የባንኩ ሰው ለይኩን ብርሃኑ ( ከ1937 - 2017 )
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን ጨምሮ በተለያዩ አገራዊ ባንኮች ከገዥነት እስከ ፕሬዚዳንትነት ያገለገሉት የአቶ ለይኩን ብርሃኑ ከአባታቸው ከአቶ ብርሃኑ ገምታ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ጉደቱ አንበቻ ሰኔ 4 ቀን 1937 ዓ.ም በቀድሞ ወለጋ ክፍለ ሀገር በጊምቢ አውራጃ ተወለዱ።
ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ በጊምቢ ደጅአዝማች ገ/እግዚአብሔር አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ በቀድሞ አጠራር ነቀምቴ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ትምህርታቸውን አጠናቀዋል፡፡
ከዚያም በመቀጠል የከፍተኛ ትምህርታቸውን በቀድሞ አጠራር ኃይለስላሴ ዩኒቨርሲቲ የአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሐምሌ ወር 1961 ዓ.ም. በከፍተኛ ውጤት አጠናቀው በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን የመጀመሪያ ድግሪያቸውን ተቀብለዋል።
የአቶ ለይኩን ብርሃኑ የሕይወት ታሪካቸው እንደሚያሳየው በሕይወት ዘመናቸው በተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ባልሆኑ ተቋማት ለ47 ዓመታት በተለያዩ የሥራ ኃላፊነቶች አገልግለዋል፡፡
ከጥር 1968 ዓ.ም. እስከ ጥቅምት 1971 ዓ.ም. የቀድሞ የአዲስ ባንክ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ያገለገሉ ሲሆን ከጥቅምት 1971 ዓ.ም. እስከ 1972 ዓ.ም. ደግሞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው አገልግለዋል፡፡
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሥራ አስኪያጅ በነበሩበት ወቅት ላበረከቱት አስተዋጽኦ እንዲሁም ለባንኪንግ ኢንዱስትሪው እድገት ላደረጉት በጐ ተጽእኖ ማስታወሻ ይሆን ዘንድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማኔጅመንት ሚያዝያ 7 ቀን 2011ዓ.ም. በስማቸው ‘’ለይኩን ብርሃኑ’’ ቅርንጫፍ ከፍቶ ለአገልግሎት አብቅቷል፡፡
አቶ ለይኩን ብርሃኑ ከጥቅምት 1972 ዓ.ም. እስከ ግንቦት 1975 ዓ.ም. የእርሻ ሰብል ገበያ ድርጅት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ያገለገሉ ሲሆን፣ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ከመጋቢት 1978 ዓ.ም. እስከ መስከረም 1981 ዓ.ም. የትራንስፖርትና ኮሚዩኒኬሽን ዘርፍ ዋና ኃላፊ እንዲሁም ከጥቅምት 1982 እስከ ጥቅምት 1984 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በመሆን ኃላፊነታቸውን በብቃት ተወጥተዋል፡፡
አቶ ለይኩን ብርሃኑ በ1983 ዓ.ም. የደርግ መንግሥትን መውደቅ ተከትሎ አገራችን ኢትዮጵያ የተከተለችውን የኢኮኖሚክ ሪፎርም ኘሮግራም ከህዳር 1984 ዓ.ም. እስከ መስከረም 1987 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ በመሆን በአስተባባሪነትና በአስፈጻሚነት ጉልህ ድርሻ አበርክተዋል፡፡
በተለይም በደርግ ዘመነ መንግሥት ለ17 ዓመታት ለግሉ ዘርፍ ዝግ ሆኖ የቆየውን የባንክና የኢንሹራንስ ዘርፍ ለግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ክፍት ለማድረግ አዳዲስ ባንኮችና ኢንሹራንሶች እንዲቋቋሙ የባንክና ኢንሹራንስ ሥራ ፈቃድ አዋጆችን በማውጣት በአሁኑ ጊዜ 30 የግል ባንኮች እና 17 የግል ኢንሹራንስ ኩባንያዎች እንዲቋቋሙ መንገድ የከፈቱና የመሠረት ድንጋይ ያስቀመጡ መሪ ነበሩ፡፡
አቶ ለይኩን ብርሃኑ በመጨረሻው የሥራ ዘመናቸው ከመጋቢት 1988 ዓ.ም. እስከ ታህሣስ 2003 ዓ.ም. የአዋሽ ባንክ አክሲዮን ማህበር ኘሬዚዳንት በመሆን ባንኩን ከ14 ዓመታት በላይ በኘሬዚዳንትነት አገልግለዋል፡፡ አቶ ለይኩን ብርሃኑ በተወለዱ በ80 ዓመታቸው ግንቦት 5 ቀን 2017 ዓ.ም አርፈዋል ።
የቅዳሜገበያ
@Etstocks

