Ethiojobs pages.com
5.49K subscribers
3.6K photos
14 files
3.48K links
📑የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን  ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
Abroad
NGO
DEGREE
DIPLOMA
LEVELS
PRIVATE
GOVERNMENT
A place where you found day to day new job opportunitie in Ethiopia and abroad in any field of study starting from #0_year experience
Download Telegram
የቀን ጥበቃና ተላላኪ
#bekma_pastry_cookies_and_bread_manufacturing
#low_and_medium_skilled_worker
#military_training
#guard
Addis Ababa
ማንበብና መጻፍ የምትችልና በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል
የስራ ተግባራት እና ኃላፊነቶች፡
  - የንብረት መግቢያን መቆጣጠር
  - ሰዎች እና ተሽከርካሪዎች እንዲገቡ መፍቀድ
  - ማንኛውንም አጠራጣሪ ባህሪያትን እና ክስተቶችን ሪፖርት ማድረግ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: October 10, 2022
How To Apply: አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ማራቶን ህንጻ ቢሮ ቁጥር 315 ቤክማ ኬክ ኩኪስና ዳቦና ማምረቻ የሰው ኃብት አስተዳደር መምሪያ ስራ አስኪያጅ ቢሮ መጥታችው ማመልከት ትችላላችው፡፡ ለበለጠ መረጃ +251911155588 ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ፡ ለሁሉም የስራ መደቦች የመኖርያ ቦታቸው ለመገናኛና ሾላ ቅርብ የሆኑ ቅድሚያ ያገኛሉ፡፡
@ethiojobs90