NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
661 photos
223 videos
7 files
898 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
🕰 የዛሬ ዕለተ ማክሰኞ መጋቢት 07 2013 በነሲሓ ቲቪ የሚተላለፉ ዋና ዋና ፕሮግራሞች ዝርዝር እና የሚተላለፉበት ሰዓት

📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም።"

📡 Satellite: Nilesat Fequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical Fec. 5/6 Symbol rate: 27500

ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/c/nesihatv/
ፈስቡክ፦ https://www.facebook.com/nesihatv
www.nesiha.tv

@nesihatv
🕰 የዛሬ ዕለተ እሮብ መጋቢት 08 2013 በነሲሓ ቲቪ የሚተላለፉ ዋና ዋና ፕሮግራሞች ዝርዝር እና የሚተላለፉበት ሰዓት

📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም።"

📡 Satellite: Nilesat Fequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical Fec. 5/6 Symbol rate: 27500

ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/c/nesihatv/
ፈስቡክ፦ https://www.facebook.com/nesihatv
www.nesiha.tv

@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌅 የተጅዊድ ትምህርት 12

🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ

📱በሞባይል ለመከታተልም በሚመች መልኩ የቀረበ ቪዲዩ

▶️ በዩቲዩብ አድራሻችን በተሻለ ጥራት ይከታተሉ
https://youtube.com/playlist?list=PLEfTeB2txaf1nQH_lmDnmsHKAkqMXj0PU

ፌስቡክ ላይ ለመከታተል
https://fb.watch/4hOhc52NZ6/

📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም።"

📡 Satellite: Nilesat Fequency: 11555 or 11554  Polarization: Vertical  Fec. 5/6 Symbol rate: 27500

ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/c/nesihatv/
ፈስቡክ፦ https://www.facebook.com/nesihatv
www.nesiha.tv
🕰 የዛሬ ዕለተ ሐሙስ መጋቢት 09 2013 በነሲሓ ቲቪ የሚተላለፉ ዋና ዋና ፕሮግራሞች ዝርዝር እና የሚተላለፉበት ሰዓት

📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም።"

📡 Satellite: Nilesat Fequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical Fec. 5/6 Symbol rate: 27500

ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/c/nesihatv/
ፈስቡክ፦ https://www.facebook.com/nesihatv
www.nesiha.tv

@nesihatv
ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.4

በአዳማ ከተማ ታላቅ የዒልም ፕሮግራም ተዘጋጅቷል

ከጁምዓ መጋቢት 10/2013 – እሁድ መጋቢት 12/2013 ዓ.ል

√ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
√ ኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
√ ኡስታዝ ሰልሰቢል ሐጂ ዙመካን
√ ኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እና በሌሎችም ኡስታዞች ትምህርት ይቀርባል።

دورة قافلة النصيحة العلمية الرابعة
شعبان ١٤٤٢هے


مدينة أداما - إثيوبيا

T.me/merkezuna
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር አዘጋጅነት የነሲሓ የዒልም ቅፍለት ቁ.4 በአዳማ ከተማ ከመጋቢት 10 እና 11 በአማረ ሁኔታ ለከተማይቱ እና ለአካባቢዋ ነዋሪዎች ሲሰጥ ቆይቷል።

ነገ መጋቢት 12 ደግሞ በአዳማ ከተማ ዑመር (ዒድ) መስጂድ ልዩ ፕሮግራም ለከተማይቱ እና ለአካባቢዋ ነዋሪዎች ተሰናድቷል።

ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ

በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
ኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ እና
ኡስታዝ ሱልጣን ኸድር


የተዘጋጀው ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ!!

