Ethiojobs pages.com
5.03K subscribers
2.98K photos
14 files
3.09K links
📑የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን  ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
Abroad
NGO
DEGREE
DIPLOMA
LEVELS
PRIVATE
GOVERNMENT
A place where you found day to day new job opportunitie in Ethiopia and abroad in any field of study starting from #0_year experience
Download Telegram
ሴልስ እና ኘሮምሽን
#abyssinia_award
#business
#marketing_management
#sales_promoter
Addis Ababa
ባችለር ዲግሪ በማንኛውም የትመህርት ዘርፍ ያላት/ው
እድሜ:- 24-40 አመት
Quanitity Required: 10
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 6500.00
Deadline: July 23, 2022
How To Apply: ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሙዋሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ቦሌ መድሃኒያለም ኦሮሚያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 207-B ለበለጠ መረጃ +251966727070 ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ
ማሳሰቢያ:- ለማመልከት ስትመጡ የአለባበስ ስርአት ያለው የሴቶች አለባበስ ቀሚስና ፥ ጨርቅ ሱሪ ለወንዶች ሸሚዝ ፥ ከረቫት ፥ ጨርቅ ሱሪ የተስተካከለ ፀጉርና በስርአት የተስተካከለ ፂም ግዴታ ነው::
@ethiojobs90