Ethiojobs pages.com
5.03K subscribers
2.98K photos
14 files
3.09K links
📑የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን  ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
Abroad
NGO
DEGREE
DIPLOMA
LEVELS
PRIVATE
GOVERNMENT
A place where you found day to day new job opportunitie in Ethiopia and abroad in any field of study starting from #0_year experience
Download Telegram
ICT Expert
#lion_security_service_plc
#ict
#computer_science_and_information_technology
#ict_expert
Addis Ababa
BSc degree in Computer Science & Information Technology related fields from recognized university with progressive work experience
Required Age: 25 - 45 years
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: February 17, 2021
How To Apply: n person to the following address: Bole Sub-city, behind Megenagna on the way to Ehzibher Ab Church , on 600 meters distance to Lion Security Service PLC Tel. 0922464043/09 32175121
Security
#lion_security_service_plc
#security
#military_training
#security
Addis Ababa
12th grade complete with relevant work experience
Competence:-
- Having a honorable discharge from military/police institutes
- Excellent communication skill
- Fluency in English language is advantageous
Required gender: Male / Age: 22- 55 years old
Quanitity Required: 70
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: April 21, 2021
How To Apply: In person at Megenagna area, Bole Sub-city behind Egziabher ab Church, on 600 meters distance to Lion Security Service PLC Tel. 0922464043 / 0118696092
Children’s Care Giver
#lion_security_service_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#service_industry_skilled_worker
#care_giver
Addis Ababa
10th grade and above with relevant experience in child care and nanny works
Required Age: 25 - 45
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #1_years
Deadline: March 20, 2022
How To Apply: Candidates should bring their applications in person at Lion Security Services Plc Head Office, located in Bole Sub-city, around Megnagna area, behind Egziabherab Church, on 600 meters away. For further information, contact Tel. 0922464043/ 011186960
@ethiojobs90
ሴክሬታሪ
#lion_security_service_plc
#business
#Addis_Ababa
ዲፕሎማ በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ሰዓት፡ 8 ሰዓት ሰራተኛ
ዕድሜ፡ ከ25 - 45
ፆታ፡ ሴት
ችሎታዎች፡
- ማናቸውም የቢሮ ፋይሎችን መዝገቦችን እና መረጃዎችን በአጠቃላይ የቢሮውን አስተዳደር ሁኔታ በዘመናዊ የቢሮ አደረጃጀት ማዋቀር እና መቀየር የምትችል
- የሶፍት ዌር መረጃዎችትን በየወቅቱ ባክ አብ በመያዝ ማስቀመጥ የምትችል
- የኮምፒዩተር ክህሎት ያላትና MS-Office Packages በሚገባ መጠቀም የምትችል
- የስብሰባ ቃለ ጉባኤ የመያዝ ችሎታ ያላት
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡
- ቁርስ፣ ማሳ፣ ሰርቪስ፣ ዴከር፣ የህክምና፣ የሃዘን፣ የደስታ፣ የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Deadline: April 4, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄር አብ ቤተክርስቲያን መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251922464043 / +251118696092 መደወል ይችላሉ።

@ethiojobs90
የቢሮ ተላላኪ
#lion_security_service_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
8ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ ያጠናቀቀች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ሰዓት፡ 8 ሰዓት ሰራተኛ
ዕድሜ፡ ከ25 - 45
ፆታ፡ ሴት
ችሎታዎች፡
- የመስተንግዶ ችሎታ ይላት
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡
- ቁርስ፣ ማሳ፣ ሰርቪስ፣ ዴከር፣ የህክምና፣ የሃዘን፣ የደስታ፣ የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: April 4, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄር አብ ቤተክርስቲያን መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251922464043 / +251118696092 መደወል ይችላሉ።

