As Ethio Telecom aims to raise 30 billion birr selling shares to the public, here are key figures from the operator’s recently released prospectus.
Source: shegamedia
@Etstocks
Source: shegamedia
@Etstocks
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከ5 ነጥብ ሶስት ቢሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶችን አገበያይቷል
***
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ወንድማገኝ ነገራ እንደገለጹት፤ በበጀት ዓመቱ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት አራት የግብርና ምርቶች ወደ ዘመናዊ የገበያ ስርአት እንዲገቡ ማድረግ መቻሉን ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከአምስት ነጥብ ሶስት ቢሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶች ማገበያየቱን ገልጸዋል።
በተጨማሪም የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከጸደይ ባንክ ጋር የክፍያ አጋርነት መግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል።
ስምምነቱም አርሶ አደሮችና ኤክስፖርተሮች በመጋዘን የሚኖራቸዉን ምርቶች በማስያዝ ብድር እንዲያገኙ የሚያስችላቸዉ መሆኑ ተገልጿል።
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የግብርና ምርታና ምርታማነት ለማሳደግ ተጨማሪ የግብርና አይነቶች በብዙ አካባቢ እንዲመረቱ እንዲሁም ወደ ዘመናዊ ግብይት እንዲሸጋገሩ እየሰራ ይገኛል።
በመስከረም ሰይፉ
ጥቅምት 8 ቀን 2017 ዓም
@etstocks

👍1
ዘመን ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ 2.39 ቢሊዮን ብር በላይ የተጣራ ትርፍ ማስመዝገብ መቻሉን አስታዉቋል።
- የባንክ ኢንዱስትሪውን ከተቀላቀለ 16 ዓመታትን ያስቆጠረው ዘመን ባንክ 2.39 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን እና ባለፈዉ ዓመት ካገኘዉ ትርፍ 579 ሚሊዮን ወይም 32 በመቶ ጭማሪ ማድረጉን ገልጿል።
- የባንኩን እጠቃላይ ሀብት በ23.9 በመቶ በማሳደግ ወደ 59.2 ቢሊየን ብር ያደረሰዉ ባንኩ በተጠናቀቀው ሂሳብ ዓመት መጨረሻ ላይ የደንበኞች ተቀማጭ ገንዘብ 43.61 ቢሊየን ብር ደርሷል ብሏል።
- የባንኩ 16ኛዉ የባለአክስዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እንደተገለፀዉ የተከፈለ ካፒታሉን 7.5 ቢሊዮን ብር ማድረሱንና ከቀደመው በጀት ዓመት በ2.45 ቢሊዮን ብር ከፍ ያለ መሆኑ ተመላክቷል በአሁኑ ወቅት አጠቃላይ የባንኩ የተፈረመ ከፒታል 14.97 ቢሊየን ብር መሆኑን ሪፖርቱ ያሳያል፡፡
- የዘመን ባንክ አ.ማ ዳይሬክተሮች ቦርድ በሪፖርቱ ወቅት እንዳስታወቀዉ በ2016 በጀት ዓመት ፈታኝ ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎችን በመቋቋም በተለያዩ የሥራ አፈጻጸም መመዘኛዎች አስደናቂ ውጤት እንዳገኘ ተገልጿል ።
#Capital
LinkedIn |𝕏| Facebook | Telegram |YouTube
👍1
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የንግድ ባንኮች የሚገጥማቸውን የጥሬ ገንዘብ እጥረት ለመፍታት አሻሽሎ ያወጣውን መመሪያ ይፋ አድርጓል።
መመሪያው ያስፈለገው፣ የጥሬ ገንዘብ እጥረት የሚገጥማቸው ንግድ ባንኮች ከብሄራዊ ባንክ ሲበደሩ ግልጽና ተጠያቂነት ያለው አሠራር በማስፈለጉ እንደኾነ ባንኩ ገልጧል። ከባንኩ የገንዘብ ድጋፍ ማግኘት የሚችሉት ባንኮች፣ ጊዜያዊ የሆነ የጥሬ ገንዘብ እጥረት የገጠማቸው፣ በቀጣይነት አስተማማኝ ካፒታል መያዝ የሚችሉ፣ ችግራቸውን ለመፍታት ኹሉንም አማራጮች አሟጠው ስለመጠቀማቸው የሚያስረዱ፣ የመጠባበቂያ እቅዳቸውን ተግባራዊ አድርገው ችግሩን መቅረፍ እንዳልቻሉ ማስረጃ የሚያቀርቡና ተቀባይነት ያለው የእዳ ማስመያዣ ያላቸው እንደኾኑ አስታውቋል።
[ዋዜማ]