@nesihatv
ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.5

ከጁምዓ መጋቢት 18/2013 – እሁድ መጋቢት 19/2013 ዓ.ል

በድሬዳዋና እና አካባቢዋ የሚካሄድ ልዩ የዒልም ፕሮግራም

√ ኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ
√ ኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
√ ኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ
√ ኡስታዝ ሙሀመድ ዓረቦ
√ ኡስታዝ ሻሚል ሙዘሚል
√ ኡስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ
√ ኡስታዝ ጀማል ያሲን እና
በሌሎችም ኡስታዞች ትምህርት ይቀርባል

دورة قافلة النصيحة العلمية الخامسة
شعبان ١٤٤٢هے

مدينتي دريداوا وهرر - شرق إثيوبيا

T.me/merkezuna
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች

የታላላቅ ኡለሞች መፍለቂያ በሆነችው ወሎ

"የነሲሓ የኢልም ቅፍለት ቁ. 3 "
"ወሎ የዒልም ባለ ዉለታ ዳግም ወደ ከፍታ"

በሚል መሪ ቃል ለ 3 ቀናት በደሴ እና አካባቢዋ የኮርስ እና የሙሓደራ ፕሮግራም ሲያደርግ ቆይቷል።
ከእነዚህ ፕሮግራሞች መካከል
🎙 በተውሒድ መተሳሰር በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ
🎙 ሞትን ማስታወስ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር
🎙 እውቀት የከፍታ መሰረት በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
🎙 ኢስላም የሰላም መገለጫ በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

የቀረቡ ትምህርቶችን ነገ እሁድ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ የሚተላለፉ ስለሆነ እንድትከታተሉ ጋብዘንዎተል።

📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም !!"

📡 Fequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical Fec. 5/6
Symbol rate: 27500


ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/c/nesihatv/
ፈስቡክ፦ https://www.facebook.com/nesihatv
www.nesiha.tv

@nesihatv
ወደ አላህ መመለስ
በኡስታዝ ጀማል ያሲን ራጅኡ
🔖 ወደ አላህ መመለስ

🎙 በኡስታዝ ጀማል ያሲን ራጅኡ

ትምህርቱን በምስል ፌስቡክ ላይ ለመከታተል
https://fb.watch/4CW0NioBwW/

▶️ ዩቲዩብ ላይ ለመከታተል
https://youtu.be/fG7nADx8pXU

📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም።"

📡 Fequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical Fec. 5/6
Symbol rate: 27500


ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/c/nesihatv/
ፈስቡክ፦ https://www.facebook.com/nesihatv
www.nesiha.tv

@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሰላሙ ዓለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ!

ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች! ነሲሓ ቲቪ

"ረመዳንን እንዴት እንቀበል?"

በሚል ርዕስ በፆም ዙሪያ የሚነሱ ቁምነገሮች የሚዳሰሱበት ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን በተለያዩ ቋንቋዎች አዘጋጅቷል።

እነዚህን ኘሮግራሞች ከ ዛሬ ሀሙሰ መጋቢት 30 2013 ጀምሮ የምናስተላልፍ በመሆኑ ይከታተሉ ዘንድ ጋብዘነዎታል፡፡



🎙ስልጥኛ--- ሀሙሰ ከቀኑ 8፡00-09:20 ጀምሮ በድጋሚ ከምሽቱ 01፡00-02፡20
🎙 ወለንኛ-- ሀሙሰ ከቀኑ 09:20-10:00 ሰአት ጀምሮ በድጋሚ ከምሽቱ 02፡21-03:00
🎙ኦሮምኛ---- ጁምዓ ከቀኑ 8፡00-09:15 ጀምሮ በድጋሚ ከምሽቱ 01፡00-02፡15
🎙ጉራግኛ---- ጁምዓ ከቀኑ 09:16-10:25 ጀምሮ በድጋሚ ከምሽቱ 03፡16-04፡25
🎙 ትግርኛ----ቅዳሜ ከቀኑ 8፡00-09:10 ጀምሮ በድጋሚ ከምሽቱ 01፡00-02፡10
🎙 ሩጣና(ቤኒሻንጉልኛ)--ቅዳሜ ከቀኑ 09:11 -10:20 ጀምሮ በድጋሚ ከምሽቱ 02፡11-03፡20

📨 ነሲሓ ቲቪ ኢስላሚዊ እውቀት ለሁለም!!

