NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.5K subscribers
652 photos
215 videos
7 files
889 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱ፡

📢ልዩ ፕሮግራም ለልዩዎች

በቅድሚያ እንኳን ደስስ አላችሁ!

እንኳን አብሮ ደስ አለ … ግን ማንን ነው?

በ2014 የት/ርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ በምርጥ ውጤት ወደ ከፍተኛ ት/ርት ተቋማት የተመደባችሁ እና ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ለምትሄዱ ሙስሊም ተማሪዎች እናንተን ነው!

በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!

እነሆ የምስራች!

ለዚህ ታላቅ ውጤታችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲ ይዛችሁት የምትሄዱት ጣፋጭ ስንቅ አዘጋጅተናልና መጥታችሁ የድርሻችሁን ውሰዱ!

ምን?

አዎ! እመኑን! ተማሪዎች በዚህ ወሳኝና ልዩ ፕሮግራም ለሁለቱም ዓለም ስኬታማ ህይወት የሚረዳችሁን ስንቅ ሰንቃችሁ ትመለሳላችሁ!


ማን ነው ያዘጋጀው? መቼ? … ስንት ሰዓት? … የት ነው?

አዘጋጅ: ኢብን መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

ቀን: የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 18-2015

ሰዓት: ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ

አድራሻ: 18 ማዞርያ በሚገኘው መርከዝ ኢብን መስዑድ

ማስታወሻ!

ወላጆችም ልጆችዎን ወደዚህ ድንቅ ዝግጅት በመላክ የህይወት ስንቅን ያውርሱ።

https://t.me/darulhadis18
የሻእባን ወር

የጁምዓ ኹጥባ

በ ኡስታዝ ሙሐመድ ሀሰን ማሜ

NesihaTv

https://youtu.be/fNPjjUu63PA

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
የፆም ቀዷን የተመለከቱ ጥያቄዎች ||
በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ- 01 NesihaTv

👉 https://youtu.be/_iWIHQWKg64

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
ኢስላማዊ የንግድ ህግጋት 10 || በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ
NesihaTv

https://youtu.be/_PN-LhV2Id0

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታላቅ የነሲሓ ቤተሰቦች ኮንፈረንስ በጅማ ከተማ ዶሎሎ ሆቴል አዳራሽ እሁድ የካቲት 26

---
@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Qophii Da'ewah Nesiiha Magaalaa Jimmaatti
ነሲሓ ኮንፈረንስ በጅማ ከተማ በታላቅ ድምቀት በመካሄድ ላይ ነው

__
@Nesihatv
ታላቁ እንግዳ || በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ
NesihaTv

https://youtu.be/d6411JvFDMs

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
ሰለፎች በሻዕባን ወር || በሸይኽ ዐብዱ ያሲን
NesihaTv

https://youtu.be/TMuSU_pP1u4

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
ነሲሓ ኮንፍረንስና የመፅሀፍት አውደ ርእይ

በባህር ዳር ከተማ

እሁድ መጋቢት 03 ከ ጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በ ሳፋሪ ሞል አዳራሽ

ተጋባዥ እንግዶች

👉ሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ

👉ኡስታዝ ኢልያስ አወል

👉ኡስታዝ አቡ ጁነይድ ሰላህ አህመድ

👉 ኡስታዝ መሀመድ ኸድር

አዘጋጅ:– ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ

@nesihatv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነሲሓ ኮንፍረንስና የመፅሀፍት አውደ ርእይ

በባህር ዳር ከተማ


@nesihatv
ረመዳን የተዉበት ወር ||
በኡስታዝ ሱለይማን አብዱላህ
NesihaTv

https://youtu.be/IuZ7nZtFq3E

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
ለውጥ በረመዳን 01 ||
በኡስታዝ ኸድር አብዱላህ
NesihaTv

https://youtu.be/HY0dDg6eJzM

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
ለውጥ በረመዳን 02 ||
በኡስታዝ ኸድር አብዱላህ
NesihaTv

https://youtu.be/vhh6D6hS_Ss

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
ለዘላለማዊው ህይወት ምን አዘጋጅተናል? ||
የጁምዓ ኹጥባ
በኡስታዝ ሙሐመድ ሀሰን ማሜ
NesihaTv

https://youtu.be/GSUv1XZ0GVo

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
እንኳን ለ1444 ዓ.ሒ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ።
ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ መልካም የረመዳን ወር አላህ እዲያደርግልን እንለምነዋለን፡፡
ረመዳን ሙባረክ!!

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv