Ethiojobs pages.com
5.03K subscribers
2.98K photos
14 files
3.09K links
📑የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን  ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
Abroad
NGO
DEGREE
DIPLOMA
LEVELS
PRIVATE
GOVERNMENT
A place where you found day to day new job opportunitie in Ethiopia and abroad in any field of study starting from #0_year experience
Download Telegram
────────────────────────────
▷ 📝 CLOSE DEALS: ጆርዳን ሁጊል ከዌስትሃም ወደ ኖርዊች በ£5m ሂሳብ የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ተቃርቧል። (Sky Sports)

────────────────────────────
▷ 📝 DEAL DONE: ጀምስ ማዲሰን በሌስተር ሲቲ የሚያቆየውን የአራት አመት ውል ተፈራርሟል። (LCFC)

────────────────────────────
▷ 📝 DEALS DONE: አርሰናሎች ፓብሎ ማሪን እና ሴድሪች ሶአሬስን በቋሚ ውል አስፈረሙ። የውሉ ዝርዝር አልተገለፀም። (Arsenal)

────────────────────────────
✅ የዛሬው ዜናዎቻችንና ልዩ ልዩ መረጃዎቻችን ይህንን ይመስሉ ነበር። በመላው አለም የምትገኙ ክብራን ኢትዮጵያውያን ሰላም ለናንተ ይሁን። ባለንበት ቦታ ሁሌም ጥንቃቄ አይለየን እንላን..
👍 ከተመቻችሁ ላይክ እድርጉት!
🔄 ጓደኞችዎ እንዲያነቡት ሼር ማድረጋችሁንም አትርሱ!
📆 ሃሳብ አስተያየታችሁንም አካፍሉን። ቸር የምንሰማበት መልካም ቀን ይሁንላችሁ..

────────────────────────────
▷ በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ42 ሺህ አለፉ!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,851 የላብራቶሪ ምርመራ 1,472 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ ቅዳሜ ዕለት 267 ሰዎች አገግመዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 42,143 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 692 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 15,262 ደርሷል።

▷ ነሃሴ 18/2012 ዓ/ም የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ክልሎች መረጃዎች፦

#Afar

በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 602 የላብራቶሪ ምርምራ የተደረገ ሲሆን 19 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

አጠቃላይ በአፋር ፦
- 825 በቫይረሱ የተያዙ
- 231 ያገገሙ

#Somali

በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 630 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 18 ሰዎች በኮቪድ-19 መያቸው ተረጋግጧል።

#Oromia

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 3,514 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 236 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 70 ከቢሾፍቱ ከተማ
- 42 ከምዕራብ ወለጋ
- 18 ከቄለም ወለጋ
- 13 ከነቀምቴ ከተማ
- 11 ከምስራቅ ሸዋ
- 10 ከአዳማ ከተማ ይገኙበታል።

አጠቃላይ በኦሮሚያ ፦
- 4,860 በቫይረሱ የተያዙ
- 41 ሞት
- 1,480 ያገገሙ

#BenishangulGumuz

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 769 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

-3 ከምዥጋ (በሎጂጋንፎይ) ወረዳ
-1 ከሸርቆሌ ወረዳ
-1 ከሆሞሻ ወረዳ

#Amhara

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 2,499 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 103 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል (ከቦሩ ሜዳ ህክምና ማዕከል)

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 24 ከደሴ ከተማ
- 23 ከደ/ወሎ ዞን
- 12 ከምስ/ጎጃም ዞን
- 11 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 11 ከኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን
- 10 ከጎንደር ከተማ
- 9 ከባህር ዳር ከተማ ይገኙበታል።

#DireDawa

ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 361 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 49 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።

#Sidama

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 601 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 78 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። የአንድ ሰድ ህይወት አልፏል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 22 ከሀዋሳ ከተማ
- 16 ከወንዶ ገነት ወረዳ
- 8 ከይርጋለም ከተማ
- 6 ከአለታ ጩኮ ከተማ ይገኙበታል።

አጠቃላይ በሲዳማ ፦
- 1,206 በቫይረሱ የተያዙ
- 14 ሞት
- 328 ያገገሙ

#Harari

በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 849 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 26 ሰዎች በኮሮና መያዛቸው ተረጋግጧል። የአንድ ሰው ህይወት አልፏል።

አጠቃላይ በሐረሪ ፦
- 874 በቫይረሱ የተያዙ
- 17 ሞት
- 274 ያገገሙ

#SNNPRS

በደቡብ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1,623 የላብራቶሪ ምርመራ 59 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። የሶስት ሰዎች ህይወት አልፏል (1 ከአርባ ምንጭ፣ 2 ከጌዴኦ ዞን)

በቫይረሱ የተያዙት ፦
- ከወላይታ 22 (14ቱ ከዳሞት ወይዴ፣ 4 ከሶዶ፣ 2 ኪንዶ ኮይሻ፣ 1 ኦቢቻና 1 ቦሎሶ ሶሬ)፣
- ከጋሞ 12 (4 ከአርባምንጭ፣ 5 ከጨንቻ፣ 1 ከገረሴና 1 ከቁጫ)፣
- ከደ/ኦሞ 4 (4ቱም ከሐመር)፣
- ከጉራጌ 3 (2 ከእነሞር እና 1 ከቀቤና)
- ከጌድኦ 3 (1 ከዲላና 2 ገገደብ)፣
- ከዳውሮ 3 (3ቱም ከተርጫ)፣
- ከሐዲያ 3 (2ቱ ከሚሻና 1 ከአንሌሞ)፣
- ከስልጤ 2 (1 ከሚቶና 1 ከሳንኩራ)፣
- ከምዕራብ ኦሞ 3 (3ቱም ከጋቺት ወረዳ)፣
- ከምባታ ጠምባሮ 1 (ከሺንሺቾ)፣
- ከሸካ 1 (ማሻ ከተማ) እና ከደራሼ ል/ወረዳ 2 ናቸው፡፡

(ምንጭ:- @tikvahethiopia እና MoH)

"share" @ethiojobs90
Nurse
#jhpiego_ethiopia
#health_care
#Gondar | #Afar
BSc Degree in Nursing or in a related field of study
Duties and Responsibilities:
  - Provide Technical support to health workers and HEW working at the nearby SC and OTP.
  - Responsible all nutrition screening activities (screening, Treatment)
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: November 28, 2022
How To Apply: Submit your application via email: HREthiopia@jhpiego.org
N.B: Credentials or Work certificate must not be submitted at this stage. Make sure to state the job position title applying for in the subject line