ET Securities
675 subscribers
593 photos
7 videos
30 files
300 links
At ET Securities, our goal is to provide services in the financial sector, with a special focus on capital markets and financial markets.

Support us https://t.me/boost/Etstocks

https://www.youtube.com/@etstocks
Download Telegram
Internship Opportunities at CBE Capital!

Are you a senior university student in a business-related field looking to gain real-world experience?

CBE capitals is looking for enthusiastic and driven interns to join our team!

The internship opportunity is offered across various departments, including: Brokerage Services & Investment Banking, IT, Human Resources, Graphic Design & Video Editing.

Send your CV to HR@CBECAPITALSC.COM with the subject "Internship" before June 9, 2025.
በዛሬው የብሔራዊ ባንክ የዶላር ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ134.95 ብር አማካይ ዋጋ 50 ሚሊየን ዶላሩን 12 ባንኮች ተከፋፍለውታል!

ያለፉትን 4 የዶላር ጨረታዎች ዋጋ....

50 ሚሊየን ዶላር በ134.95 ብር (June 5) ዛሬ
50 ሚሊየን ዶላር በ133.17 ብር (May 22)
60 ሚሊየን ዶላር በ132.96 ብር (May 7)
70 ሚሊየን ዶላር በ131.49 ብር (April 17)
The National Bank of Ethiopia hosted a productive discussion with the Group Chairman, Board Members, Group CEO, and other executive management team members of KCB Group—the largest bank in Kenya, which showed deep commitment to enter the Ethiopian market.

With macro reforms now firmly in place, the future of the financial sector is bright in Ethiopia with immense opportunities in serving the previously under-served via new tools, channels, business models, and technologies.
👉ውድ የቻናላችን የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1446ኛው የኢድ- አል አድሀ (አረፋ) በአል አደረሳችሁ

💫በአሉ የሰላም፣ የደስታ ይሁንላችሁ🙏
The ESX Academy is back!
We're happy to announce that ESX Academy is back ! Your way to learn about capital markets, investment opportunities, and the future of finance in Ethiopia.
ESX Academy has expert-led sessions for students, entrepreneurs, and professionals that will give you the information you need to keep up with the market.
Do you have questions or want to sign up for upcoming sessions? You can get in touch with us at academy.esx.et or info@esx.et

Ethiopian Securities Exchange (ESX)
ከIMF ጋር ሪፎርም ውስጥ ከገባ በኋላ የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ ትሪሊየን ብርን ለመጀመሪያ ጊዜ በበጀት መልክ ተዋውቋል!

ለማስታወስ ሰኔ 2016 ከሪፎርም በፊት (ሪፎርሙ የጀመረው ሃምሌ ነበር) የቀረበው በጀት 971 ቢሊየን ብር ነበር ከወራት በኋላ ሪፎርሙን ተከትሎ የበጀት ክለሳ በማድረግ ወደ 1.4 ትሪሊየን ብር አደገ!

መንግስት ለ2018 የሚሆን 1.93 ትሪሊን ብር በጀት አቅርቧል!

ከዚህ ውስጥ 1 ትረሊየን ብሩን ከግብር ብቻ እሰበስበዋለው እያለ ነው (ተዘጋጁ)!

የዚህ በጀት መጠን ማደግ እና ለ2 ትሪሊየን ብር መጠጋቱ እድሉ ብዙ ነው!

መንግስት ከግብር ብቻ ሊሰበስብ ያሰበው 1 ትሪሊየን ብር ደግሞ ስጋቱ ብዙ ነው!

ያሰበውን ገቢ ካልሰበሰበ ቀጣይ እርምጃው ምን ሊሆን ይችላል የሚለው አሳሳቢ ነው!

ዋሲሁን
https://youtu.be/lUnHeZifpTw?si=-Uz1AtyAyiQE303S
የመንግሥት ግምጃ ቤት ሰነድን በኢትዮጵያ ሙዓለ ነዋይ በኩል ሊሸጥ ነው

የመንግሥት ግምጃ ቤት ሰነድን ከሐምሌ ወር 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ማሻሻጥ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ሙዓለ ነዋይ ገበያ አስታውቋል

የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጥላሁን ካሳሁን (ዶ/ር) እንዳስታወቁት ዳያስፖራው የግምጃ ቤት ሰነድ በመግዛት በዚህ የኢንቨስትመንት መሰማራት አለበት ፡፡


በዚህ ኢንቨስትመንት መንግሥት በገንዘብ ሚኒስቴር አማካይነት ለአንድ ዓመት ከሚበደረው ገንዘብ በአማካይ ከ16.5 በመቶ በላይ ወለድ እንደሚያስገኝ አስታውቀዋል ፡፡

ዳያስፖራዎች ባሉበት አገር ሆነው በከፈቱት አካውንት ኢንቨስት አድርገው ያገኙትን ዋና ገንዘብና ወለድ ወደፈለጉበት የባንክአካውንት እንደሚዛወርላቸውም መናገራቸውን የገበው ሪፖርተር ነው ፡፡
የ2018 በጀት ዝርዝር ማብራሪያ.pdf
1.8 MB
የ2018 በጀት ዝርዝር ማብራሪያ ሰነዱን ማንበብ ለምትፈልጉ አስቀምጫለሁ!

በ 2018 ነዳጅ እና ስኳር የተጨማሪ እሴት ታክስ እንደሚጣልባቸው የበጀት ረቂቁ ያሳያል!
Kenya’s KCB Group Limited is set to become the first foreign bank to enter Ethiopia’s financial sector following the country’s banking liberalization policy. The National Bank of Ethiopia (NBE) is currently in discussions with KCB executives regarding entry requirements, and the bank is expected to begin laying the groundwork for its expansion soon.

The Banking Business Proclamation, amended in November 2024, allows foreign banks to enter Ethiopia through four methods:
1. Incorporating a subsidiary in Ethiopia.
2. Buying stakes in a domestic bank.
3. Establishing a local branch office.
4. Opening a representative or liaison office.

The law caps foreign investment in a bank at 40% ownership, while domestic banks cannot sell more than 49% of their authorized shares to foreign investors. KCB Group CEO Paul Russo has expressed optimism about Ethiopia’s large, financially underserved population, despite the ownership restrictions.
የኢትዮጵያ ሰነደ መዋለ ንዋዮች ገበያ (ESX) የገበያ መተዳደሪያ ደንብ በአማርኛ ቋንቋ ተዘጋጅቶ ቀርቧል።

ደንቡን ለማግኘት ከታች ይመልከቱ
👇👇