NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
665 photos
226 videos
7 files
903 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
🗂 እለታዊ ፕሮግራሞች በነሲሓ ቲቪ
ሰኞ ሰኔ 22/2012

📌 ነሲሓ ቁርኣን ቤት

🔖 ቃዒደቱ ኑራኒያህ
🔖 ቁርኣን ሐለቃ

⌚️ ዛሬ ቀን ከ10፡00 ጀምሮ

🔁 በድጋሚ
⌚️ ነገ ጠዋት ከ4፡00 ጀምሮ

📌 የነብያት ውርስ

🔖 ኪታቡ ተውሒድ
🔖 መንዙመቱል ፊቅህያ
🔖 ኪታቡ ሰላት

⌚️ ዛሬ ከ11:30 ጀምሮ

🔁 በድጋሚ
⌚️ ነገ ቀን ከ5:30 ጀምሮ

📌 ነሲሓ መሠረታዊ

🔖 የዓቂዳ ትምህርት
🔖 የሰላት ህግጋት

⌚️ ዛሬ ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ

🔁 በድጋሚ
⌚️ ነገ ቀን ከ7:30 ጀምሮ

📌 ነሲሓ ለእህቶች

🔖 የተፈጥሮ ደም እና ሸሪዓዊ ህግጋቶቹ
🔖 ተንቢሃት

⌚️ ዛሬ ምሽት ከ2፡45 ጀምሮ

🔁 በድጋሚ
⌚️ ነገ ቀን ከ8:45 ጀምሮ

📺 ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም
ማክሰኞ ሐምሌ 14/2012 የዙልቀዕዳ ማሟያ 30ኛ ቀን ሲሆን፣ ዙልሒጃ የሚጀምረው እሮብ ሐምሌ 15/2012 ነው። የዙልሒጃ 10 ቀናትን አላህ በሚወደው መልኩ ለማሳለፍ እንበረታ ዘንድ አደራ እንላለን!

ነሲሓ ቲቪ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልዩ የዒድ አል አድሃ ፕሮግራም

በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን
ነገ እሁድ ሐምሌ 26/2012 በነሲሓ ቲቪ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ልዩ የ 'ዳሩ-ተውሂድ ወቅፍ' ማስተባበሪያ ሀገር አቀፍ የቴሌቶን ኘሮግራም ስለሚኖር እርስዎም ይሳተፉ
መልእክቱንም ለሌሎች ያስተላልፉ!

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
የ ዳሩ–ተውሒድ ወቅፍ ኒያዎች ሂደት እየቀጠለ ነው
@nesihatv
ዳሩ–ተውሒድ የወቅፍ ፕሮጀክት

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

ፕሮጀክቱን በማስተዋወቅ ተባበሩን

የወቅፉ ገቢ ለምን ይውላል?
√ ነሲሓ ቲቪ
√ ነሲሓ መስጂድና መድረሳ
√ ዳሩል ሀዲስ ኢስላማዊ ኮሌጅ
√ የቁርአን ሒፍዝ ሀለቃት
√ ኢልም ተኮር ኮርሶች
√ ቃፊላ የዳዕዋ ጉዞዎች
እና ሌሎችም አንፀባራቂ የዳዕዋ ስራዎች

ኒያዎን በsms ያሳውቁ 0972757575

ኒያዎን ለወቅፍ አካውንት ገቢ ለማድረግ
ንግድ ባንክ 1000337985328
T.me/darutewhidweqf
ፕሮጀክቱን በማስተዋወቅ ተባበሩን

ዳሩ–ተውሒድ የወቅፍ ፕሮጀክት

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

የወቅፉ ገቢ ለምን ይውላል?
√ ነሲሓ ቲቪ
√ ነሲሓ መስጂድና መድረሳ
√ ዳሩል ሀዲስ ኢስላማዊ ኮሌጅ
√ የቁርአን ሒፍዝ ሀለቃት
√ ኢልም ተኮር ኮርሶች
√ ቃፊላ የዳዕዋ ጉዞዎች
እና ሌሎችም አንፀባራቂ የዳዕዋ ስራዎች

ኒያዎን በsms ያሳውቁ 0972757575

ኒያዎን ለወቅፍ አካውንት ገቢ ለማድረግ
ንግድ ባንክ 1000337985328
T.me/darutewhidweqf
አንድ የነሲሓ ወዳጅ እህታችን ለዳሩተውሒድ የግል መንቀሳቀሻ Tico መኪናዋን ወደ ነሲሓ ቢሮ ልካለች። አላህ ይቀበላት