ኢትዮጵያ በይፋ የአፍሪካ ፋይናንስ ኮርፖሬሽንን ተቀላቀለች!
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዋጅ
ቁጥር 1379/2017ን
በማፅደቅ ሀገሪቷ ወደ አፍሪካ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ለመቀላቀል የሚያስችላትን ውሣኔ አሳልፏል።
ማንበብ ይቀጥሉ
https://www.2merkato.com/news/alerts/8436-ethiopian-parliament-ratifies-proclamation-to-join-african-finance-corporation

የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም 2025 በአዲስ አበባ የሥነ ጥበብ እና ሳይንስ ሙዚየም ዛሬ በይፋ የተከፈተ ሲሆን፥ ከ150 በላይ የፋይናንስ ተቋማትን፣ ፖሊሲ አውጪዎችን እና ዓለም አቀፍ ባለሙያዎችን ያካተተ ነው።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ከ12 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከማዕከላዊ ባንክ የሚበደረው ብድር ወደ ዜሮ መውረዱን አስታወቁ።
ለሁለት ቀናት የሚቆየው የውይይት መድረክ በፊንቴክ፣ በመንግስት እና በግል አጋርነት እና በአካባቢያዊ ውህደት ላይ ባሉ ክፍለ ጊዜዎች ቀጥሏል።

ባለፉት 10 ዓመታት ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት በነፍስ ወከፍ (Gross Domestic Product per capital) ከፍተኛ ዕድገት ያስመዘገቡ 10 ምርጥ የአፍሪካ ሀገራት
የነፍስ ወከፍ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ዕድገት ብዙውን ጊዜ ከግለሰብ ገቢ እና ፍጆታ መጨመር ጋር ይዛመዳል። ይህ የሚያሳየው በአማካይ በሀገሪቱ ውስጥ ያሉ ሰዎች ካለፈው አመት በተሻለ ሁኔታ ላይ መገኘታቸውን ነው።
ሌላው የጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት በነፍስ ወከፍ ገፅታ ደግሞ የጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት በነፍስ ወከፍ የግዢ ሃይል እኩልነት(Purchasing power parity) ሲሆን ይህም በእያንዳንዱ ሰው አማካይ የኢኮኖሚ ውጤትን የሚያመለክት እና በአገሮች ያለውን የኑሮ ውድነት ታሳቢ ያደረገ ነው።
መረጃ ምንጭ - World Economics

አሜሪካ በሬሚታንስ ላይ ታክስ የመጣል ዕቅድ እንዳላት ተገለፀ።
በዚህ ሳምንት ታክስን በተመለከተ በቀረበው ዕቅድ ላይ በአሜሪካ ከሚኖሩ ሰዎች ወደ ሌላ ሃገር የሚደረጉ ክፍያዎች (ሬሚታንስ) ላይ የ5 በመቶ ተብሎ ታክስ ለመጣል ታቅዷል ተብሏል።
በታክሱ አብዛኞቹ በአሜሪካ ዜጎች የሚፈፀሙ ዝውውሮች ባይካተቱም በሌሎች ሀገር ዜጎች እና አንዳንድ በአሜሪካ ዜጎች የሚላኩ ገንዘቦች ግን ታክሱ ይፈፀምባቸዋል።
በ2023 ብቻ በአሜሪካ የሚኖሩ ሰዎች ከ93 ቢሊየን ዶላር በላይ ሬሚታንስ ወደ ሀገሮቻቸው የላኩ ስለመሆኑ የዓለም ባንክ ሪፖርት ያሳያል።
እንደ ኬንያ፣ ጋና እና ናይጄሪያ ያሉ ብዙ ሬሚታንስ ተቀባይ የሆኑ አፍሪካውያንም በጉዳዩ ስጋት ገብቷቸዋል።
በእነዚህ ሀገራት ሬሚታንስ ከሀገር ውስጥ ጥቅል ምርት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዝ ሲሆን ከሬሚታንስ የሚገኘው ገንዘብ አንዳንዴ በእርዳታ እና ኢንቨስትመንት መልኩ ከሚያገኙት ገንዘብ ጭምር እንደሚበልጥም ተነግሯል።
ኢትዮጵያ በ2023/24 ከሬሚታንስ 6 ቢሊየን ዶላር ያገኘች ሲሆን ታክሱ ተግባራዊ ከሆነ ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታት ይሆናል።
Source: tikvahethmagazine

Ethiopian Securities Exchange (ESX) and IFC - International Finance Corporation ) have made an agreement and officially launched the Ethiopia Money Market Capacity Building Project. The initiative is expected to play a pivotal role in shaping the future of Ethiopia’s capital markets by investing in critical human capital and institutional development.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዛሬ ጀምሮ የወሰዳቸው የለውጥ እርምጃዎች ……
1. ለአስመጪዎች የቅድመ ክፍያ (አድቫንስ ፐይመንት) መጠንን ከ5 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ወደ 50 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ከፍ ተደርጓል።
2. ለውጭ ሀገር ተጓዦች የሚፈቀደውን የውጭ ምንዛሪ ጥሬ ገንዘብ መጠን 10 ሺህ የአሜሪካ ዶላር፣ ለንግድ ሥራ መንገደኞች ደግሞ 15 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ሆኗል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ፣ የውጭ ምንዛሪ የባንክ ሂሳብ ያላቸው ግለሰቦች ከሂሳባቸው ላይ በካርድ መጠቀም የሚችሉት የውጭ ምንዛሪ መጠን ከ10 በመቶ ወደ 20 በመቶ ከፍ እንዲል ሆኗል፡፡
3. የባንኮችን የውጭ ምንዛሪ ክፍያዎችን ሥርዓት ለማስያዝ በማሰብ ባንኮች ከገቢ ንግድ፣ ከአገልግሎት ክፍያ ወይም ከጥሬ ገንዘብ ጋር በተያያዘ ለውጭ ምንዛሪ አገልግሎት የሚያስከፍሏቸው ማናቸውም አስተዳደራዊ ወጪዎችና ክፍያዎች ከግንቦት 18፣ 2017 ጀምሮ ከ4 በመቶ እንዳይበልጡ ተወስኗል፡፡

ብሔራዊ ባንክ ሸቀጦችን ከውጭ ለማስገባት የሚከፈለው የቅድመ ክፍያ መጠን ወደ 50 ሺህ ዶላር ከፍ አደረገ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ገበያ ሥርዓትን ለማሻሻል ያለመ አዲስ የለውጥ እርምጃዎችን ተግባራዊ ማድረግ ጀምሯል።
ይህን ተከትሎ ከተወሰዱ እርምጃዎች ዉስጥ ከውጭ ለማስገባት ሊከፈል የሚችለው የቅድመ ክፍያ መጠን ከ5 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ወደ 50 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ከፍ እንዲል ማድረጉን አስታውቋል።
ባለፈው ሐምሌ ወር 2016 ዓ.ም. ስራ ላይ የዋለው አዲሱ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርዓት በውጭ ምንዛሪ ገበያ እና በሀገሪቱ የውጭ ክፍያ ሚዛን ላይ ከፍተኛ መሻሻል ማምጣቱን ባንኩ አስታዉሷል።
የውጭ ምንዛሪ ገበያ ማሻሻያዎች በተመለከተ ብሔራዊ ባንክ ባወጣዉ መግለጫ ላይ ለግል ተጓዦች የሚፈቀደው የውጭ ምንዛሪ በጥሬ ገንዘብ ወደ 10 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ሲጨምር፣ ለንግድ ስራ መንገደኞች ደግሞ 15 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ደርሷል።
በተጨማሪም የውጭ ምንዛሪ የባንክ ሂሳብ ያላቸው ግለሰቦች ከሂሳባቸው በካርድ መጠቀም የሚችሉት የውጭ ምንዛሪ መጠን ከ10 በመቶ ወደ 20 በመቶ ከፍ ብሏል።

