NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
665 photos
226 videos
7 files
903 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
ታላቅ ምስጋና ለነሲሓ ቲቪ አጋሮች

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

ሰሞኑን ባቀረብኩት፤ በአመት 2,500 ብር ድጎማ በማድረግ የነሲሓ ቲቪን ወጪ በከፊል የመሸፈን ጥሪ ተቀብለው የነሲሓ ቤተሰቦች ባደረጉት ርብርብ ግብ ያደረግነው የ2.5 ሚልየን ብር አመታዊ የድጋፍ እቅድ 100% ቃል ተገብቷል።

الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات

በመተባበር ሸክምን ለማቅለል እና ኸይር ስራን ለማስቀጠል አሻራችሁን ላኖራችሁ ሁሉ ምስጋናዬ የላቀ ነው። ጥሪው የቀረበው ቁርጠኝነት ላላቸው ብቻ ስለነበር የመጀመሪያውን አስተዋፅኦ አጅር ከፍ በሚልበት የረመዳን ወር በፍጥነት ገቢ እናደርጋለን በማለት ያደረጋችሁት ርብርብ በእጅጉ አስደስቶናል፣ ለጉዳዩ ከፍተኛ ግምት መስጠታችሁንም አሳይቶናል።

አላህ ዘወትር በመልካም ስራ ተሽቀዳዳሚ ያድርጋችሁ በአኼራም ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃችሁ።

በሌላ በኩል፤ በርካታ ወዳጆቻችን ቋሚ የወቅፍ ፕሮጀክት እንቀርፅ ዘንድ ጥቆማ ሰጥተውናል። በአላህ ፍቃድ ጥናቱ ሲሟላ ወደፊት የምናስተዋውቀው ይሆናል።

ምንም እንኳ የ ተመዝገቡ ቅስቀሳ ዘመቻው ቢገባደድም አሁንም ኑስራ የነሲሓ አጋሮች ጀመዓን በመቀላቀል የኸይር ተቋዳሽ መሆን ለሚፈልጉ የኒያ ማሳወቂያ ፎርሙ ክፍት ሆኖ ይቆያል። በአላህ ፍቃድ በቀጣይ ለነሲሓ ቲቪ የሚኖረንን አጋርነት ወደ ከፍ ለማድረግ ያስችለናል።

የነየቱትን ገንዘብ ገቢ ለማድረግ
Ibnu Mas'oud Islamic center
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000145615929

ኑስራ የነሲሓ አጋሮች ጀመዓን ለመቀላቀል
www.nesiha.tv/nusra

ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

አስተባበሪ
Abujunaid Salah Ahmed Abdurrahman

@nesihatv
የዘካ ገንዘብ ገቢ ስለማድረግ ለጠየቃችሁ

ለነሲሓ ቲቪ እና ለዳዕዋ ስራዎች የዘካን ገንዘብ አንጠቀምም። አላህ ለገለፀልን የዘካ ባለድርሻዎች በነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ማህበር በኩል ማድረስ ትችላላችሁ።

የሚከተለውን የዘካ ኒያ ማሳወቂያ ከሞሉ በኋላ ገንዘቡን በማህበሩ የባንክ አካውንት ገቢ ያድርጉ
http://www.nesiha.com/charity/index.php?pointer=Register_for_Zekat

የባንክ ካውንት Bank Accounts
Nigd bank 1000328070778
Awash bank 01410797317600
Dashin Bank 7913417861622
Oromiya international 3573773
NIB bank 7000016912412

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ማህበር
Nesiha Charity org

@nesihatv
የረመዳን የደርስ መርሓግብርን ለመሳተፍ ተመዝግበዋልን?

አሁንም ይሳተፉ አልረፈደም!