👍2
Ethiopian Securities Exchange Signs MoU with Nairobi Securities Exchange and iCapital Africa Institute
Ethiopian Securities Exchange (ESX) has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with the Nairobi Securities Exchange (NSE) and iCapital Africa Institute, aiming to accelerate the growth and integration of capital markets in Ethiopia and Kenya.
Source: 2merkato

ሌላው በግምገማ ላይ የሚገኘው መመሪያ ስለ የራስ አስተዳደር ድርጅቶችን (SROs) ፈቃድ መስጠት እና መቆጣጠር ነው። እንደ ESX እና CSD አቅራቢዎች ፈቃድ ያላቸው አካላት በካፒታል ገበያ ውስጥ አገልግሎት አቅራቢዎችን የመቆጣጠር ኃላፊነት እንደ SROs ይመደባሉ። እነዚህ ድርጅቶች የገበያውን ታማኝነት በመጠበቅ እና የስርዓት አደጋዎችን በመቀነስ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ።
ተጨማሪ ያንብቡ
ምንጭ፡ addisfortune
@etstocks
ተጨማሪ ያንብቡ
ምንጭ፡ addisfortune
@etstocks
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የስማርት ስልክ ፋይናንስ፣ ማይክሮ ክሬዲት እና የኢንቨስትመንት አገልግሎቶችን አስተዋወቀ!!
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የስማርት ስልክ ግዢን በተመጣጣኝ ዋጋ ለመቅረብ የሚያስችል ፋይናንስ ፕሮግራም ለመክፈት ማቀዱ ተገልጿል።
ዋና ስራ አስፈፃሚው ዊም ቫንሄሌፑት ይህ ፕሮግራም በኬንያ 3 ሚሊየን ስማርት ስልኮችን በማዳረስ ውጤታማነቱን ገልፀው ወጪን ለመቀነስ ከአገር ውስጥ አምራቾች ጋር ለመስራት መታቀዱንም ጠቁመዋል።
ሳፋሪኮም ከሁለት አመት በፊት በኢትዮጵያ ስራ ከጀመረ ወዲህ 1 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስት በማድረግ ከ3,500 በላይ ታወሮችን ገንብቶ ወደ 6 ሚሊዮን የሚጠጉ ተጠቃሚዎችን ማፍራቱ ተገልጿል። የኤም-ፔሳ አገልግሎቱ ከኢትዮ ቴሌኮም ቴሌብር ያነሰ ቢሆንም 4.5 ሚሊዮን ደንበኞችን አሉት ተብሏል።
ሳፋሪኮም 'አሁን ግዛ፣ በኋላ ክፈል ' የብድር ተቋም እና ደንበኞች እንዲቆጥቡ ፣ በቦንድ ወይም ስቶኮች ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ የሚያስችል በኬንያ ማሊ ፈንድ ጋር የሚመሳስለ "Wealth" የተሰኘ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት እንዳቀደ ሸጋ ሚዲያ ዘግቧል።