ብሔራዊ ባንክ ስድስተኛውን የዉጪ ምንዛሪ ጨረታ በ50 ሚሊዮን ዶላር ሊያካሂድ ነው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ገበያን ለማረጋጋትና የውጭ መረጋጋትን ለመቆጣጠር ያለመ 50 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ዛሬ ሐሙስ እንደሚያካሂድ አስታውቋል።
ይህ ጨረታ ለንግድ ባንኮች የቀረበ ሲሆን፣ ባንኩ በየሁለት ሳምንቱ ከሚያካሂዳቸው ተከታታይ ጨረታዎች ስድስተኛው ነው።
ከሁለት ሳምንት በፊት በተካሄደው አምስተኛው ዙር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ፣ የአንድ የአሜሪካ ዶላር የመገበያያ ዋጋ 132.96 ብር ሆኖ ተመዝግቦ ነበር። በዚያ ጨረታ ላይ ባንኩ 60 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ያቀረበ ሲሆን፣ በጠቅላላው 16 የንግድ ባንኮች የጠየቁትን የውጭ ምንዛሪ ድልድል ማግኘት ችለው እንደነበር ይታወቃል።
Source: capitalethiopia
@Etsrocks

NBE Foreign Exchange Auction: Weighted Average Rate at 133.1715 Birr per USD
The National Bank of Ethiopia (NBE) today announced the results of its latest Foreign Exchange Auction.
According to the NBE's official announcement, the weighted average rate of all successful bids in the auction was Birr 133.1715 per US Dollar showing inclement from last auction result of Birr 132.9643 per US Dollar.
The auction saw a total of 14 banks participate, submitting demands for foreign exchange allocations.
The National Bank of Ethiopia also indicated its schedule for future foreign exchange auctions. The next Foreign Exchange Auction is planned to be held in two weeks.

#Free_Training
Deloitte, in collaboration with the Ethiopian Securities Exchange and the Ethiopian Capital Markets Authority, presents this crucial masterclass designed to equip you with unparalleled insight into navigating the landscape of Initial Public Offerings and Mergers & Acquisitions in Ethiopia.
https://www.deloitte.com/et/en/events/deloitte-academy-events/ethiopia-ipo-and-m-a-masterclass-2025.html

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ143 ቀናት በኋላ የምንዛሬ ዋጋ በ4 ብር አሻሻለ!
ከጥር 1 ጀምሮ አንድ ዶላር በ124 ብር ገዝቶ በ126 ይሸጥ የነበረው ባንኩ ከ143 ቀናት (ከ January 1 እስከ May 24) በኋላ ዛሬ 4 ብር ጨምሮ አንድ ዶላር በ128 ብር ገዝቶ በ130 ብር መሸጥ ጀምሯል!