📡 Satellite: Nilesat Fequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical Fec. 5/6 Symbol rate: 27500

ዩቲዩብ
፡- https://www.youtube.com/c/nesihatv/
ፈስቡክ፦ https://www.facebook.com/nesihatv
www.nesiha.tv
www.nesiha.tv

@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ብዙዎች በ SMS ወደ 7122 ok ብለው በመላካቸው መልእክቶቻችን እየደረሳቸው ይገኛል።

እርስዎስ ወደ 7122
ok ብለው ልከዋልን?

ካልላኩ አሁኑኑ ok ብለው ፅፈው ወደ 7122 ይላኩ እና ይመዝገቡ።

በመልእክቶቹ ይጠቀማሉ!
እግረመንገድዎን ነሲሓ ቲቪን ይደግፋሉ።

t.me/nesihatv
ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዳን እንደማይገባ ተረጋግጧል!

በሁሉም የሳውዲ አካባቢዎች ጨረቃ አልታየችም ||| በሁሉም የሳውዲ አካባቢዎች ጨረቃ አልታየችም። ሆኖም በብዙ ሀገራት የሻዕባን ወር ጨረቃ እይታ መሰረት ነገ 29 በመሆኑ በድጋሜ ነገ ሰኞ የጨረቃ እይታ የሚጠበቅ ይሆናል። ጨረቃ ነገ ከታየች ማክሰኞ ሚያዝያ 5/2013 የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል። ነገር ግን ነገ ጨረቃ ካልታየች እሮብ ረመዳን 1 ይሆናል ||| ነሲሓ ቲቪ መላውን ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እያለ አላህ ተውበትና መልካም ስራን እንዲያገራልን እንለምነዋለን። ረመዳን ሙባረክ!!

ነሲሓ ቲቪ / Nesiha Tv
@nesihatv
(01) እለታዊ የረመዳን ትምህርት
በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
🔖 እለታዊ የረመዳን ትምህርት-01

🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

ይህን ትምህርት በቪዲዮ ለመከታተል
▶️ ፌስቡክ
https://fb.watch/4OxKN4xr-x/

▶️ ዩቲዩብ
https://youtu.be/W2uveP1BNOA

📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም።"

📡 Fequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical Fec. 5/6
Symbol rate: 27500


ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/c/nesihatv/
ፈስቡክ፦ https://www.facebook.com/nesihatv
www.nesiha.tv

@nesihatv
በድጋሜ ረመዳን ሙባረክ!

ከሻዕባን ጨረቃ ጋር በተታያዘ ምክንያት በሳውዲ የጨረቃ መጠባበቂያ ጣቢያዎች ዛሬ ሰኞ እለት በድጋሜ ጨረቃ እንዲጠበቅ መወሰኑን ወንድማችን ሸይኽ ኢልያስ አህመድ በትናንትናው ምሽት መግለፁ ይታወሳል። በዚህም መሰረት ባደረግነው ማጣራት ከደቂቃዎች በፊት በስዴይርና ተሚር የጨረቃ መጠባበቂያ ጣቢያዎች የረመዳን ጨረቃ ታይቷል። የሳውዲ እስከዚህች ደቂቃ ድረስ የሳውዲ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መግለጫ ባይዋጣም ነገ ማክሰኞ ሚያዝያ 5/2013 የረመዳን የመጀመሪያው ቀን መሆኑ ተረጋግጧል።

ነሲሓ ቲቪ መላውን ሙስሊም ማህበረሰብ በድጋሜ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ አላህ የተውበት የመተዛዘንና የዒባዳ ወር እንዲያደርግልን መልካም ስራንም እንዲያገራልን ይለምናል።

ረመዳን ሙባረክ!!

t.me/Nesihatv
ዝክረ ረመዳን V2.0.apk
8.4 MB
«ዝክረ ረመዳን App»

ለረመዳን በእውቀት እንዘጋጅ

ከማስታወቂያ ነፃ የሆነ ድንቅ የፆም ህግጋት መማሪያ አፕ ይጫኑና ለረመዳን ይዘጋጁ!

