Ethiojobs pages.com
5.03K subscribers
2.98K photos
14 files
3.09K links
📑የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን  ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
Abroad
NGO
DEGREE
DIPLOMA
LEVELS
PRIVATE
GOVERNMENT
A place where you found day to day new job opportunitie in Ethiopia and abroad in any field of study starting from #0_year experience
Download Telegram
ጽዳት ሰራተኛ
#wmg_biomedical_engineering_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#Sululta
10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
መስፈርት፡
- የታደሰ የቀበሌ/ ፋይዳ መታወቂያ 
- ተያዥ ማቅረብ የምትችል
ተፈላጊ ችሎዎች:
- ፈጣን እና ቀልጣፋ የሆነች
- የፅዳት መገልገያ አጠቃቀም ጠንቅቃ የምታውቅ 
- መሰረታዊ የፅዳት ስራዎችን የምትችል
- ከዚህ በፊት ፅዳት ሰርታ የምታውቅ
- የስራ ፍላጎት እና ተነሳሽነት ያላት
- የስራ ሰዓት የምታከብር
- ባልደረቦችን የምታከብር እና ስነ ምግባር ያላት
- ለስራዎ ሀላፊት እና ክብር መስጠት
- የመኖሪያ አድራሻ  ስሉልታ የሆነዎ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #1_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: April 16, 2025
How To Apply: ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ወይም አስፈላጊ ሰነዶችን በኢሜል፡ hr@lemon.et በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር፡ +251930179521 በመደወል ማመልከት ይችላሉ።

@ethiojobs90