ET Securities
674 subscribers
592 photos
7 videos
30 files
300 links
At ET Securities, our goal is to provide services in the financial sector, with a special focus on capital markets and financial markets.

Support us https://t.me/boost/Etstocks

https://www.youtube.com/@etstocks
Download Telegram
Gadaa bank.txt
3.9 KB
Consice summary of Gadaa Bank prospectus
የኢትዮጵያ ሰነድ ሙዓለ ንዋይዮች ገበያ ደንበኞች የኢንቨስትመንት ሂሳብ እንዲከፍቱ ጥሪ አቀረበ።


የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጥላሁን እስማኤል (ዶ/ር)  እንደተናገሩት፣ ገበያው በተፈለገው መንገድ እየሄደ ሲሆን፣ ባንኮች እና ሌሎች ድርጅቶችም በገበያው እየተመዘገቡ ነው።


ይህ ጥሪ የቀረበው የገዳ ባንክ በገበያው ላይ ሦስተኛው ተመዝጋቢ ድርጅት በሆነበት ወቅት ነው። ባንኩ የደንበኛ ሳቢ መግለጫውን በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ካስመዘገበ በኋላ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ላይ ቀርቧል።


ሸገር እንደዘገበዉ የገዳ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ወልዴ ቡልቶ፣ ባንኩ በዚህ ገበያ በመመዝገቡ ባለአክሲዮኖች ሰፊ የገንዘብ ተደራሽነት እንዲኖራቸው ያደርጋል ብለዋል። በESX የተመዘገቡት ድርጅቶች ወጋገን ባንክ እና ገዳ ባንክ መሆን ችለዋል።
የባንክ ስራ እና የተወካይ ቢሮ አዲስ ፈቃድ እና እድሳት መስፈርቶች መመሪያ SBB/98/2025
👇👇👇👇