ET Securities
675 subscribers
593 photos
7 videos
30 files
300 links
At ET Securities, our goal is to provide services in the financial sector, with a special focus on capital markets and financial markets.

Support us https://t.me/boost/Etstocks

https://www.youtube.com/@etstocks
Download Telegram
Channel created
Channel name was changed to «Ethiopian Capital Market የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ»
What is the capital market?
----------------------------------------------
The capital market definition refers to a broad spectrum of tradable assets, including the stock market, the bond market, the foreign exchange market as well as other venues used for trading various financial products.

It allows investors, companies, banking institutions and governments to trade stocks, bonds and other instruments, either publicly or privately. Capital markets seek to improve transactional efficiencies.

የሰነደ መዋለ ንዋይ ገበያ ምንድን ነው?
----------------------------------------------
የሰነደ መዋለ ንዋይ ገበያ (ካፒታል ገበያ) ማለት ሰፊ የሆነ ለግብይት የሚሆኑ የተለያዮ ንብረቶችና ሐብቶችን አጠቃሎ የሚይዝ መገበያያ ማለት ሲሆን ይህም የአክሲዬን ገበያ፣ የብድር ሰነድ ገበያ፣ የውጪ ምንዛሪ ገበያ እንዲሁም ሌሎች ገንዘብ ነክ የሆኑ ምርቶችን ግብይት በተለይ ያጠቃለለ ነው።

ካፒታል ገበያ በውስጡ የተለያዮ ባለድርሻ አካላትን ማለትም ኢንቬስተሮችን፣ ድርጅቶችን፣ የባንክ ተቋማትን እና መንግስታዊ ተቋማትን ይዞ አክሲዬኖችን፣ የብድር ሰነዶችን እና ሌሎች የመገበያያ መሳሪያዎችን በመጠቀም በግል (private) ወይም ይፋዊ (public) በሆነ መንገድ እንዲገበያዮ ይረዳል። የካፒታል ገበያ የግብይት ብቃትን ለማሻሻል አስተዋፅኦ ያደርጋል።


የካፒታል ገበያ አክሲዬኖችና የብድር ሰነዶች ከመካከለኛ እስከ የረዥም ጊዜ ናቸው፤ ማለትም ከአንድ ዓመት በላይ የጊዜ ቆይታ ያላቸው ናቸው። ካምፓኒዋች አክሲዬኖችን በመጠቀም የገንዘብ አቅማቸውን እንደሚያሳድጉት ሁሉ ካፒታል ገበያ ቁጠባዎችና የመዋዕለ ንዋይ ፍሰቶች በአቅራቢዎች ማለትም የገንዘብ አቅም ባላቸው እና የገንዘብ አቅም በሚያስፈልጋቸው መካከል የማስተላለፊያ ቦታ ማለት ነው።
What are Functions of Capital Market?

- Mobilization of savings to finance long term investments.
- Facilitates trading of securities.
- Minimization of transaction and information cost.
- Encourage wide range of ownership of productive assets.
- Quick valuation of financial instruments like shares and debentures.
- Facilitates transaction settlement, as per the definite time schedules.
- Offering insurance against market or price risk, through derivative trading.
- Improvement in the effectiveness of capital allocation, with the help of competitive price mechanism.

የካፒታል ገበያ ተግባራት
----------------------------------------------
- ለረዥም ጊዜ ኢንቨስትመንት የሚሆኑ ቁጠባዎችን ማሰባሰብ
- የዋስትና ሰነዶችን ግብይት ማመቻቸት
- የግብይት እና የመረጃ ወጪን መቀነስ
- የምርታማ ሐብቶችን መጠነ ሰፊ ባለቤትነት ማበረታታት
- ፈጣን ዋጋ ምዘና ለፋይናንስ መሣሪያዎች ምሳሌ አክሲዮኖችና የብድር ሰነዶች ለማድረግ ማመቻቸት
- በተቀመጠ ጊዜ ውስጥ የግብይት ስምምንትን ማስፈፀም

- በመነሻ ግብይት አማካኝነት በገበያ ወይም በዋጋ ላይ ሊከሰት ለሚችል አደጋ ዋስትናን መስጠት
- በተወዳዳሪ የዋጋ ስርዓት እገዛ የካፒታል ምደባ ውጤታማነትን ማሻሻል