NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.5K subscribers
652 photos
215 videos
7 files
889 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
January 15, 2023
January 17, 2023
January 19, 2023
January 21, 2023
January 23, 2023
January 25, 2023
January 27, 2023
📢መልካም ዜና ለወላጆች

▫️ ልጅዎ ንፁህ ኢስላማዊ ተርቢያ ተርበዋል?

▫️የዚህ ዘመን ከባባድ የስብዕና ጥፋት ዘመቻዎች ማዕበል በልጆዎ ላይ ሰግተዋል?

▫️ልጆች የእረፍት ቀናቶችን በምን እንደሚያሳልፉ አሳስቦታል?

ነሲሓ ቲቪ ከመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ጋር በመተባበር በአይነቱ ልዩ የሆነ ታዳጊዎችን በመልካም ኢስላማዊ ተርቢያ የሚቀርፁ የአራት ቀን የታዳጊዎች ኮርስ አሰናድቶ ይጠብቆታል!

▪️ኮርሱ የሚሰጠው በሁለት ደረጃዎች ለወንድም ለሴትም ሲሆን፦

ደረጃ 1፡ ዕድሜያቸው ከ10-13

የሚሰጠው ትምህርት

1.የእምነት መሰረቶች (አቂዳ)
2.መልካም ስነምግባር(አኽላቅ)
3. ሶላት

ደረጃ 2፡ ዕድሜያቸው ከ14-18

የሚሰጠው ትምህርት

1.አቂዳ
2.አላህ በአዘዘን ጉዳዬች ላይ ግዴታችን
3.ማህበራዊ ሚዲያና ታዳጊዎች ጥፋትና ጉዳት እንዲሁም እርምትና ልማት

ጁሙኣ:- ሴቶችን ብቻ የተመለከተ ልዩ ሙሀደራ

🗓ቀን ጥር 21 - 25፣2015

🕘ጠዋት ከ2:30-6:30

🕌 አድራሻ
ለወንዶችና ሴቶች፦ከጦር ሀይሎች ከፍ ብሎ 18 ማዞሪያ አካባቢ የሚገኘው መርከዝ ኢብኑ መስኡድ ዋና ቢሮ

ለሴቶች ብቻ፦ቤተል አደባባይ ንግድ ባንክ ያለበት ፎቅ ላይ

ለተጨማሪ መረጃ

18 ማዞሪያ
ለሴቶች 0904366666
ለወንዶች 0972757575

ቤተል(ለሴቶች)
093 048 4284 ይደውሉ

⚠️ወላጆች ልጆቻችሁን በመላክ ኃላፊነታችሁን ተወጡ!

መልእክቱን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን❗️

https://t.me/darulhadis18
January 29, 2023
January 30, 2023
February 1, 2023
February 3, 2023
February 5, 2023
February 7, 2023
February 9, 2023
February 11, 2023
February 13, 2023
February 15, 2023
February 17, 2023
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
February 19, 2023
February 21, 2023