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nesiha_org.HTML

ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል
www.nesiha.com


@merkezuna
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስ-ሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ!
ውድ የነሲሓ የበጎ አድራጎት ቤተሰቦች:


ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ከፊታችን እየመጣ ላለው ታላቁ እንግዳችን ለረመዳን ወር አላህ በሰላም ያድርሳችሁ እያልን፣
"ረመዳንን ይዤ በምን አፈጥራለሁ?" እያሉ በማሰብ ለሚጨነቁ ወገኖቻችን የማስፈጠር ፕሮግራም ቀርጸን ለናንተው ውድ ቤተሰቦቻችን አቅርበናል።

ለአንድ ቤተሰብ ለማስፈጠሪያ ያዘጋጀነው ዝርዝር የሚከተሉትን ያካትታል።
- ተምር 3 ኪሎ፣
- የሾርባ እህል 10 ኪሎ፣
- ሩዝ 5 ኪሎ፣
- ዘይት 3 ሊትር፣
- መኮረኒ 3 ኪሎ፣
- ፓስታ 3 ኪሎ፣
- ዱቄት 10 ኪሎ!


ይህን ለአንድ ቤተሰብ የተዘጋጀ ፓኬጅ በጥሬ ገንዘብ 2, 100 ብር በመክፈል ወይም በአይነት በማበርከት እነዚህን ቤተሰቦች "ረመዷንን እናስፈጥር!" በማለት ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ጥሪውን ያስተላልፋል።


🏦 በዚህ የማስፈጠር መርሀግብር ለመሳተፍ የሚከተሉትን የባንክ አካውንቶች ይጠቀሙ፦

1) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000328070778
2) ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ
1357377300001
3) አዋሽ ባንክ
01410797317600
4) ዳሽን ባንክ
7913417861611
5) ንብ ባንክ
7000016912412

🤳 ለበለጠ መረጃ በ 0972747474 ላይ ይደውሉ!

በዚህ የከፍተኛ ምንዳ መሰብሰቢያ ወር የሚያፈጥሩበት አጥተው በጭንቀት ውስጥ የሚገኙ ወገኖቻችንን በማገዝ ታላቅ ምንዳን ከአላህ እናግኝ!

ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ለመቀላቀል
t.me/NesihaCharityMain
(02) እለታዊ የረመዳን ትምህርት
በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
🔖 እለታዊ የረመዳን ትምህርት-02

🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

ይህን ትምህርት በቪዲዮ ለመከታተል
▶️ ፌስቡክ
https://fb.watch/4Rdnl2kkaF/

▶️ ዩቲዩብ
https://youtu.be/-A8drDm89Qg

📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም።"

📡 Fequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical Fec. 5/6
Symbol rate: 27500


ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/c/nesihatv/
ፈስቡክ፦ https://www.facebook.com/nesihatv
www.nesiha.tv

@nesihatv
(03) እለታዊ የረመዳን ትምህርት
በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
🔖 እለታዊ የረመዳን ትምህርት-03

🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

ይህን ትምህርት በቪዲዮ ለመከታተል
▶️ ፌስቡክ
https://fb.watch/4SnonxWcRb/

▶️ ዩቲዩብ
https://youtu.be/H11Jxz2Ve_4

📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም።"

📡 Fequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical Fec. 5/6
Symbol rate: 27500


ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/c/nesihatv/
ፈስቡክ፦ https://www.facebook.com/nesihatv
www.nesiha.tv

@nesihatv