Ethiojobs pages.com
5K subscribers
3.34K photos
14 files
3.39K links
📑የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን  ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
Abroad
NGO
DEGREE
DIPLOMA
LEVELS
PRIVATE
GOVERNMENT
A place where you found day to day new job opportunitie in Ethiopia and abroad in any field of study starting from #0_year experience
Download Telegram
ጽዳት ሰራተኛ እና ተላላኪ
#forward_logistics_technologies
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ሰዓት: ከጠዋቱ 1፡00 እስከ ቀን 10፡00 ድረስ
እድሜ: ከ 18-35
ዋና ኃላፊነቶች፡
- የቢሮ ክፍሎችን ፣ መጸዳጃ ቤቶችን ፣ ኮሪደሮችን እና የጋራ ቦታዎችን ማፅዳት
- የቆሻሻ ማጠራቀሚያዎችን ባዶ ማድረግ እና ቆሻሻን በትክክል ማስወገድ
- ወለሎችን በየጊዜው መጥረግ፣ እና ቫኩም ማድረግ
- የፍጆታ ሂሳቦችን መክፈል፣ የባንክ አገልግሎት እና አቅርቦቶችን መሰብሰብን የመሳሰሉ ተግባራትን ማካሄድ
- የሁሉንም እቃዎች አስተማማኝ እና ወቅታዊ መድረሱን ማረጋገጥ
- አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የማድረስ እና ደረሰኞች መዝገብ መያዝ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Salary: 4000.00
Deadline: June 17, 2025
How To Apply: ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ ወይም አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ፣ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ሩዋንዳ፣ ኤምዲቲ ህንፃ (MDT Buidling)፣ 3ኛ ፎቅ ቤሮ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251939444440 መደወል ይችላሉ።
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለቦሌ ሚካዔል ቅርብ ቢሆኑ ይመረጣል

@ethiojobs90