቲቪ የፕሮግራሞቹን ይዘትና አቀራረብ ሁሌም ለማሳደግ ባለው እቅድ መሰረት «የነብያት ውርስ» በተሰኘ መሪ ቃል ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ በድጋሚ ከምሽቱ 04፡00 ጀምሮ የተለያዩ የኪታብ ቂራኣት ትምህርቶችን ይዞላችሁ ቀርቧል።
ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች
በአላህ ፈቃድ በቅርቡ በዚህ ግሩፕ ለየት ያለ እለታዊ የቀጥታ ፈታዋ እና የዳእዋ ሂደት ምክክር ስለሚኖር ወደግሩፑ ሰዎችን በመጋበዝ የኸይር ስራ ሰበብ ከሆንን ኢን ሻ አላህ የነሱን ሙሉ አጅር እናገኛለን።


«ሰዎችን ወደ መልካም ነገር ያመላከተ የነሱ አይነት አጅር ያገኛል» አል ሐዲስ

የቻልነውን ያክል ሰው አድ እናድርግ
ባረከላሁ ፊኩም

https://t.me/darutewhidweqf
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎞 ስለ ነሲሓ ቲቪ ምን ያውቃሉ?

ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም የነሲሓ ቲቪ ቤተሰብ ግሩፕን ይቀላቀሉ ሌሎችንም Add ያድርጉ @darutewhidweqf

ነሲሓ ቲቪ | Nesiha Tv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አልሐምዱሊላህ! እንኳን ደስ ያለን!

☞100k members
የነሲሓ ቲቪ ቤተሰቦች!
https://t.me/darutewhidweqf
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#_ነሲሓ_ቲቪ_1000





ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች
ነሲሓን በ1000 እናሻግር ፕሮጀክትን አስመልክቶ ዛሬ እሁድ ከ8:00 ጀምሮ በነሲሓ ቲቪ የሚተላለፈው ፕሮግራም በተመሳሰሰይ ሰአት በቀጥታ በነሲሓ ቲቪ ኦፊሴላዊ የፌስቡክ ገፅ የሚተላለፍ መሆኑን እየገለፅን በተጠቀሰው ሰአት በፌስቡክ ገፅ ይጠብቁን

facebook.com/nesihatv
ነሲሓ ቲቪን በ1000 የቀጥታ ስርጭት በፌስቡክ ጀምሯል።

https://fb.watch/aqvOdoI4qo/
#_ነሲሓ_ቲቪ_1000 ለመሳተፍ
የሚከተሉትን አካውንቶች ይጠቀሙ

– ንግድ ባንክ 1000145615929

– ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል 1445091300001

– አቢሲኒያ ባንክ 73169062

– ንብ ኢንተርናሽናል 7000025634638

– ዘምዘም ባንክ 7122

– አዋሽ ባንክ 01410844116300

https://t.me/nesihatvfamily



ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሶደቃና ጥቅሞቹ

አስተማሪ አኒሜሽን


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነሲሓን በ1000 እናሻግር !! NesihaTv



ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነሲሓን በ1000 እናሻግር!! ሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ||NesihaTv



ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!