የኢንሹራንስ ዘርፉ ለዉጪ ባለሃብቶች ክፍት እንዲሆን የሚያስችል አዲስ አዋጅ በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ተነገረ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሀገሪቱን የኢንሹራንስ ዘርፍ ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት የሚያደርግ አዲስ አዋጅ በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታውቋል።
ውሳኔው የኢትዮጵያን የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ለማዘመን እየተደረገ ካለው ሰፊ ጥረት አንዱ አካል ነው ተብሏል።
ይህ የተገለጸው 51ኛው የአፍሪካ ኢንሹራንስ ተቋም ዓመታዊ ኮንፈረንስ እና አጠቃላይ ስብሰባ በአዲስ አበባ በተጀመረበት ወቅት ነው።
የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ እንደተናገሩት፣ የባንኩን ዘርፍ ለውጭ ባንኮች ክፍት ያደረገው አዲሱ አዋጅ "የፋይናንስ ዘርፋችንን ለማዘመን በተደረገው ጥረት ትልቅ ምዕራፍ" እንደሆነ ተደርጎ ይታያል። በዚህ ስኬት ላይ በመመስረት፣ ባንኩ አሁን ደግሞ ትኩረቱን የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪውን በማሻሻል ላይ አድርጓል።

The 51st African Insurance Organization (AIO) Conference and Annual General Assembly is currently taking place in Addis Ababa, Ethiopia[43dcd9a7-70db-4a1f-b0ae-981daa162054](https://www.ena.et/web/eng/w/eng_6662553?citationMarker=43dcd9a7-70db-4a1f-b0ae-981daa162054 "1"). The summit, running from May 26 to May 28, 2025, brings together delegates from 93 countries, including policymakers, regulators, insurers, and industry leaders[43dcd9a7-70db-4a1f-b0ae-981daa162054](https://www.plenglish.com/news/2025/05/26/conference-of-the-african-insurance-organization-meets-in-ethiopia/?citationMarker=43dcd9a7-70db-4a1f-b0ae-981daa162054 "2").
### Key Highlights:
- Theme: *Balancing the Books: Africa’s Debt Problem - Why Does Country Debt Impact Insurers?*[43dcd9a7-70db-4a1f-b0ae-981daa162054](https://www.ena.et/web/eng/w/eng_6662553?citationMarker=43dcd9a7-70db-4a1f-b0ae-981daa162054 "1")
- Ethiopia’s Deputy Prime Minister Temesgen Tiruneh emphasized that insurance must evolve into a pillar of economic development, supporting families, credit access, and investment[43dcd9a7-70db-4a1f-b0ae-981daa162054](https://www.ena.et/web/eng/w/eng_6662553?citationMarker=43dcd9a7-70db-4a1f-b0ae-981daa162054 "1").
- National Bank of Ethiopia Governor Mamo Mihretu highlighted the impact of sovereign debt on the insurance industry, stressing the need for strong international coordination[43dcd9a7-70db-4a1f-b0ae-981daa162054](https://www.ena.et/web/eng/w/eng_6664887?citationMarker=43dcd9a7-70db-4a1f-b0ae-981daa162054 "3").
- Artificial Intelligence (AI) in Insurance: AI-driven insurers are using technology to offer tailored solutions, dynamically adjusting policies and pricing based on user data[43dcd9a7-70db-4a1f-b0ae-981daa162054](https://www.ena.et/web/eng/w/eng_6664887?citationMarker=43dcd9a7-70db-4a1f-b0ae-981daa162054 "3").
- Regulatory Reforms: Ethiopia is establishing an independent insurance regulatory authority to modernize the sector and attract investment[43dcd9a7-70db-4a1f-b0ae-981daa162054](https://press.et/herald/?p=116096&citationMarker=43dcd9a7-70db-4a1f-b0ae-981daa162054 "4").
This summit is a major step toward strengthening Africa’s insurance industry and addressing economic challenges. If you’d like more details, you can check out the full coverage [here](https://www.ena.et/web/eng/w/eng_6662553).

ENA English
Insurance in Africa Must Evolve to Become Pillar of Economic Growth, DPM Temasgen Says
Addis Ababa, May 26, 2025 (ENA) -- Insurance in Africa must evolve beyond its current peripheral role...
ET Securities pinned «The 51st African Insurance Organization (AIO) Conference and Annual General Assembly is currently taking place in Addis Ababa, Ethiopia[43dcd9a7-70db-4a1f-b0ae-981daa162054](https://www.ena.et/web/eng/w/eng_6662553?citationMarker=43dcd9a7-70db-4a1f-b0ae-981daa162054…»