•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•

በያዝነው ረመዳን 2012 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የኡስታዝ ኢልያስ አህመድን የድምፅ ትምህርቶች መሰረት ያደረገ ልዩ የረመዳን የደርስ መርኃግብር ማስተዋወቁ ይታወሳል።

ከረመዳን 1 እስከ ሸዋል 6 በሚቆየው በዚህ የደርስ መርሓግብር ለመሳተፍ ደርሶችን በማዳመጥ ላይ እንደሚገኙ ብዙ ተማሪዎች አሳውቀውናል። በመሆኑም ተማሪዎች ተከታዩን የምዝገባ ቅፅ እንዲሞሉ እንጠይቃለን። ብቁ የሚያደርጋቸውን ከ50% በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ከመርከዙ የተሳትፎ ሰርቲፊኬት ያገኛሉ።

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
የደርስ መርኃግብር ተሳታፊዎች መመዝገቢያ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfdQ3GeLfU3R8LssXwmqzlJB-upmnToX9IYu6BaZP0NaRleOQ/viewform?usp=pp_url

•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
የመርሓግብሩን ዝርዝር ለማግኘት
https://www.facebook.com/282354018469206/posts/2806512756053307

_
Ibnu Mas'oud islamic center
http://www.facebook.com/nesiha.org


@nesihatv
በነሲሓ የግጥም ውድድር ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተሳታፊዎች
1ኛ/ ሙራድ ታደሰ
2ኛ/ ራህማ አክመል
3ኛ/ ሙሀመድ ኑር ሽኩር
4ኛ/ ሀሰን አልይ ሁሴን
5ኛ/ አህላም ሙሀመድ
6ኛ/ ሁሴን ሐሰን

በውድድሩ የተካፈሉትን 105 ተሳታፊዎች በሙሉ እናመሰግናለን

t.me/nesihatv
የረመዳን የደርስ መርኃግብሩ ተራዝሟል
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•

አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወብካቱሁ

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
በያዝነው ረመዳን አስተዋውቆት የነበረው ሸዋል 6 የሚጠናቀቅ የደርስ መርሓግብር በረመዳን ምክኒያት ይራዘም ዘንድ በርካታ ጥያቄዎች ስለቀረቡ፤ የተማሪዎችን ተጠቃሚነት ከመጨመር አንፃር እስከ ሸዋል 30 እንዲራዘም ተወስኗል። በዚሁ አጋጣሚ በግዜ ማጠር በመርኃግብሩን ላልተቀላቀላችሁ አጋጣሚውን ትጠቀሙ ዘንድ አደራ እንላለን። ምላሾች ገቢ የሚደረጉት በ +251910478283 የቴሌግራም አካውንት ብቻ መሆኑን እየገለፅን ከዚህ ቀደም ምላሽ የላካችሁ ተሳታፊዎች ማሻሻል እንደምትችሉ እናሳውቃለን።

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
የደርስ መርኃግብር ተሳታፊዎች መመዝገቢያ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfdQ3GeLfU3R8LssXwmqzlJB-upmnToX9IYu6BaZP0NaRleOQ/viewform?usp=pp_url

የመርሓግብሩን ዝርዝር ለማግኘት
ከቴሌግራም
https://t.me/merkezuna/120

ከፌስቡክ
https://www.facebook.com/282354018469206/posts/2806512756053307


___
Ibnu Mas'oud islamic center
@merkezuna
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ልዩ የዒድ ፕሮግራም

ነገ ጠዋት ከ3:00 ጀምሮ

በነሲሓ ቲቪ

@nesihatv
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካትሁ

ውድ እና የተከበራችሁ የነሲሓ ቲቪ ተከታታዮች እንኳን ለ1441ኛው ዒድ አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ እያልን በዛሬው እለት የሚኖረንን ልዩ የዒድ ፕሮግራም በቲቪ መከታተል ለማትችሉ ወንድምና እህቶች በዩትዩብ ቻናላችን ቀጥታ መከታተል የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን ።

ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ ለሁሉም

https://youtu.be/UqiMLcsqGio
ታላቅ ምስጋና በአሜሪካ ለሚገኙ የነሲሓ ቤተሰቦች 1.2 ሚልየን ብር ገቢ አድርገዋል

አላህ ይጨምርላችሁ
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

ነሲሓ ቲቪ
@nesihatv
🔖 የዒልም ጉዞና ትውስታው 1–5

📺 በዒድ እለት ከቀረቡ ልዩ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞች መካከል የኡስታዞቻችንን የዒልም ጉዞ የሚያስቃኘን ፕሮግራም ነው