ሁላችንም እንረባረብ
+251972757575

ጀዛኩሙላሁ ኸይረን


@nesihatv
ነሲሓ አካዳሚ

- ነሲሃ አካዳሚ በነሲሓ ቲቪ የሚተላለፍ ተከታታይነት ያለው ት/ት ሲሆን የመጀመሪያው ዙር ትምህርት ሁለት አይነት እርከኖች አሉት እነሱም :-

መሠረታዊ የዲን ት/ት ለህፃናት እና
ተከታታይ የሆነ መሠረታዊ የዲን ት/ት የሰርተፊኬት ፕሮግራም

1 ተከታታይ የሆነ መሠረታዊ የዲን ት/ት በሰርትፊኬት ደረጃ እድሜያቸው ከ12 ዓመት በላይ ለሆኑ ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን በውስጡም
1. የዓቂዳ
2. የፊቅህ
3. የቁርአን ንባብና
4. የሐዲስ ትምህርቶችን አካቷል

• ለትምህርቱ የመማሪያ መፅሐፍት የተዘጋጀ ሲሆን ከሩቅና ከሐገር ውጭ ሆነው ለሚከታተሉ ተማሩዎች የ online ምዝገባ ያለው ሲሆን በሁለቱም ደረጃ ት/ቱን በአግባቡ ተከታትለው ለሚያጠናቅቁ ተማሪዎች የተሣትፎ ሰርትፊኬት የሰጣል ::

ማሳሰቢያ:- ከአሁን በፊት በነሲሐ አካዳሚ ለመማር ተመዝግባችሁ ስትጠባበቁ የነበራችሁ ተማሪዎችንም ያካትታል
* የምዝገባ ጊዜ ከትምህርቱ እስከሚጀመርበት ቀን ድረስ

* አዲስ ተመዝጋቢዎች ወደ 0910478283 /0935011617sms ያድርጉ / ይደውሉ ፡፡

አላህ መልካም የሻለት ሰው ዲኑን ይስገነዝበዋል::

ቡኻሪና ሙስሊም

t.me/nesihatv
ነሲሓ አካዳሚ

ነሲሃ አካዳሚ የመጀመሪያውን ዙር ለህፃናት ተስማሚ የሆነ የዲን ኮርሶችን ልምድ ባካበቱ ዑስታዞች ይዞላችሁ ቀረበ፡፡
ትምህርቱ ከበቂ የመርጃ ኪታቦች ጋር በነሲሃ ቲቪ የሚተላለፍ ሲሆን ወላጆች ልጆቻችሁን ቀድማችሁ በማስመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡የሚሰጡ ትምህርቶችን በተመለከተ፡

 ተውሂድ ለህፃናት
 ሐዲስ ለህፃናት
 ፊቂህ ለህፃናት
 ቁርአን ለህፃናት

* የምዝገባ ጊዜ ከነሐሴ 5 /2012 ትምህርቱ እስከሚጀመርበት ቀን ድረስ
* አዲስ ተመዝጋቢዎች 0910478283 sms ያድርጉ / ይደውሉ ።

አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል::
ቡኻሪና ሙስሊም

t.me/nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዳሩ–ተውሒድ የወቅፍ ፕሮጀክት

በማስተዋወቅ ተባበሩን...

የወቅፉ ገቢ ለምን ይውላል?
√ ነሲሓ ቲቪ
√ ነሲሓ መስጂድና መድረሳ
√ ዳሩል ሀዲስ ኢስላማዊ ኮሌጅ
√ የቁርአን ሒፍዝ ሀለቃት
√ ኢልም ተኮር ኮርሶች
√ ቃፊላ የዳዕዋ ጉዞዎች
እና ሌሎችም አንፀባራቂ የዳዕዋ ስራዎች

ኒያዎን በsms ያሳውቁ 0972757575

ኒያዎን ለወቅፍ አካውንት ገቢ ለማድረግ
ንግድ ባንክ 1000337985328
T.me/darutewhidweqf
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወደ 7122 በሜሴጅ ok ብለው በመላክ ከተመዘገቡ፤ በአንድ ብር ክፍያ ቤተሰባዊ ምክሮች፣ የልጆች አስተዳደግና የአረብኛ ትምርቶችን ይማራሉ፤ ነሲሓ ቲቪንም ይረዳሉ!

