Ethiojobs pages.com
5.03K subscribers
2.98K photos
14 files
3.09K links
📑የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን  ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
Abroad
NGO
DEGREE
DIPLOMA
LEVELS
PRIVATE
GOVERNMENT
A place where you found day to day new job opportunitie in Ethiopia and abroad in any field of study starting from #0_year experience
Download Telegram
ጁኒየር ሪከርድ ኤንድ ዶክመንቴሽን ኦፊሰር
#ethiopian_roads_administration
#finance
#Addis_Ababa
በሪከርድ ኪፒንግ ኤንድ አርካይቭ ሰርቪስ፣ በዶክመንት አውተንትፊኬሽ ኤንድ ሬጅስትሬሽን ሰርቪስስ፣ በከስተመር ኮንታክት ኤንድ ሴክሬቶሪያል ኦፕሬሽን ኮርድኔሽን ፣በሂዩማን ሪሶርስ ሱፐርቪዥን፣ በአካውንት ኤንድ በጀት ሰርቪስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 7316.00
Deadline: May 8, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሠራተኞች አስተዳደር ቡድን 2/ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 ኢአ በመላክ
መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +2519115507365 ይደውሉ።

@ethiojobs90
ሪከርድ ኤንድ ዶክመንቴሽን ኦፊሰር V
#ethiopian_roads_administration
#finance
#Addis_Ababa
አድሚንስትሬቲቭ ኦፊስ ማኔጅመንት ፣በዶክመንት አውተንቲኬሽን ኤንድ ሪጅስትሬሽን ማኔጅመንት፣ በሪከርድ ማኔጅመንት ኤንድ አርካይቭ አድምንስትሬሽን፣በሂዩማን ሪሶርስ ማኔጅመንት፣ በአድምንስትሬቲቭ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ በፋይናንሽያል አካውንትስ ማኔጅመንትወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 7943.00
Deadline: May 8, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሠራተኞች አስተዳደር ቡድን 2/ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 ኢአ በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +2519115507365 ይደውሉ።

@ethiojobs90
ሪከርድ ኤንድ ዶክመንቴሽን ኦፊሰር V
#ethiopian_roads_administration
#finance
#Addis_Ababa
አድሚንስትሬቲቭ ኦፊስ ማኔጅመንት ፣በዶክመንት አውተንቲኬሽን ኤንድ ሪጅስትሬሽን ማኔጅመንት፣ በሪከርድ ማኔጅመንት ኤንድ አርካይቭ አድምንስትሬሽን፣በሂዩማን ሪሶርስ ማኔጅመንት፣ በአድምንስትሬቲቭ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ በፋይናንሽያል አካውንትስ ማኔጅመንትወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 7943.00
Deadline: May 8, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሠራተኞች አስተዳደር ቡድን 2/ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 ኢአ በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +2519115507365 ይደውሉ።

@ethiojobs90
ካሸር አካውንታንት
#ethiopian_roads_administration
#finance
#Jimma
የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና ኦዲት፣ ባንኪንግ፣ ባንኪንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ቦታ፡ በራስ ሃይል ግንባታ ፕሮ/ማኔጃ ዳይ በሻሻ ጌራ እና ዲሪ ማሻ መንገድ ኝባታ ፕሮጀክት (ጅማ አካባቢ)
ዋና ዋና ሃላፊነቶች
- ጥሬ ገንዘብን፣ ክሬዲት/ዴቢት ካርዶችን፣ ቼኮችን እና ሌሎች የመክፈያ ዘዴዎችን በትክክል እና በብቃት ማስተናገድ።
- ዕቃዎችን በትክክል መቃኘት ወይም ግዢዎችን ለመደወል የምርት ኮዶችን በእጅ ማስገባት።
- በጥሬ ገንዘብ ለሚከፍሉ ደንበኞች ትክክለኛ ለውጥ ማቅረብ።
- ደንበኞችን ወደ መዝገቡ ሲቃረቡ ጥሩ አቀባበል ማድረግ።
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 8625.00
Deadline: May 22, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር(ሰራተኛ አስተዳደር ቡድን 2) ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770  በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115507365 መደወል ይችላሉ።

@ethiojobs90