👇👇በዩትዩብ ቻናላችን ይከታተሉን
https://www.youtube.com/playlist?list=PLEfTeB2txaf0i6o_P1fDl4jt7ct5mclH8
🎁 በዒድ ዕለት ከተላለፉ ፕሮግራሞቻችን አንዱ የመሻይኾች ዚያራ ነበር

👍🏼 ለዛሬ ኡስታዝ ኸድር ዐብደላህ ከሸይኽ ሙሐመድ ሐሰን ፈድሉ ጋር ያደረጉትን አስተማሪና ብዙ ቁምነገሮች የተዳሰሱበትን ልዩ ፕሮግራም በዩትዩብ ቻናላችን አቅርበንላቹሃል

📂 ክፍል አንድ

https://youtu.be/B-iuIrDyOtg

📂 ክፍል ሁለት

https://youtu.be/saytyuyFybg

📂 ክፍል 3

https://youtu.be/cjQDOEo5kDk

📺 www.nesiha tv.com
አልሐምዱሊላህ!
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ህጋዊ ሰውነት አግኝቶ በአዋጅ በመጽደቁ የተሰማንን ልባዊ ደስታ እንገልፃለን። እንኳን ደስ አላችሁ!

በተስተካከለ አደረጃጀት እና አመራር ሙስሊሙን ማህበረሰብ በተገቢው መንገድ የሚያገለግል፣ ለትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ መስፋፋት ጠንካራ ድጋፍ የሚያደርግ መጅሊስ እንደሚኖረን እንጠብቃለን።

አላሁ አክበር !!!

t.me/nesihatv
ለአንድ ወር የሚቆይ ልዩ የሸሪዓ ኮርስ በነሲሓ ቲቪ ከዛሬ ሰኔ 9/2012 ከ10: 00 ጀምሮ

💎 ነሲሓ ቁርኣን ቤት 💎

📚ቃዒደቱ ኑራኒያህ

📺 በኡስታዝ ሑሴን ሙንደታ

📚 የቁርኣን ሀልቃ

📺 በኡስታዝ ሚፍታህ ኑሪ

💎 የነብያት ውርስ 💎

📚 ኪታቡ ተውሒድ

📺 በሸይኽ ኻሊድ ዐብዱለጢፍ

📚 ኪታቡ ሰላት

📺 በሸይኽ ኸሊል ሐሚድ ኸሊል

📚 መንዙመቱል ፊቅህያ

📺 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

💎 ነሲሓ መሰረታዊ 💎

📚 የዓቂዳ ትምህርት

📺 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

📚 ቀዋዒዱል አርበዓ

📺 በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር

📚 አዱሩሱል ሙሒማህ

📺 በዶ/ር ዐብዱ ኸይሬ

💎 ነሲሓ ለእህቶች 💎

📚 የተፈጥሮ ደም እና ሸሪዓዊ ህግጋቶቹ

📺 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

📚 የጋብቻ እና ፍቺ ህግጋት

📺 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

@nesihatv
👍3
💎 ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች ለአንድ ወር ያህል በነሲሓ ቲቪ የሚሰጠው ልዩ የሸሪዓ ኮርስ ለመከታተል ያመቻቹ ዘንድ

🔖ነሲሓ ቁርአን ቤት

⌚️ ከቀኑ 10:00 እስከ 11:30

🔁 በድጋሚ በቀጣዩ ቀን

⌚️ከጠዋቱ 4:00 እስከ 5:30

🔖የነብያት ውርስ (በዐረብኛ ቋንቋ የሚሰጥ)

⌚️ ከ11:30 እስከ ምሽት 1:30

🔁በድጋሚ በቀጣዩ ቀን

⌚️ ከቀኑ 5:30 እስከ 7:30

🔖ነሲሓ መሠረታዊ

⌚️ ከምሽቱ 1:30 እስከ 3:00

🔁 በድጋሚ በቀጣዩ ቀን

⌚️ ከቀኑ 7:30 እስከ 9:00

🔖 ነሲሓ ለእህቶች

⌚️ ከምሽቱ 3:00 እስከ 4:00

🔁 በድጋሚ በቀጣዩ ቀን

⌚️ ከቀኑ 9:00 እስከ 10:00

የሚተላለፉ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ የትምህርቶቹን ቪድዮ በዩትዩብ እና የፌስቡክ ገፆቻችን ላይ የምናስቀምጥላቹ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን ።