@ethiojobs90
ሞተረኛ ጉዳይ አስፈፃሚ
#lion_security_service_plc
#transportation_and_logistics
#Addis_Ababa
10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በጉዳይ አስፈፃሚነት እና ሞተር በማሽከርከር አግባብ የሆነ የስራ ልምድ ያለው እና የሞተር ተሽከርካሪ መንጃ ፈቃድ ያለው
ፆታ፡ ወንድ
ዋና ኃላፊነቶች፡
- የትራፊክ ህጎችን፣ የተሽከርካሪ ደንቦችን እና ሌሎች ተዛማጅ ህጎችን ማክበር
- የተከናወኑ ጉዳዮችን ፣ ምርመራዎችን እና እርምጃዎችን ትክክለኛ መዝገቦችን መጠበቅ
- የዘይት ደረጃን፣ የውሃ መጠንን፣ ባትሪን፣ ፍሬንን፣ ጎማን ወዘተ በመፈተሽ ተሽከርካሪው የመጀመሪያ እርዳታ መስጫ ኪት፣ ጥሩ መለዋወጫ ጎማ እና ሁሉም የታዘዙ መሳሪያዎች የተገጠመለት መሆኑን ማረጋገጥ
- የአደጋ ሪፖርቶችን መገምገም እና ተጠያቂነትን መወሰን.
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡
- የህክምና፣ የሃዘን፣ የደስታ፣ የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል።
- ጠዋትና ማታ የስርቪስ አገልግሎት እንሰጣለን በተጨማሪም ቁርስና ምሳ ደይኬር ካምፓኒው ያቀርባል
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Salary: 9830.00
Deadline: April 16, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄር አብ ቤተክርስቲያን መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251922464043 / +251118696092 መደወል ይችላሉ።

@ethiojobs90
የሰራተኞች ቅሬታ አስተዳደር
#lion_security_service_plc
#business
#Addis_Ababa
ዲፕሎማ ወይም ከዛ በላይ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር እና የኮምፒዩተር ችሎታ  ያለው/ያላት
ዋና ኃላፊነቶች፡
- የሰራተኛ ቅሬታዎችን በተመለከተ ጥልቅ ምርመራዎችን ማካሄድ, መረጃን መሰብሰብ እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ቃለ መጠይቅ ማድረግ
- በሠራተኞች እና በአስተዳደር መካከል አለመግባባቶችን መፍታት, ግልጽ ግንኙነትን ማመቻቸት እና እርስ በርስ የሚስማሙ መፍትሄዎችን ማግኘት
- ከሠራተኛ ሕጎች እና ደንቦች ጋር መከበራቸውን ለማረጋገጥ የኩባንያውን ፖሊሲዎች እና ሂደቶችን ይተንትኑ, በሚመለከታቸው የህግ ለውጦች ላይ ወቅታዊ መረጃ ማወቅ.
- መብቶቻቸውን እና አካሄዳቸውን መረዳታቸውን በማረጋገጥ በቅሬታ ሂደት ውስጥ ለሰራተኞች መመሪያ እና ድጋፍ መስጠት
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡
- የህክምና፣ የሃዘን፣ የደስታ፣ የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል።
- ጠዋትና ማታ የስርቪስ አገልግሎት እንሰጣለን በተጨማሪም ቁርስና ምሳ ደይኬር ካምፓኒው ያቀርባል
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Salary: 13580.00
Deadline: April 16, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄር አብ ቤተክርስቲያን መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251922464043 / +251118696092 መደወል ይችላሉ።

@ethiojobs90
የትራንስፖርት ስምሪት እና ጥገና መምሪያ
#lion_security_service_plc
#engineering
#Addis_Ababa
የመጀመርያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በአውቶ መካኒክስ፣ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ አውቶሞቲቭ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
ፆታ፡ ወንድ
ዋና ኃላፊነቶች፡
- በትራፊክ ቁጥጥር፣ የትራፊክ ምልክቶችን ማቋረጥ ወይም የኮንቮይ እንቅስቃሴዎችን ለማመቻቸት ጊዜያዊ ምልክቶችን መተግበር
- በመጓጓዣ ስራዎች ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉ ተሽከርካሪዎችን እና መሳሪያዎችን ግዢ, ጥገና, አወጋገድ እና ድልድል መቆጣጠር
ተፈላጊ ችሎታዎች፡
- የተሽከርካሪ መሳሪያ ምደባና ስምሪት መምራት ችሎታ ያለው
- የኮምፒውተር ክህሎት ያለው በሚገባ መጠቀም የሚችል