@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰደቃ ገንዘብን አያጎድልም
@nesihatv
"ፍፁምነት የሰዎች ባህሪይ አይደለምና ከህይወት አጋርዎ ፍፁምነትን አይጠብቁ።
ስህተትን በይቅርታ ማለፍን ይልመዱ!"

የዛሬው የ7122 መልእልት ከነሲሓዎች!!

መሰል መልእክት እንዲደርስዎ ወደ 7122 Ok ብለው ይላኩ
@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነሲሓ በጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት በስልጤ ዞን የጎርፍ አደጋ ለደረሰባቸው ወገኖች ያደረገው ድጋፍ

የፊታችን እሁድ ከቀኑ 8:30 እና ማታ 1:20

በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን
@nesihatv
ታላቁ ኢትዮጵያዊ አሊም፣ የመካው የሐዲስ ሊቅ ሸይኽ ሙሀመድ አሊ አደም ወደማይቀረው አኼራ በመሄዳቸው የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን።

ለመላው ቤተሰብ እና የኢልም ወዳጆች መፅናናትን እንመኛለን

ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር
@merkezuna
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሸይኽ ሙሐመድ አሊ ኣደም رحمه الله ታሪክ በአጭሩ

ነሲሓ ቲቪ
@nesihatv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☀️ብዙዎች ዳሩ ተውሂድን በገንዘብ፣ በቁሳቁስ፣ ወርቅ በመስጠት፣ መሬት በመስጠት ድጋፋቸውን አረጋግጠዋል። እርስዎስ ምን ለማድረግ አስበዋል?
ዳሩ ተውሂድ የወቅፍ ፕሮጀክትን ተባብረን እውን እናድርግ!

🏢 ዳሩ–ተውሒድ የወቅፍ ፕሮጀክት

🏗 የወቅፉ ገቢ ለምን ይውላል?
√ ነሲሓ ቲቪ
√ ነሲሓ መስጂድና መድረሳ
√ ዳሩል ሀዲስ ኢስላማዊ ኮሌጅ
√ የቁርአን ሒፍዝ ሀለቃት
√ ኢልም ተኮር ኮርሶች
√ ቃፊላ የዳዕዋ ጉዞዎች
እና ሌሎችም አንፀባራቂ የዳዕዋ ስራዎች

👉ኒያዎን በsms ያሳውቁ 0972757575

👉 ኒያዎን ወደ ወቅፍ አካውንት ገቢ ለማድረግ
ንግድ ባንክ 1000337985328
T.me/darutewhidweqf
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት በሀገራችን የተከሰተውን የአንበጣ መንጋና እያደረሰ ያለውን ጥፋት ትኩረት በመስጠት ጥናት አድርጓል።

የአንበጣው መንጋ ከተከሰተባቸው አካባቢዎች ከፊሎቹን ከነዋሪዎችና እና ከመንግስት አካላት ጋር በመነጋገር ከፊሎቹን ደግሞ በአካል በሄድ ጭምር የችግሩን አሳሳቢነት እቦታው በመገኘት አይቶ አገናዝቦ ለናንተው ለተከታታዮቻችን ለማቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል።

👉የጥናቱ አስፈላጊነት
👉የአንበጣው መንጋ ጥቃት ያደረሰባቸው ክልሎች
👉ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት በአካል በመገኘት ጥናት ያደረገባቸው አካባቢዎች
👉የጉዳቱ መጠንና የማህበረሰቡ ሁኔታ
👉ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ለችግሩ ምላሽ ይሆን ዘንድ ያዘጋጃቸው እቅዶችና
👉ሌሎችንም ያካተተ የጥናት ሪፖርት እለተ አርብ ከምሽቱ 1:30 እና በቀጣዮቹ ተከታታይ ቀናቶች በነሲሓ ቲቪ ይዞላችሁ ይቀርባል።

☀️እርስዎም ውድ ግዜዎትን በማመቻቸት ትከታተሉን ዘንድ ጥሪ እናቀርባለን።

t.me/nesihatv
"የአወሊያ ፍሬዎች በነሲሓ"
አወሊያን ወደ ቀድሞ ከፍታዋ እንመልስ በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም ነገ ሐሙስ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በነሲሓ ቲቪ እንዲከታተሉ ተጋብዘዋል

Nesiha Tv


T.me/nesihatv