📺 ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
📌 ግርዶሽ እና ሸሪዓዊ ህግጋቱ

🔖 የፀሐይ እና የጨረቃ ግርዶሽን አስመልክቶ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጥበት ልዩ የፈታዋ ፕሮግራም

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
እና
🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

📅 ነገ ሰኔ 13/2012

⌚️ ቀን 8:00 ጀምሮ

🔁 በድጋሚ ምሽት ከ3:00 ጀምሮ

📺 በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን
🔖ከፀሐይ ግርዶሽ ጋር የተያያዙ ህግጋት

🗂 ክፍል 1

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
እና
🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

👇 ሊንኩን ትጭነው በዩትዩብ ቻናላችን መከታተል ይችላሉ
https://youtu.be/zrjEh6n66lA
🔖 ከፀሐይ ግርዶሽ ጋር የተያያዙ ህግጋት / ክፍል 2

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
እና
🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

👇 ሊንኩን ትጭነው በዩትዩብ ቻናላችን መከታተል ይችላሉ

https://youtu.be/jJFHhPfJbcQ
جدول بث دروس دورة ميراث الأنبياء باللغة العربية على قناة النصيحة الفضائية

تردد 11554 أو 11555 على نايل سات
يوميا من ٧:٣٠ إلى ٩:٠٠ مساء
والإعادة من من ١:٣٠ ظهرا إلى ٣:٠٠
دروس في مختلف الفنون؛

١– شرح الورقات
الدكتور عبد الرحمن حامد آل نابت

٢– شرح كتاب التوحيد
الدكتور خالد عبد اللطيف

٣– كتاب الصلاة من عمدة الأحكام
الدكتور خليل حامد خليل

٤– شرح منظومة في أصول الفقه
الشيخ إلياس أحمد


«من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين» رواه البخاري ومسلم

www.nesiha.tv
📺 እሁድን በነሲሓ ቲቪ

🗂 የእለተ እሁድ ፕሮግራሞች በነሲሓ ቲቪ

📌ነሲሓ ቋንቋ

🔖ኦሮምኛ ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ
🔖ስልጥኛ ከጠዋቱ 4፡15 ጀምሮ
🔖ጉራግኛ ቀን ከ5፡30 ጀምሮ
🔖ትግርኛ ቀን ከ6፡45 ጀምሮ

📌ነሲሓ ለወጣቶች

🔖ሀኢያህ ሊብኒ አቢዳዉድ
🔖የሰለፎች መንገድ
🔖ምክር ለወጣቶች
🔖የተውሒድ ውበት

📌ኢስላምና ሙስሊሞች
⌚️ከ10፡00 ጀምሮ

📌የዐርብኛ ትምህርት

🔖የዐረብኛ ሰዋሰው በቀላሉ
⌚️ከ11፡00 ጀምሮ

📌ከሐዲስ ማህደር

🔖ኡምደቱል አህካም
⌚️ከ11፡45 ጀምሮ

📌ተፍሲር

🔖ቁርኣን ተፍሲር
⌚️ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ

📺ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📺 እሁድን በነሲሓ ቲቪ

🗂 የእለተ እሁድ ፕሮግራሞች በነሲሓ ቲቪ

📌ነሲሓ ቋንቋ

🔖ኦሮምኛ ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ
🔖ስልጥኛ ከጠዋቱ 4፡15 ጀምሮ
🔖ጉራግኛ ቀን ከ5፡30 ጀምሮ
🔖ትግርኛ ቀን ከ6፡45 ጀምሮ

📌ነሲሓ ለወጣቶች

🔖ሀኢያህ ሊብኒ አቢዳዉድ
🔖የሰለፎች መንገድ
🔖ምክር ለወጣቶች
🔖የተውሒድ ውበት

📌ኢስላምና ሙስሊሞች
⌚️ከ10፡00 ጀምሮ

📌የዐርብኛ ትምህርት

🔖የዐረብኛ ሰዋሰው በቀላሉ
⌚️ከ11፡00 ጀምሮ

📌ከሐዲስ ማህደር

🔖ኡምደቱል አህካም
⌚️ከ11፡45 ጀምሮ

📌ተፍሲር

🔖ቁርኣን ተፍሲር
⌚️ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ

📺ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም