Ethiojobs pages.com
5.03K subscribers
2.98K photos
14 files
3.09K links
📑የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን  ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
Abroad
NGO
DEGREE
DIPLOMA
LEVELS
PRIVATE
GOVERNMENT
A place where you found day to day new job opportunitie in Ethiopia and abroad in any field of study starting from #0_year experience
Download Telegram
ጁኒየር አዉቶ አሌክትሪሻን
#ethiopian_shipping_and_logistics_service_enterprise
#low_and_medium_skilled_worker
#electrical_engineering_skilled_worker
#auto_electrician
Addis Ababa
ቲቬት ሌቭል 4 በአዉቶ ኤሌክትሪሻን መስክ እና ተመሳሳይ የትመህርት ዘርፍ እና COC የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 8316.00
Deadline: July 14, 2022
How To Apply: ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሙዋሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ወደ ሳሪስ አቦ በሚገኘዉ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ቃሊቲ ወደብ ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ +251118889227 ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ
@ethiojobs90