Ethiojobs pages.com
5.03K subscribers
2.98K photos
14 files
3.09K links
📑የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን  ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
Abroad
NGO
DEGREE
DIPLOMA
LEVELS
PRIVATE
GOVERNMENT
A place where you found day to day new job opportunitie in Ethiopia and abroad in any field of study starting from #0_year experience
Download Telegram
#ሰበር_ዜና!

የኦሮምያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ አቶ #ለማ_መገርሳን ጨምሮ ሦስት ሰዎችን አገደ!

▪️የኦሮምያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሦስት የፓርቲዉ የስራ አስፈፃሚ እና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን ማገዱን ገልጿል።

▪️ፓርቲዉ የሁለት ቀናት ዝግ ስብሰባዉን ዛሬ ምሽት ሲያጠናቅቅ የተለያዩ ዉሳኔዉችን አሳልፏል።

▪️የኦሮምያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ የሁለት ቀናት ዝግ ጉባዔዉን ሲያጠናቅቅ በሰጠዉ መግለጫ አቶ ለማ መገርሳን ፤ ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋን እና ወ/ሮ ጠይባ ሀሰንን ከፓርቲዉ ማገዱን አስታዉቋል።

▪️የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ስብሰባዉ እንደተጠናቀቀ ለክልሉ የመንግሥት ቴሌቭዥን «OBN» ዛሬ ምሽት ላይ በሰጡት መግለጫ አቶ ለማ መገርሳ፤ ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ እና ወ/ሮ ጠይባ ሀሰን በፓርቲ ዉስጥ ካላቸዉ ኃላፊነት ተነስተዋል፤ እገዳዉ ኃላፊነታችሁን በአግባብ ነት አልተወጣችሁም በሚል መሆኑም ታዉቋል።

▪️እነዚህ የታገዱት ሦስት ግለሰቦች በነበራቸዉ ኃላፊነት ልክ ለመስራት ዝግጁ ሲሆኑ በማንኛዉም ሰዓት መመለስ አንደሚችሉ ፓርቲዉ መወሰኑን አቶ ፈቃዱ በመግለጫቸዉ ተናግረዋል።

▪️አቶ ለማ መገርሳና ወ/ሮ ጠይባ ሀሰን የፓርቲዉ ስራ አስፈጻሚ አባለት የነበሩ ሲሆን ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ ደግሞ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ነበሩ።

ምንጭ፦ የጀርመን ድምፅ ሬድዮ

@ethiojobs90

#ሰበር_ዜና‼️‼️‼️‼️

የ2013 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ በነገው ዕለት ይጀምራል!

የ2013 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከነገ ነሃሴ 19/2012 ዓ/ም ጀምሮ እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።

የግል ትምህርት ቤቶች ከነገ ነሃሴ 19 ጀምሮ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ምዝገባ መጀመር እንደሚችሉ ተገልጿል።

በመንግስት ትምህርት ቤቶች ለሚደረገዉ ምዝገባ ትምህርት ቤቶች አስፈላጊዉን ዝግጅት እያደረጉ እንዲጠብቁ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።

#SHARE

@ethiojobs90