የባንኮች የብድር ወለድ ምጣኔ አለመቀነስ!!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ የባንኮች የወለድ ምጣኔ ዝቅ እንደማይደረግ ተናግረዋል፡፡
የባንኩ ገዢ ይህንን ለብሉምበርግ የተናገሩት በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ባንክና የገንዘብ ተቋም የጸደይ ጉባዔ ላይ ሲሆን ውሳኔም በገበያው ያለውን ገንዘብ መጠን በመቀነስ ተበዳሪዎች ብዙ እንዳይበደሩ ለማድረግና የዋጋ ንረቱን ለመቀነስ ታስቦ መሆኑም ተገልጿል፡፡
የነሐሴ ወር 2016 ዓ.ም የዋጋ ንረት ከዓመት በፊት ከነበረበት ከ29 በመቶ ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ መቀነስ መቻሉን ብሔራዊ ባንክ መግለጹ አይዘነጋም፡፡
በሚቀጥለው 2018 ዓ.ም ይህንን የዋጋ ንረት ከ10 በመቶ በታች ወደ ነጠላ አሃዝ የማውረድ ዕቅድ ተቀምጧል፡፡
ይሁንና የዓለም ገንዘብ ድርጅት (IMF) የዚህ ዓመት የኢትዮጵያ የዋጋ ንረት 25 በመቶ እንደሚሆንና ወደ ነጠላ አሃዝ የሚወርደው በፈረንጆቹ 2028/29 እንደሚሆን ትንበያውን አስቀምጧል፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለም ብሔራዊ ባንኩ ተግባራዊ ባደረገው በወለድ ተመን በሚመራ የገንዘብ ፖሊስ ሲሆን በዚህም ምክንያት ለመጀመሪያ ጊዜ ይህ የብድር ወለድ ምጣኔ 15 በመቶ መሆኑ የሚታወስ ነው፡፡
የብድር ወለድ ምጣኔው ወቅታዊ የዋጋ ንረትን፣ ዝቅተኛ የመሰረታዊ ገንዘብ እድገትና ካለፉት ዓመታት ወዲህ በከፍተኛ ደረጃ እየወረደ የመጣውን የባንክ ብድር ዕድገትን እንዲሁም ሌሎችንም የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታዎችን ከግምት ውስጥ ያሰገባ መሆኑም ነው የተገለጸው፡፡
የፖሊሲ አውጪ ባንኩ የውጭ ምንዛሬ በገበያ እንዲወሰን ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን በዚህም የመንግስት በጀትንና የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ወጪዎችን በጥብቅ መቆጣጠርን ገቢራዊ ያደርጋል፡፡
ለዚህ ማሳያ የሚሆነውም የመንግስት የልማት ድርጅቶች ውጤታማ ባለመሆናቸው የሚያጠፏቸውን ብድሮች መቀነስና አጠቃላይ ኢኮኖሚው ውስጥ የጥሬ ገንዘብ (Broad Money) እንዳይበዛ የመከላከል ሥራዎች እንደሚሰሩም ነው የሚጠበቀው፡፡

Interested in becoming a broker or expanding your expertise in Ethiopia’s capital market?
Join on November 1st for an in-depth look at what it takes to enter and excel as a broker. From understanding the regulatory landscape to mastering brokerage operations, this webinar will unpack the essentials. Don’t miss this opportunity to learn directly from industry experts and connect with others shaping the future of finance in Ethiopia.
🗓 Date: November 1, 2024
🕘 Time: 9 AM – 12 PM
💻 Location: Virtual
Secure your spot today and start your journey in capital markets. Link to register: https://events.teams.microsoft.com/event/54ebacca-52ca-4d05-92f6-df335c9be112@8aeb7792-5347-4256-8ba7-a033cabe8c86/registration

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በባንኮች እርስ በርሳቸው የሚበዳደሩበት የገንዘብ ገበያ ይፋ አደርገ::
⏬⏬⏬⏬
ET Securities
ድረ ገጽ: www.condoaddis.com/category/Etstocks
ቴሌግራም t.me/Etstocks
ትዊተር https://twitter.com/Etstocks1
ፌስ ቡክ፡ https://www.facebook.com/Etstocks
Youtube:https://www.youtube.com/@etstocks
Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/etstocks