NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
661 photos
222 videos
7 files
897 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌅 #የኢማን_መድከም_ምልክቶች

▶️ ይህንን ቪዲዮ በፌስቡክ ያጋሩ
https://fb.watch/6sdkJVYtZO/

📨 ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም

#Nesiha_animations
@nesihatv
በአላህ ፈቃድ ፕሮጀክቱን እውን ለማድረግ በመጨረሻው ምዕራፍ ላይ እንገኛለንና ኒያዎትን በቀጣተይ ቀናት ገቢ በማድረግ ለስኬቱ ወሳኙን ሚና ይጫወቱ ሁላችንንም አላህ ያግዘን!

ኮሚቴው

_
All About Darutewhid
@darutewhid
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌅 #ዝም_ያለ_ነፃ_ወጣ

▶️ ይህንን ቪዲዮ በፌስቡክ ያጋሩ
https://fb.watch/v/v_1mmGsv/

📨 ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም

#Nesiha_animations
@nesihatv
በአለመግባባት መሀል ንዴትዎ ከጨመረ እውነታን ላያዩ ይችላሉና ውሳኔ ላይ ባይደርሱ ይመረጣል


7122 SMS | ከፍታ
_
ወደ 7122 በ SMS ok ብለው ቢልኩ መሰል ማስታወሻዎችን ያገኛሉ
https://t.me/sms7122
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች፤
ዳሩ ተውሒድ የወቅፍ ፕሮጀክትን ካስተዋወቅንበት ግዜ ጀምሮ ላሳያችሁት ከፍተኛ ሞራልና መነቃቃት በአላህ ስም እናመሰግናለን።

ትብብራችን ፍሬ ማፍራቱን ልናበስራችሁ እንወዳለን። እንሆ! በከተማችን አዲስ አበባ ለፕሮጀክቱ አመቺ በሆነ አካባቢ የ1,000 ካ.ሜ የቦታ ግዢ ተካሂዶ 70% ክፍያ ተፈፅሟል።

በአላህ ፈቃድ ቀሪውን 30% ክፍያ በማሟላት የፕሮጀክቱን ቦታ ዝግጁ ለማድረግ በመጨረሻው ምዕራፍ ላይ እንገኛለን። በመሆኑም ከዚህ ቀደም ቃል የገባችሁ በሙሉ ኒያችሁን ገቢ በማድረግ ለምናልመው ስኬት ወሳኙን ሚና ትጫወቱ ዘንድ እንጠይቃለን።

ዒድ ሙባረክ አላህ የተባረከ ዒድ ያድርግልን


@darutewhid
የነሲሓ ቤተሰቦች ልዩ ኮንፈረንስ

በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ★★★★★
ነሐሴ 1/ 2013 ከቀኑ 6:30 ጀምሮ


የነሲሓ ታሪካዊ ሒደቶች
ቤተሰባዊ ምክክሮች
የእውቅና ፕሮግራሞች
ልዩ የምሳ ብፌ ዝግጅት
የዳሩተውሒድ ሪፖርትና ብስራት
ቃለ መጠይቆች እና አዝናኝ ፕሮግራሞች

የመግቢያ ዋጋ
– ለአንድ ሰው 3000 ብር
– ለባልና ሚስት 5,000 ብር

ገቢው ሙሉ በሙሉ ለነሲሓ ቲቪ ይውላል

ትኬቱን ለማግኘት
በተከታዩ ሊንክ ቀድመው ይመዝገቡ
http://nesiha.tv/confe

ወይም ይደውሉ
+251972757575

@nesihatv
የመግቢያ ትኬትዎን ገዝተዋልን?

ቅዳሜ ነሐሴ 1 በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል የሚካሄደው ልዩ የነሲሓ ቤተሰቦች ኮንፍራንስ የመግቢያ ቲኬት ሽያጭ በመጠናቀቅ ላይ ስለሆነ ፈጥነው ይግዙ!

የመግቢያ ዋጋ
– ለአንድ ሰው 3000 ብር
– ለባልና ሚስት 5,000 ብር

ትኬቱን ለማግኘት
በተከታዩ ሊንክ ቀድመው ይመዝገቡ
http://nesiha.tv/confe

ወይም ይደውሉ
+251972757575

🍂 ገቢው ሙሉ በሙሉ ለነሲሓ ቲቪ ይውላል

@nesihatv
የነሲሓ ቤተሰቦች ልዩ ኮንፈረንስ
በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል በታለቅ ድምቀት በመካሄድ ላይ ይገኛል


ነሐሴ 1/ 2013
አስደሳች ዜና ልዩ የክረምት ኮርስ ከነሲሓ አካዳሚ በነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም በሚል መርህ ኢስላማዊ ትምህርትን ለሙስሊሙ ህብረተሰብ እያዳረሰ የሚገኘው ነሲሓ አካዳሚ ከአሁን በፊት በሁለት ዙር በርካታ ተማሪዎችን በነሲሓ ቲቪና በኦንላይን ማስተማሩ ይታወቃል ይህንን ክረምትም በአራት የተለያዩ ደረጃዎች ተማሪዎችን በነሲሓ ቲቪ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል
1 የአዋቂዎች
I. ቤተሰባዊ ትምህርት
II. አዱሩሱል ሙሂማህ
III. የተመረጡ ተፍሲሮች
2 የሴቶች
I. ተንቢሀት
II. ሒራሰቱል ፈዲላ
III. ተፈጥሮአዊ ደሞች
IV. ሪሳለቱል ሒጃብ
V. ተውጂሀት
3 የታዳጊዎች
I. አቂዳ
II. ፊቅህ
III. የሰሐቦች ታሪክ
IV. ተፍሲር
4 የህጻናት
I. ሐዲስና ሲራ
II. ፊቅህ
III. አቂዳ
IV. ቃኢደቱል ኑራንያህ

ለመመዝገብ
I. የሚማሩትን ደረጃ ይምረጡ
II. ወደ 0912617004 አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በኦንላይን ለመመዝገብ www.nesiha.com/academy ላይ ያመልክቱ
III. የምዝገባው ጊዜ ከዛሬ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሶስት ቀናት ብቻ መሆኑን ልብ ይበሉ
በተጨማሪም
ትምህርቱን በአግባቡ ተምረው ለሚያጠናቅቁ ተማሪዎች ሰርተፊኬት የተዘጋጀ መሆኑን እንገልጻለን

@darulhadis18
ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች

ነሀሴ 1/ 2013 ዓ.ል በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል የተካሄደውን ታላቅ የነሲሀ ቤተሰቦች ኮንፈረንስ ዛሬ እሁድ ከቀኑ 08:30 ጀምሮ እንዲሁም በድጋሚ ከምሽቱ 02:30 ጀምሮ የምናቀርብ ስለሆነ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዓሹራ ፆም | ነሲሓ ቲቪ

@nesiharv